cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

አለም ላይ የምናቃቸው የታላላቅ ሰዎች ንግግር ይቀርባል #share share እውነተኛ የጠቢባን ንግግር 🇪🇹😂😂😂😂😂😂🇪🇹 ♎️♊️♋️♐️♍️♒️♑️♈️🔱🔯♓️💢➗💠💡💤💨💦🕐🌟⭐️

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 104
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ህይዎት አንዴ ነዉ! ታዲያ እርስዎ ሊሞቱ የሚገባዉ ከሚታወሱ ነገሮች ጋር እንጂ በፍፁም ከነ ህልምዎ ሊሞቱ አይገባምና ለህልምዎ መሳካት ተግተዉ ይስሩ! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
إظهار الكل...
3
ለህሊናህ ተገዢ ሁን! ለህሊናህ ከተገዛህ ሙሉ ሰዉነትህን ወደ ምታገኝበት መንገድ ይዎስድሃል። ሁሌም ለኅሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ! ምን መሰለህ የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ እንደሚችል አስብ! ለኅሊናህ ስትል መልካም ስራን ካልሰራህ ከምንም በላይ በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራል። ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
إظهار الكل...
1
ስለሚገቡበት ዓለም የበለጠ ሲማሩ እና በሀሳቡ እና በእውነታው መካከል ያለውን ክፍተት ሲመለከቱ ሽንፈት የሚሰማዎት ጊዜዎች ይኖራሉ፡፡ ግን ያ ሁላችንም የምንጋፈጠው ነገር ነው። እነዚያን መሰናክሎች የሚገጥሟቸው እና ያሸነፋቸው ሰዎች ህልማቸው እውን የሚሆኑ ሰዎች ናቸው! ስለዚህ ራዕይዎን ይኑሩ እና ስኬትዎን ይጠይቁ ፡፡ ቀድሞውኑ ህመም ላይ ነዎት ፣ ለእሱ ሽልማት ያግኙ! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
إظهار الكل...
👍 2
ሉቃስ 24:34 ጌታ በእውነት ተነሥቶአል። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! 🎉 @tebibangegr @tebibangegr
إظهار الكل...
👍 1
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ" (2ኛ ቆሮ ም 5:14) ለመለው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢ ዕለት በሰላም አደረሳቹ ከወዲሁ መልካም በዓል @tebibangegr @tebibangegr
إظهار الكل...
👍 2
መጠየቅ ያለብህን ብቻ ጠይቅ! ምናልባት አሁን ላይ የተሻለ እዉቀትን ፈልገዉ ብዙ የጠየቁ ቢመስልዎትም በመጨረሻም ግን በጭራሽ እንዳልጠየቁ ይገነዘባሉ! ምክንያቱም ሲጠይቁ የነበረዉ የተሳሳተውን ሰው ነበርና! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 @tebibangegr
إظهار الكل...
👍 2
ዉድ የቻናሉ ቤተሰቦች ሆይ ቻናሉ ላይ ስለ ሚለቀቁ ነገሮች እንዲጨመር ወይንም እንዲቀነስ እንዲሁም ቻናሉን በተመለከተ ያላችሁን ማንኛውንም አይነት አስተያየት በ 👉@Tedy75mule እንድታደርሱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ🙏 ቻናሉን ሼር በማድረግዎ የሚወዱት ሰዉ እንዲጠቀም እያደረጉ ነዉና ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ ከማጋራት አይቆጠቡ። @tebibangegr
إظهار الكل...
1
ዉድ የቻናሉ ቤተሰቦች ሆይ ቻናሉ ላይ ስለ ሚለቀቁ ነገሮች እንዲጨመር ወይንም እንዲቀነስ እንዲሁም ቻናሉን በተመለከተ ያላችሁን ማንኛውንም አይነት አስተያየት በ 👉@Teddy75mule እንድታደርሱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ🙏 ቻናሉን ሼር በማድረግዎ የሚወዱት ሰዉ እንዲጠቀም እያደረጉ ነዉና ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ ከማጋራት አይቆጠቡ። @tebibangegr
إظهار الكل...
ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር! #አስተውል የዛሬው ማንነትህ የትላንት አስተሳሰብህ ውጤት ነው ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ ሐዘን፣ ማጣት፣ ድብርት፣ ብስጭት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ብቸኝነት…… ከነዚህ አንዱ እንኳ በኑሮህ ከገባ ህይወትህ ጎዶሎ ነው። በእርግጠኝነት ግን ህይወትህን ሠላም፣ ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ስኬት…… የሞላበት ማድረግ ይቻላል ጉዞህን ወደ ስኬት፣ ሠላም፣ ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ባለፀግነት አድርግ አስታውስ ህይወት ምርጫ ናት! ለሚወዱት ሰው ያጋሩ🙏 🔜 @tebibangegr
إظهار الكل...
👍 6👎 1
" ጥላቻ ማለት በድን አስክሬን ነው ። አላዋቂዎችም የጥላቻ ዋሻዎች ስለሚሆኑ የጥላቻ መቃብሮች ይሆናሉ ። ማናችን ነን ታድያ የጥላቻ መቃብሮች...? " / ካህሊል ጂብራን / @tebibangegr
إظهار الكل...