uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 828
Obunachilar
-524 soatlar
-207 kun
-3330 kun
Postlar arxiv
~ማነኝ ብለሸ ነዉ የምታስቢዉ ? አች ማን ስለሆንሸ ነዉ? አንች ማነሸ ? ~መሠል ጥያቄዎችን የምትሠነዝሩ ሠዎች ምንኛ ሞኝ ናቹ!! ~እኔ ማለት በዚ ምድር ላይ ዉድ ነገር የሚገባኝን እኔን ከማንም ጋ የማላወዳድራት እኔን መከፋቷን በሳቋ የምትደብቀዋ ጠንካራዋን እኔን ከማንም በላይ የማከብራትን  እናተ የማታቋት እኔ የማቃትን እኔን ነዋ የማስበዉ ተመለሠላቹ !? አደለ ~

እህታችን አፋልጉን ቤተሰቦቿ!!
እህታችን አፋልጉን ቤተሰቦቿ!!

ألسلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🎊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ ነገ ጁሙዓ ማታ 3:00 ጀምሮ
ألسلام عليكم ورحمةالله وبركاته      🎊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ ነገ ጁሙዓ ማታ  3:00 ጀምሮ      ↷🔊ተጋባዥ እንግዶቻችን↷ ➊ ሸይኽ አወል አሕመድ አል_ኬሚሴ"ሐፊዘሁላህ"        ❷➻ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ  "ሐፊዘሁላህ"    ❸➻ ኡስታዝ አቡ አብደላህ (ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ "ሐፊዘሁሏህ" ❹ ወንድም አቡ ሐሳን አሊይ ዩሱፍ ሐፊዘሁሏህ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችም ኢንሻአላህ ይኖራሉ። ◎
የፕሮግራም መሪ እና አስተባባሪ     ➠ ወንድማችን አቡ ዑበይዳ ከኼሚሴ ➠ አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድሪስ
      በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም  የተጀመረውን  የኢብኑ አባስ መረከዝ  ለማስጨረስ ልዩ እና ያማረ  የደመቀ የንያ ፕሮግራም እንዲሁም አሁን የደረሰበትን ጉዳይም እዚያው የምንሰማ ይሆናል  ኢንሻ አሏህ እንዳትቀሩ ሁላችሁም እስከነ ቤተሰቦቻችሁ ተጋብዛችኋል ስላችሁ....        ማሳሰቢያ ጁመአ ምሽቱን የምናሳልፈው ከኢብኑ አባስ መርከዝ ጋር ነው።  ተናግሪያለሁ። መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም! 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ                              ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk 🛎انشر تؤجر !         🔑 كن مفتاحا للخير                الدال على الخير كفاعله🏝 https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

«ትናንትን የረሳ፣ የ'ሕይወት'ን ታናሽ እህት 'ትግስት'ን ያጣ በፍፁም ነገን ውብ ማድረግ አይችልም።» ~

⇥ ኪታቦች፣  ⇥ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  ⇸የሶላት፣ ሸርሸፎችን ፣ ⇥አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ እንዲሁም ሌሎች አላባሳቶችን ያገኛሉ። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ @Hayat_bint_Seid_Aselefly = t.me/Online_Eslamawiy_Market

∙አንዳዴ.... «ለመርሳት በመታገል ውስጥ ማስታወስም አለ፤ ለመጥላት ከመፍጨርጨር ትግል ውስጥ ትንሽዬ መውደድ አለች!» = t.me/https_Asselefya1

እጅግ በርካታ ሰዎች በሚዘነጉበት ወር ትልቅ እድል እስቲ ወጣ ብላቹ ጨረቃዋ እንዴት እንዳሸበረቀች ተመልከቷትማ ነጌ ጀምሮ እስከ ጁሙዐ አያመል ቢድ ነው እንዳያመልጠን ነጌ ሮብ 13 ሀሙስ 14 ጁሙዐ 15 የአላህ መልእክተኛ ﷺ"በረጀብ እና በረመዷን መካከል የሚገኘው የሸዕባን ወር ብዙ ሰዎች የሚዘናጉበትወር ነው። በዚህ ወርም መልካም ሥራዎች ወደ ዓለማት ጌታ ይቀርባሉ እኔደግሞ ((ፆመኛ)) ሆኜ ሥራዬ እንዲወጣልኝ እወዳለሁ ብለዋል።" መፆም ባንችል እንኳ ሌላውን እናስታውስ! منقول

ረመዳን ከመግባቱ በፊት እራሱን እንዳስተካከለ ሰው ማን ስኬታማ አለ . ~

ዒባዳን በማብዛት ላይ ማነሳሳት! 🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም =

አልሃምዱሊላሂ በጧትም በማታ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታዐ የጧት ዚክር እንዳንረሳ =

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር 🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ተ ጀ መ ረ 👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=7c20006218f4135b68

በቀን ዉስጥ እዉቀትህን ሳትጨምር አንዲትም ፋኢዳ ትሁን በአእምሮህ ሳትይዝ ከፍ ካለ ደግሞ አንድ ደርስ ሳታዳምጥ ፀሀይ እንዳትጠልቅ ። دمتم على خير t.me/fewaidabdurazaq/1802

Repost from ፈዋኢድ
በቀን ዉስጥ እዉቀትህን ሳትጨምር አንዲትም ፋኢዳ ትሁን በአእምሮህ ሳትይዝ ከፍ ካለ ደግሞ አንድ ደርስ ሳታዳምጥ ፀሀይ እንዳትጠልቅ ። دمتم على خير
በቀን ዉስጥ እዉቀትህን ሳትጨምር አንዲትም ፋኢዳ ትሁን በአእምሮህ ሳትይዝ ከፍ ካለ ደግሞ አንድ ደርስ ሳታዳምጥ ፀሀይ እንዳትጠልቅ ። دمتم على خير