fa
Feedback
የታዋቂ ሰዎች ንግግር

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

رفتن به کانال در Telegram

አለም ላይ የምናቃቸው የታላላቅ ሰዎች ንግግር ይቀርባል #share share እውነተኛ የጠቢባን ንግግር 🇪🇹😂😂😂😂😂😂🇪🇹 ♎️♊️♋️♐️♍️♒️♑️♈️🔱🔯♓️💢➗💠💡💤💨💦🕐🌟⭐️

نمایش بیشتر
1 454
مشترکین
-324 ساعت
+17 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው። SHARE @tebibangegr

#ምርጫ2018 ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ መካሄድ ጀምሯል። @tebibangegr

አርቲስት ሰላማዊት ደስታ ከዚህ ዓለም ድካም አረፈች አርቲስት ሰላማዊት ደስታ ባደረባት ህመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ቆይታ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፋለች። የአርቲስት ሰላ
አርቲስት ሰላማዊት ደስታ ከዚህ ዓለም ድካም አረፈች አርቲስት ሰላማዊት ደስታ ባደረባት ህመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ቆይታ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፋለች። የአርቲስት ሰላማዊት ደስታ የሽኝት ፕሮግራም በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ዛሬ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ቤተሰቦቿ፣ ዘመዶቿ፣ ጓደኞቿና የሙያ አጋሮቿ በተገኙበት የሚከናወን ሲሆን የቀብር ስነስርአቱ ከቀኑ 7:00 ሰዓት በማህደረ ስብሃት ቅድስት ልደታ ለማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ይፈፀማል።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖች፣ እንኳን ለኢድ አል አደሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ

የህይወት አርቲቡርቲ፥ ቅጥ ያጣ የኢኮኖሚ አለመረጋጋት፥ ሰው ሰራሽ የኑሮ ውድነት፥ የዘረኝነት እንቶፈንቶ፥ የሃይማኖት አክራሪነት ለደቆሰው ለዚህ ህዝብ ደስታውን ስለሚደሰትበት መንገድ ቅድመ-ሁኔታ አታውጡለት። ይህ ህዝብ ለአርሰናል አይደለም ማልያ በሬ ቢጥልለትም አሻሮ ከሰራው የውስጡ ብሶት ሊሸሽ ኳስ ስር ተሸሽጎ ውስጡ የሚያመነጭለትን dopamine ያጣጥምበት በህይወቱ ሲያማርር፥ ኑሮ ከተባለ የማይገፋ ቋጥኝ ጋር ጡጫ ሲጋጠም፥ የቀለብና የቤት ኪራዩን ሊያገኝ ሲንደፋደፍ ምን አግዘኸዋል?ለየትኛው ብሶቱ ለማንኛው ጭንቀቱ መፍትሄ ዘይደህለት ነው ዛሬ በፌሽታው ቀን የደስታው ኬላ የምትሆንበት? እርሙን መደሰቻ አጥቶ በግራ የማይገታ የኑሮ ሰበዝ፥ በቀኝ የተተበተበ የዘረኝነት ትብታብ፥ ከፊቱ ድንግርግሩ የወጣ መፃኢ ተስፋ፥ ከኋላው ያልተቋጨ ሃገራዊ ስንክሳር እያግተለተለ በመሆንና ባለመሆን ለሚዋዥቅ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ለምን ለደስታው ደረሰኝ ካልቆረጥኩልህ ትላለህ??? አርሰናልን ደገፈ ማለት ለተፈናቀሉ ወገኖቹ ስሜት አልባ ነው ማለት ይሆን እንዴ? በዋንጫው ስኬት አቅሉን እስኪስት አበደ ማለት ለሃገሩ ስሜት አልባና ባንዳ ትውልድ ተፈጠረ ማለትስ ነው? አርሰናል ዋንጫ በልቷል አንተስ ቁርስህን በላህ?🙄🙄🙄 ላም ጥያቄ😏😏😏 ህይወት እስከ ምግብ መኖር እስከ እህል ድረስ ብቻ የሚመስላቸው አጋሰሶች ሃሳብ ነው። ይሄ ህዝብ ደስታውን በዊድም ባገኘ🤲🤲🤲 በመከራው መመከሩ ሳያንስ፥ በስቃዩ መሳቀቁ ሳይጎድለው፥ በችጋር መከትከቱ፥ በአሳር መንከራተቱ ዕጣፈንታው እኮ አይደለም። በቃ ኢትዮጵያዊ by hook or by crook ይሳቅልኝ ከጋራ ድል ይልቅ ለጋራ ሀዘን የታጨ፥ ከጋራ ስኬት ይልቅ ለወል ውድቀት ተላልፎ የተሰጠ ህዝቤ ለሳቅና ፌሽታው አርሰናል ምክንያት ከሆነ ከ"ያርግለት" በቀር ምንስ ሊባል🙏🙏🙏 አጉል ጥራዝ አትንጠቁ፥ ከልክ በላይ አትወቁ፥ ጦርነቱን ያልጀመረ ህዝብ የውጭ ኳስ ላይ ለምን ፈነጠዘ ተብሎ ሙሾ አይደረደርለትም። የኑሮ ውድነቱን የፈጠረው በኢትዮጵያ የሚገኝ የአርሰናል ደጋፊ ይመስል በሰው ደስታ ተዝካር አትፍጠሩ። አርሰናልን ስንከተል ያለፍነውን ስርጓጉጥ፥ የተሻገርነውን የሰቀቀን ድልድይ፥ የተጫነብንን ቋጥኝ፥ የተፎገርነውን ፉገራ እኛው ባለቤቶቹ በዘመናት ቁጥር ስር የሆንነውን ስለምናውቅ የሆንነው ላይ ያልነበራችሁ የደስታችን ትራፊኮች ተዉን እንለፍበት🤲🤲🤲 የሰው ልጅ passion የሚባል ነገር አለው የኔ passion ኳስ መመልከት ነው ያንተን passion የመተቸት መብት የለኝም፤ እኔ የሚመቸኝ የግድ እንዲመችህ አላስገድድህም። ብዙ የተባልንበት፥ ልጅነቴን የተዋደቅኩለት፥ ከእኩዮቼ የተሟገትኩለት፥ እራቴን ያልበላሁለት፥ ጅማቴ እስኪገተር የጮህኩለት የኔው አርሰናል ዋንጫውን በክብር አንስቷል የፈረንጅ ሃገር ኳስ፥ ነጫጭባ ለሚራገጠው፥ አርሰናል ቁርስ አይገዛልህም ጂኒ ጃንካችሁን ተዉትና ሰዉን ለምርጫው ተዉት። የውጭ ሙዚቃን ሆነ ፊልም ስታሳድዱ ልክ የውጭ ኳስ ስንደግፍ ስህተት🤣🤣🤣🤣 ሄችሄችሄችሄች "ለመደሰት ምክንያት ባይኖረን እንኳን ሰበብ እየፈጠርን እንደሰትበት" ፍሊስ...ፍሊስ🤲🤲

ትዳርን የምገድሉ 18 ነገሮችን እኔሆ 1. ስንፍና ትዳርን ያፈርሳል። 2. ጥርጣሬ ትዳርን ያፈርሳል። 3. እምነት ማጣት ትዳርን ያፈርሳል። 4. እርስ በርስ አለመከባበር ትዳርን ያፈርሳል። 5. ይቅር አለማለት፣ ቂም፣ ጥላቻ፣ ክፋትና ቁጣ ትዳርን ያፈርሳሉ። 6.አላስፈላጊ ክርክር ትዳርን ያፈርሳል። 7. ከትዳር አጋርህ ምስጢር መደበቅ ትዳርን ያፈርሳል። 8. ማንኛውም ዓይነት ክህደት (በገንዘብ፣ በስሜት፣ በሥነ-ልቦና ወይም በሌላ) ትዳርን ያፈርሳል። 9. ውሸት ትዳርን በቀላሉ ያፈርሳል፤ በሁሉም ነገር ለትዳር አጋርህ ቅን ሁን። 10. ከትዳር አጋርህ ይልቅ ከወላጆችህ/ቤተሰብህ ጋር ብዙ መቀራረብ ትዳርን ያፈርሳል። 11. የግብረ ሥጋ ግንኙነት እጥረት፣ ወይም አለመደሰት ትዳርን ያፈርሳል። 12. ብዙ እና ጥንቃቄ የሌለው ንግግር ትዳርን ያፈርሳል። 13. ከትዳር አጋርህ ጋር ትንሽ ጊዜ ማሳለፍ ትዳርን ያፈርሳል። 14. ገንዘብ፣ ያለ እቅድ ግዢና የገንዘብ ዲሲፕሊን ማጣት ትዳርን ያፈርሳል። 15. የትዳር አጋርህን ድክመት ለወላጆች ወይም ለእህት ወንድሞች ማጋለጥ ትዳርን ያፈርሳል። 16. በመንፈሳዊ ሕይወት ጽኑ አለመሆንና አብሮ አለመጸለይ ትዳርን ብቻ ሳይሆን ሕይወትንም ይጎዳል። 17. ማማረር ፣ ተግሣጽና እና እርማት አለመቀበል ትዳርን ያፈርሳል። 18. የእግዚአብሔርን ቃል አለማወቅና አለመታዘዝ ትዳርን ያፈርሳል።

ጧት ------ ራሱን ጎዝጉዞ ራሱን አንጥፎ ራሱ ላይ አድሮ ሰው በጧት ይነቃል ተስፋና ብልቱን አንድ ላይ ገትሮ ----------- የመፀሀፍ ርዕስ: የቀንድ አውጣ ኑሮ! ይስማዕከ ወርቁ

sticker.webp0.34 KB

ዳስ ጣል (አንሳው) ዳስ ጣል ልቤ፣ ለውስጤ ሀዘን ለቅሶ ሰው አይችልህ ደርሶ አለ ጊዜ፣ ገና ነው እያልኩት እራሴን በደልሁት ለካ እንዲህ ነው ማለቅ፣ እህ እያሉ ነዶ ሀገር የሞተበት፣ የት ያለቅሳል ሄዶ? ዳስ ጣል ዳስ ጣል ዳስ ጣል ልቤ ለውስጤ አዘን ለቅሶ ሰው አይችልህ ደርሶ አለ ጊዜ፣ ገና ነው እያልኩት እራሴን በደልሁት ለካ እንዲህ ነው ማለቅ፣ እህ እያሉ ነዶ ሀገር የሞተበት፣ የት ያለቅሳል ሄዶ? ዳስ ጣል ዳስ ጣል አክሱም ላሊበላን፣ በአንድ አለት አጽንቶ አልራመድ አለ፣ ሀገር ተለያይቶ ምሰሶው ዘመመ፣ ጣራውም ያፈሳል ሀገር የሞተበት፣ የት ሄዶ ያለቅሳል! ባሳደገኝ ቅየ፣ ባደኩበት መንደር ባይተዋር ሰው ሁኜ፣ እንደሌለው ሀገር ያቆምኋትን ሰንደቅ፣ ተፈትኜ በእሳት እንዴት አቀርቅሬ፣ ባንዲራዬን ላንሳት አባይ ለዘዴው፣ በአፍ ይቀድማል አምኖ መከዳት፣ እንዴት ያማል ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት እንዴት ይችላል ዝም ማለት ከነገ ዛሬ፣ ይሻል ባልኩኝ የራሴን ጩኸት፣ ተነጠቅኩኝ ተጣላሁና ከወንዜ አድባር እንዴት ልታረቅ፣ ከራሴ ጋር አዲስ አበባ፣ አዶ ሸገሩ እንኳን ሸገሩ የሁሉ አይደል ወይ? ሞላው ሀገሩ በፍቅር ጠርተው፣ ከዳር እስከ ዳር መሃል ገቡና፣ አቆሙን ከዳር ባቆዩት ሀገር፣ ጀግኖች በአንድነት በአርበኝነት እንዴት ይገፋ፣ ኢትዮጵያዊነት ኧ . . . ኧ . . . ና ና ባቆዩት ሀገር ፣ ጀግኖች በአንድነት እንዴት ይገፋል፣ ኢትዮጵያዊነት

''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም'' ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ'' ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን። @tebibangegr

Repost from ETHIO IPTV
😂 ፆም ሊፈታ እንጂ ፤ ፆም ሊያዝ መሰላቸው እንዴ 🤔 በሬ 300ሺ ፣  በግ 35ሺ ፣ ዶሮ 3500 💥 በቂቤ አይፈታም እንዴ ካልበላቹ ትሞታላቹ አልተባልን እንደውም ስጋ ማብዛት በሽታ መሸመት ነው!! 😭 እኔ ከነጋዴው በላይ በዚ ዋጋ የሚገዛው አጋሰስ ህብረተሰብ ነው ደሜን ሚያፈላው! @ETHIOIPTV1206

ከዛሬ 12 ሰአት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ በድጋሚ ጭማሪ ተደርጓል‼️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገዉ 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈዉ የነዳጅ ዉጤቶች የዋጋ ግንባታ የአፈፃ
ከዛሬ 12 ሰአት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ በድጋሚ ጭማሪ ተደርጓል‼️ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገዉ 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈዉ የነዳጅ ዉጤቶች የዋጋ ግንባታ የአፈፃፀም ዉሳኔ መሠረት የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በየጊዜዉ እየተከለሰ ስራ ላይ እንዲዉል ሲደረግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሠረት የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከመጋቢት 23/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሠዓት ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የአዲስ አበባ ከተማ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዚህ በታች በተቀመጠው ሠንጠረዥ መሠረት ተግባራዊ እንዲደረግ በመንግሥት የተወሰነ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

7. ኒቆዲሞስ ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበረ ይታሰብበታል በዚም ዕለት የኒቆዲሞስን ታሪክ የሚያስታውስ መዝሙር ይዘመርበታል፡፡ @tebibangegr

እግር ኳስ ኑካምፕ ላይ አበደች ጨርቋን ጣለች

ሰበር ዜና :- የካፍ (CAF) አስደንጋጭ ውሳኔ! የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ውጤት ተቀልብሷል - ዋንጫው ለሞሮኮ ተሰጥቷል! * ሞሮኮ 3 * ሴኔጋል 0 egziooooo @tebibangegr

ረጅም ቃል የማንበብ ፍርሀት "Hippopotomonstroesquipedaliophobia" ይባላል! @tebibangegr