fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 214 مشترک است و جایگاه 5 264 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 092 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 214 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 11 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 587 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.53% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.04% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 410 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 331 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 13 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 214
مشترکین
-824 ساعت
+397 روز
+58730 روز
آرشیو پست ها
༒ መንፈሳዊ ጥያቄ ༒ ---------------------------------- 👉 አንድ ክርስቲያን ሥጋና ደሙን ከመቀበሉ አስቀድሞ ስንት ሰዓት መጾም አለበት?? ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

photo content

📍ጥያቄ --------------- የአምስቱ ብሔረ ኦሪት ጸሐፊ ማን ነው??

➲ ለወዳጅ ለዘመዶ መዝሙር ለመጋበዝ ከስር ያለውን ይቀላቀሉ 👇👇👇
➲ ለወዳጅ ለዘመዶ መዝሙር ለመጋበዝ ከስር ያለውን ይቀላቀሉ 👇👇👇

አንዳንድ ሰዎችን ካንተ ማራቅ ከፈለክ በነርሱ ከልክ በላይ እንደተሳብክና አብዝተህ ፍላጎትህን ከተለዩ ቃላቶች ጋር አሳያቸው ያኔ ካንተ ሲፈልጉ እየኮሩ አልያም እንዲሁ ሸሸት ማለት ይጀምራሉ።

༒ መንፈሳዊ ጥያቄ ༒ -------------------------------- ➲. ዐማኑኤል ማለት ምን ማለት ነው? ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

፡ እርሳኝ አልኩት ከልቡ ውስጥ አነገሰኝ በኔ ክፋት በሱ መቻል እያሳቀ ሆድ አስባሰኝ በቃህ ስለው በእጥፍ መውደድ ተከለለ እንዲጠላኝ ሳሾፍበት መናፈቁን አልተው አለ ራቀኝ አልኩት ግን ቀረበኝ ተወኝ አልኩት አለሁ አለኝ እየናኩት አከበረኝ እንዲህ ሆኖ በልቡ ነው የሰበረኝ ✍Mekdi @amen1995

መች ገባው ከርቸሌ፡ መች ታሰርኩ በቅጣት፣ ያሰርሺኝ አንቺ ነሽ፡ በነፃነቴ ሽንቁር ፡ ሰንቅረሽበት ጣት! ስራመድ ስላንቺ፡ ስለጥፍ ስላንቺ፡ አድርገሽ ስለሽው፡ በስልችት ጎጆ ራስሽን ጣልሺው፣ እና አሁን ታዲያ፡ ለሰው መሆን ቀርቶ ፡ ለራስሽ የለሽው!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ባብዛኛው መጀመሪያ ቀን ራስን ያስተዋወክበት ማንነት ለሌሎች ቋሚ አንተነትህ እርሱ ነው! ከዛ ውጪ በቆይታ ማንነትህ ሲበረዝ ከተመለከቱ አንተ በሌላ ሰው የተተካህ እንጂ አንተ ይህን እንዳልሆንክ ነው ሚያስቡት!!! ጥንቃቄ ለመጀመሪያ ቀን ለምናሳየው ገፅታ!!!

ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇

ጥያቄ ✞✞✞ ======== ➲ ቅዱስ ሉቃስ ማነው❓ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

💒 በፎቶው ላይ የምታዩት ምን ቤተ ክርስቲያን ነው? ➛ Add u'r channel 👇👇 @oparina2
💒 በፎቶው ላይ የምታዩት ምን ቤተ ክርስቲያን ነው? ➛ Add u'r channel 👇👇                         @oparina2

➲ ጥያቄ ✞✞✞ =========== ➪ የህግ ሁሉ ፍጻሜ -----------ነው ❓️ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

➲ ለወዳጅ ለዘመዶ መዝሙር ለመጋበዝ ከስር ያለውን ይቀላቀሉ 👇👇👇
➲ ለወዳጅ ለዘመዶ መዝሙር ለመጋበዝ ከስር ያለውን ይቀላቀሉ 👇👇👇

#ጥያቄ ✞✞✞ ========= •➢ እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ቅድስት ሥላሴ በአምላክነት ስንት ናቸው???? ...........................................................

ለአንድ ቃል ሁለት ፍቺ ባለበት በ አንድ አረዳድ ላይ እውነት ብሎ መድረቅ ግማሽ ግኝት ግማሽ ስህተት ነው።

༒ መንፈሳዊ ጥያቄ ༒ 👉 ከሚከተሉት አማራጮች መካከል ከ 12ቱ ሐዋርያት ውስጥ የማይመደበው የትኛው ነው? ༒༒༒༒༒༒༒༒༒༒༒༒༒༒