የጥበብ ማዕድ
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 214 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 264 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 092 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 214 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 587، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.53%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 410 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 13.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
16 214
المشتركون
-824 ساعات
+397 أيام
+58730 أيام
أرشيف المشاركات
16 214
༒ መንፈሳዊ ጥያቄ ༒
----------------------------------
👉 አንድ ክርስቲያን ሥጋና ደሙን ከመቀበሉ አስቀድሞ ስንት ሰዓት መጾም አለበት??
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
16 214
አንዳንድ ሰዎችን ካንተ ማራቅ ከፈለክ በነርሱ ከልክ በላይ እንደተሳብክና አብዝተህ ፍላጎትህን ከተለዩ ቃላቶች ጋር አሳያቸው ያኔ ካንተ ሲፈልጉ እየኮሩ አልያም እንዲሁ ሸሸት ማለት ይጀምራሉ።
16 214
༒ መንፈሳዊ ጥያቄ ༒
--------------------------------
➲. ዐማኑኤል ማለት ምን ማለት ነው?
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
16 214
መች ገባው ከርቸሌ፡
መች ታሰርኩ በቅጣት፣
ያሰርሺኝ አንቺ ነሽ፡
በነፃነቴ ሽንቁር ፡
ሰንቅረሽበት ጣት!
ስራመድ ስላንቺ፡
ስለጥፍ ስላንቺ፡
አድርገሽ ስለሽው፡
በስልችት ጎጆ ራስሽን ጣልሺው፣
እና አሁን ታዲያ፡
ለሰው መሆን ቀርቶ ፡ ለራስሽ የለሽው!!!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 214
ባብዛኛው መጀመሪያ ቀን ራስን ያስተዋወክበት ማንነት ለሌሎች ቋሚ አንተነትህ እርሱ ነው! ከዛ ውጪ በቆይታ ማንነትህ ሲበረዝ ከተመለከቱ አንተ በሌላ ሰው የተተካህ እንጂ አንተ ይህን እንዳልሆንክ ነው ሚያስቡት!!! ጥንቃቄ ለመጀመሪያ ቀን ለምናሳየው ገፅታ!!!
16 214
Repost from ተዋሕዶ
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ
👉ሰዓታት
👉ሥርዓተ ዋይዜማ ወማኅሌት
👉መዝሙር ዘሰንበት
👉ምስባክ ዘዘወትር ወዘሰንበት
👉ዝማሬያት
👉ስንክሳር ዘቅዱሳን፤ከነ ቅዱሳን ሥዕላት
👉መንፈሳዊ ትምህርት
👉ሥርዓተ ቅዳሴ
👉አንድምታ
🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ።
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን!
ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ
👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
16 214
Repost from ✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟
❤️💠 እንኳን ደስስስስ አልዎት! 💠❤️
👏👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
⁉️ የማንን መንፈሳዊ ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
1⃣ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
2⃣ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
3⃣ የብጹህ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
4⃣ የቅዱስ እንጦስ ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
5⃣ የቅዱስ ኤፍሬም ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
6⃣ የአባ ሕርያቆስ ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
የሁሉንም አባቶች ትምህርት ይፈልጋሉ❓️
--------------------------------------------------
16 214
#ጥያቄ ✞✞✞
=========
•➢ እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ቅድስት ሥላሴ በአምላክነት ስንት ናቸው????
...........................................................
