አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school
رفتن به کانال در Telegram
✨በዚህ ትምህርት ቤት ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞዴል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መልዕክቶችን ያገኛሉ። ✨ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት መሻሻል እንተጋለን✨
نمایش بیشتر2 273
مشترکین
-124 ساعت
+47 روز
+2030 روز
آرشیو پست ها
3ኛ ዙር ሞዴል ፈተና ፕሮግራም 2018 (2).docx0.21 KB
13/04/ 2018 ዓ.ም.
ማስታወቂያ
ለት/ቤታችን የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ማክሰኞ በቀን 14/04/2018 ዓ.ም ትምህርት ግማሽ ቀን ስለሆነ ከቀኑ7፡00 ላይ ልጆቻቸዉን እንድትቀበሉ እናሳዉቃለን፡፡
ት/ቤቱ
Guyyaa 013/04/2018
Beeksisa
Maatii Barattootaa Mana BarumsaaKeenyaa Hundaaf
Kiphxata gaafa guyyaa 14/04/2018 barnoonni guyyaa walakkaa waan ta’een kana beektanii guyyaa keessaa sa’aatii 7:00 irratti daa’imman keessan akka fudhattan isin beeksifna.
M/B
+7
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟በዕውቀት እና ክህሎት የበቃ ትውልድን በማፍራት ኢትዮጵያን ተምሳሌት ሀገር እናደርጋለን በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው 32ኛው ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በበጀት አመቱ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ተማሪዎችና ተቋማት ዕውቅና በመስጠት ተጠናቀቀ።✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
💫💫💫ትምህርት ቤታችን አብዮት ቅ/1ኛ፡ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 🏆🏆🏆🏆🏆🏆በ2017 ዓ.ም አፈጻጸም በከተማ ደረጃ በ6ኛ ፣8ኛ ክፍል ውጤትና በKPI ውጤት በከተማ ደረጃ 4ኛ🏅 ከየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ከሚገኙ ቅድመ 1ኛ፡1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል 🏆🥇 በመውጣት የዋንጫ🏆፣የሰርትፍኬት🎫ና የኮምፒውተር🖥 ተሸላሚ ሆኗል‼️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለእዚህ ውጤት መመዝገብ ከፍተኛ አስተዋፆ ላበረከታችሁ እና ሙያዊ ኃላፊነታችሁን በሚገባ ስትወጡ ለነበራችሁ የትምህርት ቤቱ መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች፡ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንዲሁም ያላሰለስ ድጋፍ እና ክትትል ታደርጉ ለነበራችሁ የትምህርት ባለሙያዎች የትምህርት ቤቱ አመራር ልባዊ ምስጋና ያቀርባል፡፡
🎊🎊🎊🎊🎊🎊በ2017 ዓ.ም የተመዘገበውን ውጤት በ2018 ዓ.ም በላቀ ጥራት እና ውጤታማ የስራ አፈፃፀም ተግባራዊ በማድረግ ውጤታማነታችንን በማስቀጠል ኃላፊነታችንን በሚገባ ለመወጣት የምንችልበትን ስርዓት በማጎልበት ውጤታማነታችን የምንስቀጥል መሆኑን ለማሰወቅ አንወዳለን፡፡🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
