300
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+2330 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+326
در 0 کانالها
سپتامبر '260
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+4
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+11
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+14
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+288
در 0 کانالها
پستهای کانال
ቀን 18/01/2017ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለሶሬሳ ት/ቤት ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
ሰኞ መስከረም 20/01/2017ዓ.ም መደበኛው የትምህርት ፕሮግራም የሚቀጥል በመሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሶቻቸውንና ምሳቸውን አሟልተው በመያዝ በሰዓቱ በት/ቤት በመገኘት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እናስታውቃለን።
መምህራን፣ ሠራተኞችና መልዕክቱ የደረሳችሁ ወላጆች መልዕክቱን ላልሰሙ የት/ቤታችን ወላጆችና ተማሪዎች እንድታስተላልፉ ጭምር እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
| 2 | بدون متن... | 400 |
| 3 | بدون متن... | 357 |
| 4 | بدون متن... | 339 |
| 5 | بدون متن... | 233 |
| 6 | የ2017ዓ.ም የሶሬሳ ቅድመ አንደኛ የመጀ/ እና መካ/ ደረጃ ት/ቤት የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ ትምህርት አጀማመር | 219 |
| 7 | بدون متن... | 342 |
| 8 | بدون متن... | 399 |
| 9 | 🌻🌻🌻ለሶሬሳ ት /ቤት መምህራን፣ ሠራተኞች፣ ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ 🌻🌻🌻
🌻እንኳን አደረሳችሁ🌻
2017 መልካም አዲሰ ዓመት ይሁንላችሁ
አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
ት/ቤቱ 💐🌼 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 | 379 |
| 10 | ለሶሬሳ አፀደ ህፃናት የመጀ/ እና መካ/ ደረጃ ት/ ቤት ወላጆችና ተማሪዎች
የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ መደበኛ እና መደበኛ ትምህርት ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል ድልድል በት/ቤት ግቢ ውስጥ የተለጠፈ ሰለሆነ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ | 380 |
| 11 | ማስታወቂያ
በደሴና አዲስ አለማየሁ አዳሪ ት/ቤቶች በ2017ዓ.ም ለመማር ለምትፈልጉ የ2015 እና 2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በ9ኛ እና 10ኛ ለመማር የምትፈልጉ ማሟላት የሚገባችሁን ነጥብ፣ የመመልመያ መስፈርትና የምዝገባ ጊዜውን የያዘ ደብዳቤ ያያዝንላችሁ ሰለሆነ በስራ ቀናት በት/ቤት እየተገኛችሁ በመመዝገብ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናስታውቃለን።
ሶሬሳ ት/ቤት | 408 |
| 12 | Desse and Hadis Alemayehu s school.pdf | 352 |
| 13 | بدون متن... | 475 |
| 14 | بدون متن... | 635 |
| 15 | የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
።።።።።።
ነሐሴ 12/2016(ትምህርት ቢሮ)
በአማራ ክልል የ2016ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፍ ሆኗል።
ከሰኔ 3_4/2016 እና ከሰኔ 13_14/2016 የተሰጠው ክልል አቀፍ የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ተገልጿል። ፈተናውን ከወሰዱት 132,225 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 97,859(74.1%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል። በተመሳሳይ ፈተናውን ከወሰዱት 150,928 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 84,522(56%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
ለፈተና ከተቀመጡት 82 የአይነ ስውር 6ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 80(95.18%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን ፈተናውን ከወሰዱት 148 የ8ኛ ክፍል አይነስውር ተማሪዎች መካከል 105(70.94%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
👉 በ2016 ክልል አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ሆኖ የተመዘገበው የ6ኛ ክፍል አማካይ ውጤት 100 ሲሆን የ8ኛ ክፍል ደግሞ 97 ሆኖ ተመዝግቧል።
ተማሪዎችም በሁለት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ ሲሆን
➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና
👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡
በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን በመጀመሪያ
👉start የሚለውን ይጫኑ!
👉በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ
👉ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
👉በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ
➌በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ:-
👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና
👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
👉 የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን
👉 ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
👉በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ
1. በዌብ ሳይት ገጻችን http://www.anrseb.gov.et/
2. በዩቱብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCARNQWN5bm5z2JmKsC_Cn8w
3. በፌስ ቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Amhara-Education-Bureau
4. በቴሌግራም ቻናላችን t.me/anrse
ያግኙን
YouTube | 642 |
| 16 | የተከበራችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች ወላጆች ከኢንተርኔት መለቀቅ ጋር ተያይዞ ተቋርጦ የነበረው የት/ቤታችን የቴሌግራም የመረጃ ልውውጥ የሚቀጥል መሆኑን እየገለፅን መረጃዎችን ዘወትር እንድትከታተሉ በአክብሮት እናሳስባለን።
የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት እስካሁን ያልመጣ ሲሆን እንደደረሰን በቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
በተመሳሳይ የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት መጀመሪያ ጊዜ ቀኑ ሲቃረብ የምናሳውቅ ይሆናል። | 512 |
