fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

MILLENNIUM ACADEMY-DEBRE BIREHAN

MILLENNIUM ACADEMY-DEBRE BIREHAN

رفتن به کانال در Telegram

Educational Institution

نمایش بیشتر
927
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '25
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+881
در 0 کانال‌ها
پست‌های کانال
ዛሬ ሰኔ 5 ቀን  የሰኔ ወር የትምህርት ክፍያ  የሚከፈልበት የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ያለቅጣት ይክፈሉ።

2
ዛሬ የግንቦት ወር የትምህርትቤት ክፍያ ያለቅጣት የሚከፈልበት የመጨረሻ ቀን ስለሆነ እንድትከፍሉ እናሳስባለን። 3 ወር እና ከዚያ በላይ የትምህርት ክፍያ ያልከፈሉትን የተናጠል ማሳሰቢያ ብንሰጥም ለውጥ ስላላየን ተማሪዎቹን የፁሁፉ ማስታወሻ አስይዘን ወላጆቻቸውን እንዲያመጡ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን።
663
3
ምምህራን በስራ ላይ ናቸው ትላንትም ዛሬም። ተማሪዎች ትምህርት ቤት ተገኝተው ትምህርት መከታተል ይኖርባቸዋል። በዋዛ ፈዛዛ የሚባክን ጊዜ ነገ ዋጋ ያስከፍለናል ። ወላጀች ልጆቻችሁ ወደትምህርት ቤት አለመሄዳቸውን እያያችሁ ችላ ማለታችሁ ተገቢ አይደለም። በነገው እለት በትምህርት ገበታ ላይ የማይገኙ በተለይም ተከታታይ ሪከርድ ያለባቸው ተማሪዎች ዘግይቶም ቢሆን እርምጃ የምንወስድ መሆኑ ይታወቅ።
1 004
4
+3
بدون متن...
1
5
የቀድሞው ጥበቃና አትክልት ሰራተኛ የነበሩት አቶ ዘነበ ገብሩ በተማሪዎችና ነበር ሠራተኞች አጠራር ጋሽ ዘኔ የአካዳሚያችን ባለውለታ ናቸው። ከጥበቃ ስራቸው በተጨማሪ ቀን በተፈጥሮ ለሊት ባትሪ በጭንቅላታቸው ላይ በማሰር በሚያገኙት ብርሀን አትክልቶችን በመንከባከብ ዛሬ ላይ በግቢያችን የሚታዩትን የሀገር በቀልና የውጪ ዛፎችና አትክልቶች አኘልን ጨምሮ ባለቤት እንድንሆን ያስቻሉን የምንጊዜም ባለውለታችን ናቸው። እድሜ ከጤና ይስጥልን። ዛሬ ሚያዝያ 10 በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት በሚሊኒየም አክስዮን ማህበርና እና በራሳችን ስም ጠይቀናቸዋል። ተደሰቱ ሳግ እየተናነቃቸው መረቁን እኛም ስለመረቁን እና ሰላመሰገኑን አመሰገናቸው ደስም አለን። መልካም የሰራ በስራው ሲታወስ ይኖራል። መልካም መስራት ለራሰ ነው። ለሰጠ በዝቶ ተባዝቶ ይሰጠዋል። አቶ ዘነበ ለ19 አመት በሚአማ ያገለገሉ ቢሆንም በቅጥር አፈፃፀም ችግር የጡረታ አበል የሌላቸው መሆኑን ልብ ይሏል። ሰራተኞች፣ የቀድሞ እና የዘመኑ ተማሪዎች እና የሚሊኒየም ወዳጆች ብታግዟ ቸው በረከት ታገኛላችሁ። መልካም በአል እንመኛለን። ሚሊኒየም አክሲዮን ምህበር
1
6
بدون متن...
1
7
+3
بدون متن...
1 318
8
የቀድሞው ጥበቃና አትክልት ሰራተኛ የነበሩት አቶ ዘነበ ገብሩ በተማሪዎችና ነበር ሠራተኞች አጠራር ጋሽ ዘኔ የአካዳሚያችን ባለውለታ ናቸው። ከጥበቃ ስራቸው በተጨማሪ ቀን በተፈጥሮ ለሊት ባትሪ በጭንቅላታቸው ላይ በማሰር በሚያገኙት ብርሀን አትክልቶችን በመንከባከብ ዛሬ ላይ በግቢያችን የሚታዩትን የሀገር በቀልና የውጪ ዛፎችና አትክልቶች አኘልን ጨምሮ ባለቤት እንድንሆን ያስቻሉን የምንጊዜም ባለውለታችን ናቸው። እድሜ ከጤና ይስጥልን። ዛሬ ሚያዝያ 10 በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት በሚሊኒየም አክስዮን ማህበርና እና በራሳችን ስም ጠይቀናቸዋል። ተደሰቱ ሳግ እየተናነቃቸው መረቁን እኛም ስለመረቁን እና ሰላመሰገኑን አመሰገናቸው ደስም አለን። መልካም የሰራ በስራው ሲታወስ ይኖራል። መልካም መስራት ለራሰ ነው። ለሰጠ በዝቶ ተባዝቶ ይሰጠዋል። አቶ ዘነበ ለ19 አመት በሚአማ ያገለገሉ ቢሆንም በቅጥር አፈፃፀም ችግር የጡረታ አበል የሌላቸው መሆኑን ልብ ይሏል። ሰራተኞች፣ የቀድሞ እና የዘመኑ ተማሪዎች እና የሚሊኒየም ወዳጆች ብታግዟ ቸው በረከት ታገኛላችሁ። መልካም በአል እንመኛለን። ሚሊኒየም አክሲዮን ምህበር
1 156
9
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
978
10
ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 4 ቀን በባንክ የሚያዝያ ወር የትምህርት ክፍያ የሚከፈልበት የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ያለቅጣት ክፈሉ።
1 089
11
ተማሪዎች በትምህርት ቤት እንዴት ስኬታማ መሆን ይቻላቸዋል? በትምህርት ቤት ውስጥ ስኬት የሚገኘው በውጤታማ ስልቶች፣ ተግሣጽ እና አዎንታዊ አስተሳሰብ ጥምረት ነው። የላቀ ውጤት ለማምጣት የሚረዱዎት አንዳንድ ተግባራዊ ምክሮች ውስጥ የሚከተሉት ዋናዋናዎቹ ናቸው፡፡ 1. ግልጽ ግቦችን አውጡ • ስኬት ለእርስዎ ምን ማለት እንደሆነ ይግለጹ (ለምሳሌ፣ ጥሩ ውጤት፣ አንድን ጉዳይ በደንብ ማወቅ ወይም የግል እድገት)። • የረዥም ጊዜ ግቦችን ወደ ትናንሽ፣ ሊፈፀሙ ወደሚችሉ ተግባራት ይከፋፍሉ። 2. እራስዎን ያደራጁ • ስራዎችን፣ የግዜ ገደቦችን እና ፈተናዎችን ለመከታተል እቅድ አውጪ ወይም ዲጂታል መሳሪያዎችን ይጠቀሙ። • የጥናት ቦታዎን ንጹህ እና ትኩረትን ከሚከፋፍሉ ነገሮች የፀዱ ያድርጉ። 3. ጠንካራ የጥናት ልምዶችን ማዳበር • ወጥ የሆነ የጥናት መርሃ ግብር ይፍጠሩ እና በእሱ ላይ ይጣበቁ። • እንደ ማጠቃለል፣ መጠየቅ እና ሌሎችን የመማር ዘዴዎችን ይጠቀሙ። • ከፈተና በፊት ከመጨናነቅ ይልቅ በየጊዜው የትምህርት ይዘቱን ይከልሱ። 4. በክፍል ውስጥ በንቃት ይሳተፉ • ሁሉንም ክፍሎች ይከታተሉ እና ዝርዝር ማስታወሻ ይውሰዱ። • ግንዛቤዎን ለማስፋት ጥያቄዎችን ይጠይቁ እና በውይይት ይሳተፉ። 5. ሲያስፈልግ እርዳታ ጠይቁ • እየተቸገሩ ከሆነ አስተማሪዎችን፣ እኩዮችዎን ወይም አስጠኚዎችን እርዳታ ከመጠየቅ ወደኋላ አይበሉ። • ለመተባበር እና ከሌሎች ለመማር የጥናት ቡድኖችን ይቀላቀሉ። 6. ጊዜዎትን በጥበብ ተቆጣጠሩ • በአስፈላጊነት እና በጊዜ ገደብ መሰረት ስራዎችን ቅድሚያ መስጠት. • ስራዎችን ወደ ትናንሽ ደረጃዎች በመከፋፈል እና ቀደም ብሎ በመጀመር መዘግየትን ያስወግዱ። • የጊዜ አያያዝ ችሎታዎች በጣም አስፈላጊ ናቸው ምክንያቱም በሁሉም ንባብዎ፣ ፕሮጄክቶችዎ እና ፈተናዎችዎ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንዲቆዩ ያግዛሉ። 7. ጤናዎን ይንከባከቡ • ትኩረትን እና ትውስታን ለማሻሻል በቂ እንቅልፍ ያግኙ። • የኃይል መጠንን ለመጠበቅ የተመጣጠነ ምግቦችን ይመገቡ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ። • እንደ አእምሮአዊነት ወይም ማሰላሰል ያሉ የጭንቀት አስተዳደር ዘዴዎችን ይለማመዱ። 8. ተነሳሽነት ይኑርዎት • ግቦችዎን እና ለምን እንደሚያስቡዎት እራስዎን ያስታውሱ። • ለመበረታታት ትናንሽ ስኬቶችን ያረጋግጡ፤ ያክብሩ። 9. የሂሳዊ አስተሳሰብ ችሎታዎችን ማዳበር • መረጃን ከማስታወስ ይልቅ መተንተን። • የተማሩትን በገሃዱ ዓለም ሁኔታዎች ላይ ይተግብሩ። 10. አካዳሚክን ከመደበኛ ትምህርት ውጭ እንቅስቃሴዎች ጋር ማመጣጠን። • ጥሩ ችሎታን ለማዳበር በሚወዷቸው እንቅስቃሴዎች ውስጥ ይሳተፉ። • በትምህርት ቤት እና በግል ሕይወት መካከል ጤናማ ሚዛን እንዲኖር ማድረግ። 11. ሀብትን በብቃት ተጠቀም • የቤተ-መጻህፍት፣ የመስመር ላይ መሳሪያዎች እና ትምህርታዊ መተግበሪያዎችን ይጠቀሙ። • ስለ ርዕሰ ጉዳዮች ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ለማግኘት ከስርዓተ ትምህርቱ ባሻገር ያንብቡ። 12. በአዎንታዊ እና በቋሚነት ይቆዩ • አስቸጋሪ ጊዜያቶችንና ተግዳሮቶችን ለማደግ እንደ እድሎች ተቀበል። • ከውድቀቶች ለመማር እና ለመሻሻል መስራት። 13. መዘናጋትን ያስወግዱ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ለማስወገድ ከቴሌቪዥን ይራቁ፤ ስልክዎን ያጥፉ ወይም በምታጠኑበት ጊዜ በጸጥታ ሁኔታ ላይ ያድርጉት። እንዲሁም ትኩረትን የሚከፋፍሉ ድረገፆችን ወይም ማሳወቂያዎችን የሚከለክሉ ተግበሪያዎችን መጠቀም ይችላሉ። 14. በአንድ ጊዜ ብዙ ስራ ለመስራት አይሞክሩ አስር ተግባር ለማከናወን ካቀዱ አንዱንም ሳያሳኩ የመቅረት እድልዎት ከፍተኛ ነው፡፡ አስር አባሮ አንድም መያዝ አይቻልም፡፡ ይህ በሁሉም መስክ ቅልጥፍናዎን ውጤታማነትዎን ይቀንሳል. አንድ ተግባር በአንድ ጊዜ ይፈፅሙ። እነዚህን ስልቶች እና ሌሎችን በተከታታይ ጥረት በማጣመር በትምህርት ቤት ስኬታማ መሆን ይቻላል፡፡ እነዚህን መተግበር የዛሬንውጤታማነት ብቻ ሳይሆን ለወደፊቱ በህይወትዎ ስኬታማ እንዲሆኑ ጠንካራ መሰረት መገንባት ይችላሉ። ተነሱ እና ጠንክረው ይስሩ። ደካማ ልማድዎን ይቀይሩ። ስኬት የታታሪነት ውጤት ነው። ሚሊኒየም አካዳሚ
1 139
12
ከዛሬ መጋቢት  4 ቀን 2017 "እስከ ነገ 11:30 ድረስ የመጋቢት ወር የትምህርት ክፍያ ያለቅጣት መክፈል የሚቻልበት ነው፡፡ የሞባይል መተግበሪያው እየሰራ ስላልሆነ ዛሬውኑ የትምህርት ክያውን ወደሚቀርብዎ ብርሀን ባንክ በአካል በመገኘት ይክፈሉ፡፡ ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ ስላላቸሁ ተጨማሪ አስተዳደራዊ እርምጃ ከመውሰዳችን በፊት እንድትከፍሉ ለመጨረሻ ጊዜ እናሳስባለን፡፡ አካዳሚው
874
13
ዘሬ የካቲት 5 ቀን 2017 የየካቲት ወር የትምህርት ክፍያ ያለቅጣት መክፈል የሚቻልበት የመጨረሻ ቀን ነው፡፡ የብር 50 ቅጣት ሳያጋጥምዎ ዛሬውኑ የትምህርት ክያውን ይክፈሉ፡፡ ውዝፍ ክፍያ ያለባችሁ ስላላቸሁ ተጨማሪ አስተዳደራዊ እርምጃ ከመውሰዳችን በፊት እንድትከፍሉ ለመጨረሻ ጊዜ እናሳስባለን፡፡ አካዳሚው
841
14
ብርሀን ባንክ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፏል። ለተከበራችሁ የብርሃን ባንክ ደንበኞች ባንካችን ቅዳሜ የካቲት 01 እና እሁድ የካቲት 02 ቀን 2017 ዓ.ም የሲስተም ለውጥ ስራ የሚያከናውን በመሆኑ፣ በቅርንጫፎች እንዲሁም በሁሉም የኦንለይን ሲስተሞች ላይ የተለመደው የባንክ አገልግሎቶች የማንሰጥ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን፡፡ ስለሆነም የልጅዎን የትምህርትቤት ክፍያ በፍጥነት ይክፈሉ።
902
15
بدون متن...
1 513
16
بدون متن...
1
17
በርካታ ቤተሰቦች የልጆቻቸውን የትምህርትቤት ክፍያ እንዳልከፈሉ ማረጋገጥ ችለናል፡፡ ዛሬ የጥር ወር የትምህርት ክፍያ የሚከፈልበት የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ዋለጆች የልጆቻቸውን የትምህርት ክፍያ እንዲከፍሉ እናሳስባለን፡፡
1 217
18
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መጨረሻ የሞላችሁት ፎርም ላይ የሚሻሻል መረጃ ስላለ ነገ 02/05/17 ጠዋት በመደበኛ የት/ት ሰዓት እንድትገኙ እና እንድታስተካክሉ። 📌ለሚፈጠረው የትኛውም ክፍተት ት/ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም።
1 698
19
አስታውሱ !!! በየወሩ የቀጣይ ወር የትምህርት ክፍያ የሚከፈለው እየተጠናቀቀ ካለው ወር 25ኛ ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 5ኛ ቀን ብቻ ያለቅጣት መክፈል ይቻላል፡፡ ከተጠቀሰው ቀን ካለፈ ቅጣት አለው፡፡ ስለዚህ የጥር ወር የትምህርት ክፍያ መክፈያ ቀን ሊጠናቀቅ ዛሬን ሳይጨምር የቀሩት 4 ቀናት ብቻ ናቸው፡፡ ዛሬውኑ የልጅዎን የትምህርት ክፍያ ይክፈሉ፡፡
1 416
20
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መጨረሻ የሞላችሁት ፎርም ዛሬ 10:30 የሚላክ ሲሆን 🌍የስም:ፆታ እና እድሜ 🌍የስትሪም ምርጫችሁን (ናቹራል /ሶሻል) እና ተያያዥ መረጃዎችን በመመልከት የሚስተካከል ነገር ካጋጠማችሁ ዛሬ እስከ 10 ሰዓት ድረስ ማስተካከል ትችላላችሁ።
1 333