ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 801
订阅者
+124 小时
-177 天
-530 天
帖子存档
Repost from Dr. Seid Musa
بشرى    إعلان عن محاضرة في مسجد الإمام أحمد بالعاصمة أديس أبابا حي ألم بنك بعنوان {ثلاثون فائدة عقدية وإيمانية من حديث حذيفة في الفتن} لفضيلة الشيخ الدكتور / إبراهيم المحيميد - حفظه الله تعالى ورعاه - وذلك بعد عصر اليوم ١٢ يوليو 2024 م . https://t.me/AbulBukhariSeid

🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም    🎙«በኡስታዝ ሁሰይን ዓሊ »  ጀ        መ                 ረ http://t.me/yeselefyadaewakelela?videochat

👉ጣፋጭ ስንቅ°°° ~ቁርአን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ። ፀጥም በሉ። ይታዘንላችኃልና! =

~ኢላሂ መሽቶ የሚነጋዉ ባንተ ነዉ፣ ተኝተን የምንነሳዉም ባንተ ነዉ፣ ወጥተን የምንገባዉም በእዝነትህ ነዉ፣ ሰርተን የምናገኘዉም ሰለፈቀድክልን ነዉ፣ አልሓምዱሊላህ.... ~ኢላሂ ለተጨነቀው ሁሉ ፈረጃን ፣ ላዘነው ሁሉ መፅናናትን ፣ ለዱአዎች ሁሉ ተቀባይነትን ፣ ለታመመው ሁሉ መሻርን ለግሰው ፣ ያአሏህ ከእዝነትህ አታርቀን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን በሀቅ ላይ አፅናን መጨረሻችንን አሳምርልን ኣሚን ያረብ ።     ==     t.me/https_Asselfya

ባለ ሶስት ተደራራቢ ኒቃቦቻችን አራት አይነት ርዝመት ያላቸው ሲሆን 1ኛ🔹አንድ ሜትር ከ38 ሴንቲም 2ኛ🤍አንድ ሜትር ከ32 ሴንቲም 3ኛ🤍አንድ ሜትር ከ6 ሴንቲም 4ኛ🤍 90 ሳንቲም የሚረዝሙ አ
ባለ ሶስት ተደራራቢ ኒቃቦቻችን  አራት አይነት ርዝመት ያላቸው ሲሆን 1ኛ🔹አንድ ሜትር ከ38 ሴንቲም 2ኛ🤍አንድ ሜትር ከ32 ሴንቲም 3ኛ🤍አንድ ሜትር ከ6 ሴንቲም 4ኛ🤍 90 ሳንቲም የሚረዝሙ አሉን። 🔴ባለ ሁለት ተደራራቢ ሶስት አይነት ርዝመት ያላቸው ሲሆን 🔹አንድ ሜትር ከ38 🔹አንድ ሜትር ከ32 ሴንቲም 🤍አንድ ሜትር ከ11 ሴንቲም (በዝግ) 🔹90 ሳንቲም ርዝመት አላቸው። ከዘህ በላይ ረጅም ኒቃብ የምትፈልጉ ካላችሁ በትዕዛዝ የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ለበለጠ መረጃ 📞 @Okaz0913511818 📞 0913511818 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም እና በዋትሳፕ ያናግሩን። ወደ ጉሩፓችን ለመቀላቀል https://t.me/OkazHijab

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል 25- باب في التقوى رقم الحديث ٧١ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

🌻وَوَصَّيْنَا ٱلْإِنسَٰنَ بِوَٰلِدَيْهِ إِحْسَٰنًا ۖ حَمَلَتْهُ أُمُّهُۥ كُرْهًۭا وَوَضَعَتْهُ كُرْهًۭا ۖ وَحَمْلُهُۥ وَفِصَٰلُهُۥ ثَلَٰثُونَ شَهْرًا ۚ حَتَّىٰٓ إِذَا بَلَغَ أَشُدَّهُۥ وَبَلَغَ أَرْبَعِينَ سَنَةًۭ
🌻قال رَبِّ أَوْزِعْنِىٓ أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ ٱلَّتِىٓ أَنْعَمْتَ عَلَىَّ وَعَلَىٰ وَٰلِدَىَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَٰلِحًۭا تَرْضَىٰهُ وَأَصْلِحْ لِى فِى ذُرِّيَّتِىٓ ۖ إِنِّى تُبْتُ إِلَيْكَ وَإِنِّى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
~የሰውን ልጅ  በወላጆቹ ላይ  መልካምን እንዲዉል  አደራ ብለነዋል  ፡፡ እናቱ በመከራ  ላይ ኾና አረገዘችው፡፡ በመከራም ወለደችው፡፡ እርግዝናውና ጡት የሚጥለዉ  ሰላሳ ወር ነው፡፡ አቅማ አዳም ወቅት በደረሰ ጊዜ ትልቅ አርባ ዓመትንም በደረሰ ጊዜ « ~«ጌታዬ ሆይ! ያች እኔ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ) እንዳመሠግንህ   በወላጆቼ ላይ በዋልከዉ ኒእማ (ፀጋ)እንዳመሰግንክ የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ ዘሮቼንም ለእኔ አስተካክልልኝ፡፡ እኔ ወዳንተ ተመለስኩ፡፡ እኔም ከሙስሊሞ ነኝ» አለ፡፡ t.me/https_Asselfya

كبِّروا واستبشِروا اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ .

~ ሰለፎች ከሚያደርጉት ዱአ ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር፦ 【አላህ ሆይ፦ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ አንተን በማመፅ አታዋርደኝ】ይሉ ነበር። 📚الداء و الدواء (٩٤) ~ t.me/https_Asselfya

አልሃምዱሊላህ ተገኝቷል ሁላችሁም ጀዛኩሏሁ ኸይራ መልእክቱን አንስቸዋለሁ እናንተም አንሱት

ሁላችሁም ሼር አድርጉ ልጆቹ አልቅሠዉ ሞቱብን :

አስቸኳይ አፋልጉን አደም አበጋዝ ለማ ወሎ ቃሉ ወረዳ ቀበሌ ዜሮ ሃያ አምስት ለሀጂ ጁማአ ከሰአት ከአዲስ አበባ ወደ መዲና የበረሩ ሲሆን ያረፉበት ሆቴል ኮሽት ባሲል 130 ዶርም 1 ነው ። ነገር ግ
+1
አስቸኳይ አፋልጉን አደም አበጋዝ ለማ ወሎ ቃሉ ወረዳ ቀበሌ ዜሮ ሃያ አምስት ለሀጂ ጁማአ ከሰአት ከአዲስ አበባ ወደ መዲና የበረሩ ሲሆን ያረፉበት ሆቴል ኮሽት ባሲል 130 ዶርም 1 ነው ። ነገር ግን በትናትናው እለት ቅዳሜ ማለትነው ከሆቴሉ እንደወጡ አልተመለሱም እቃቸውንም ሳይዙት ነው የወጡት ስልካቸ ከመዘጋቱ በፊት ለልጃቸው ሆቴሉ ጠፍቶኛል ብለው ተናግረው ነበር ቆይቶ ስልኩም ተዘጋ አሁን የሚመለከተው የሀጂ ኮሚቴ አባታችንን እንዲያፈላልጉልን አደራ አደራ በተሰብ ተጨንቋል በአላህ ስም ዱአ አድርጉልን ሼር ሼር በማድረግ ከጭንቀት ታደጉን የአባታችን መረጃ ለሚፈልግም ሆነ አባታችንን ያገኘ በዚህ ቁጥር ይደውልልን የልጆቻቸው ቁጥር 0503852459 0505961993 ሼር ሼር በማድረግ ተባበሩን ሰኔ 2/10/2016 ታጠቅ ሚዲያ

‏"إذَا رَأيْتهُم حَسِبتَهُم لُؤْلُؤًا مَّنثُورًا"💎
‏"إذَا رَأيْتهُم حَسِبتَهُم لُؤْلُؤًا مَّنثُورًا"💎

👉የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን «ሀፊዘሑላህ» ደርሶች የሚለቀቁበት የWhatsApp ግሩፕ ተቀላቀሉ ! ➘➘➘ https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts

~እህቴ ሆይ !ያንች ትልቁ ሀብትሸ ፣ገንዘብሸ፣መልክሸ ወይም ዘርሸ አይደለም።ሀያእሽ ነዉ። ~
~እህቴ ሆይ !ያንች ትልቁ ሀብትሸ ፣ገንዘብሸ፣መልክሸ ወይም ዘርሸ አይደለም።ሀያእሽ ነዉ። ~