💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 801
مشترکین
+124 ساعت
-177 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
Repost from Dr. Seid Musa
بشرى
إعلان عن محاضرة في مسجد الإمام أحمد بالعاصمة أديس أبابا حي ألم بنك
بعنوان
{ثلاثون فائدة عقدية وإيمانية من حديث حذيفة في الفتن}
لفضيلة الشيخ الدكتور / إبراهيم المحيميد - حفظه الله تعالى ورعاه -
وذلك بعد عصر اليوم ١٢ يوليو 2024 م .
https://t.me/AbulBukhariSeid
🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም
🎙«በኡስታዝ ሁሰይን ዓሊ »
ጀ
መ
ረ
http://t.me/yeselefyadaewakelela?videochat
ገባ
ገባ
በሉ
ሊንኩን ሸርርር እያደረጋችሁ
t.me/yeselefyadaewakelela?videochat
👉ጣፋጭ ስንቅ°°°
~ቁርአን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ።
ፀጥም በሉ። ይታዘንላችኃልና!
=
~ኢላሂ መሽቶ የሚነጋዉ ባንተ ነዉ፣ ተኝተን የምንነሳዉም ባንተ ነዉ፣ ወጥተን የምንገባዉም በእዝነትህ ነዉ፣ ሰርተን የምናገኘዉም ሰለፈቀድክልን ነዉ፣ አልሓምዱሊላህ....
~ኢላሂ ለተጨነቀው ሁሉ ፈረጃን ፣ ላዘነው ሁሉ መፅናናትን ፣ ለዱአዎች ሁሉ ተቀባይነትን ፣ ለታመመው ሁሉ መሻርን ለግሰው ፣ ያአሏህ ከእዝነትህ አታርቀን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን በሀቅ ላይ አፅናን መጨረሻችንን አሳምርልን ኣሚን ያረብ ።
==
t.me/https_Asselfya
ባለ ሶስት ተደራራቢ ኒቃቦቻችን አራት አይነት ርዝመት ያላቸው ሲሆን
1ኛ🔹አንድ ሜትር ከ38 ሴንቲም
2ኛ🤍አንድ ሜትር ከ32 ሴንቲም
3ኛ🤍አንድ ሜትር ከ6 ሴንቲም
4ኛ🤍 90 ሳንቲም የሚረዝሙ አሉን።
🔴ባለ ሁለት ተደራራቢ ሶስት አይነት ርዝመት ያላቸው ሲሆን
🔹አንድ ሜትር ከ38
🔹አንድ ሜትር ከ32 ሴንቲም
🤍አንድ ሜትር ከ11 ሴንቲም (በዝግ)
🔹90 ሳንቲም ርዝመት አላቸው።
ከዘህ በላይ ረጅም ኒቃብ የምትፈልጉ ካላችሁ በትዕዛዝ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
📞 @Okaz0913511818
📞 0913511818
በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም እና በዋትሳፕ ያናግሩን።
ወደ ጉሩፓችን ለመቀላቀል
https://t.me/OkazHijab
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል 25-
باب في التقوى
رقم الحديث ٧١
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
🌻وَوَصَّيْنَا ٱلْإِنسَٰنَ بِوَٰلِدَيْهِ إِحْسَٰنًا ۖ حَمَلَتْهُ أُمُّهُۥ كُرْهًۭا وَوَضَعَتْهُ كُرْهًۭا ۖ وَحَمْلُهُۥ وَفِصَٰلُهُۥ ثَلَٰثُونَ شَهْرًا ۚ حَتَّىٰٓ إِذَا بَلَغَ أَشُدَّهُۥ وَبَلَغَ أَرْبَعِينَ سَنَةًۭ
🌻قال رَبِّ أَوْزِعْنِىٓ أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ ٱلَّتِىٓ أَنْعَمْتَ عَلَىَّ وَعَلَىٰ وَٰلِدَىَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَٰلِحًۭا تَرْضَىٰهُ وَأَصْلِحْ لِى فِى ذُرِّيَّتِىٓ ۖ إِنِّى تُبْتُ إِلَيْكَ وَإِنِّى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ~የሰውን ልጅ በወላጆቹ ላይ መልካምን እንዲዉል አደራ ብለነዋል ፡፡ እናቱ በመከራ ላይ ኾና አረገዘችው፡፡ በመከራም ወለደችው፡፡ እርግዝናውና ጡት የሚጥለዉ ሰላሳ ወር ነው፡፡ አቅማ አዳም ወቅት በደረሰ ጊዜ ትልቅ አርባ ዓመትንም በደረሰ ጊዜ « ~«ጌታዬ ሆይ! ያች እኔ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ) እንዳመሠግንህ በወላጆቼ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ)እንዳመሰግንክ የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ ዘሮቼንም ለእኔ አስተካክልልኝ፡፡ እኔ ወዳንተ ተመለስኩ፡፡ እኔም ከሙስሊሞ ነኝ» አለ፡፡ t.me/https_Asselfya
كبِّروا واستبشِروا
اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ .
~ ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦
【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር።
📚الداء و الدواء (٩٤)
~
t.me/https_Asselfya
አልሃምዱሊላህ ተገኝቷል ሁላችሁም ጀዛኩሏሁ ኸይራ መልእክቱን አንስቸዋለሁ እናንተም አንሱት
+1
አስቸኳይ አፋልጉን
አደም አበጋዝ ለማ ወሎ ቃሉ ወረዳ ቀበሌ ዜሮ ሃያ አምስት ለሀጂ ጁማአ ከሰአት ከአዲስ አበባ ወደ መዲና የበረሩ ሲሆን ያረፉበት ሆቴል ኮሽት ባሲል 130 ዶርም 1 ነው ።
ነገር ግን በትናትናው እለት ቅዳሜ ማለትነው ከሆቴሉ እንደወጡ አልተመለሱም እቃቸውንም ሳይዙት ነው የወጡት ስልካቸ ከመዘጋቱ በፊት ለልጃቸው ሆቴሉ ጠፍቶኛል ብለው ተናግረው ነበር ቆይቶ ስልኩም ተዘጋ አሁን የሚመለከተው የሀጂ ኮሚቴ አባታችንን እንዲያፈላልጉልን አደራ አደራ በተሰብ ተጨንቋል በአላህ ስም ዱአ አድርጉልን ሼር ሼር በማድረግ ከጭንቀት ታደጉን
የአባታችን መረጃ ለሚፈልግም ሆነ አባታችንን ያገኘ በዚህ ቁጥር ይደውልልን የልጆቻቸው ቁጥር
0503852459
0505961993
ሼር ሼር በማድረግ ተባበሩን
ሰኔ 2/10/2016 ታጠቅ ሚዲያ
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
👉የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ» ደርሶች የሚለቀቁበት
የWhatsApp ግሩፕ ተቀላቀሉ !
➘➘➘
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
~እህቴ ሆይ !ያንች ትልቁ ሀብትሸ
፣ገንዘብሸ፣መልክሸ ወይም ዘርሸ አይደለም።ሀያእሽ ነዉ።
~
