fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 009 مشترک است و جایگاه 5 314 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 091 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 009 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 558 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -20 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 3.05% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.15% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 488 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 344 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 009
مشترکین
-2024 ساعت
+2227 روز
+55830 روز
آرشیو پست ها
💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

ልቅ ከሆነ በራስ መተማመን ፈሪነት ውስጥ እጥፍ ትህትና ከነ ሙሉ ክብሩ አለ።

"እንዴት መኖር እንዳለብህ፣ እንዴት ራስህን ደስተኛ እንደምታደርግ የሚነግሩህን አይነት መጻሕፍት እጸየፋለሁ። በዚህ ደረጃ ፈላስፎች ምንም መልካም ዜና የላቸውም። እኔ እንደማምነው፣ የፍልስፍና የመጀመሪያው ግዴታ ምን ያህል ጥልቅ አዘቅት ውስጥ እንዳለህ ማስገንዘብ ነው!" ~ ስላቮጅ ዢዥክ ( Slavoj Žižek )

ሁለት ልጆች እየተጫወቱ እየቦረቁ ሳለ ድንገት አንደኛው ተነስቶ "አትጩህ እናቴ ተኝታለች እንዳትቀሰቅሳት አለው..."ይህኛውም ልጅ እጁን እየጎተተ ወደ መቃብር ስፍራ ይዞት ይሄድና ‎ ‎ "አሁን እዚህ
ሁለት ልጆች እየተጫወቱ እየቦረቁ ሳለ ድንገት አንደኛው  ተነስቶ "አትጩህ እናቴ ተኝታለች እንዳትቀሰቅሳት አለው..."ይህኛውም ልጅ እጁን እየጎተተ ወደ መቃብር ስፍራ ይዞት ይሄድና ‎ ‎ "አሁን እዚህ እንደፈለግን መጮህ እንችላለን እሺ አለው..." ‎ ‎"ለምን..."አለው ይሄኛው ልጅ ‎ ‎"እናቴ ከተኛች ብዙ ጊዜ አልፏታል።ምን አልባት ስንጮህ ብንቀሰቅሳት ብየ ነው..."አለው

ገንዘብ... ዝም ብሎ በኮምፒውተር ስክሪን ላይ ያለ ቁጥር ነው! መንግስታት በፈለጉት ሰዓት ያትሙታል! ያ ማለት... ገንዘብን ማሳደድ... ልክ ንፋስን ለመያዝ እንደመሞከር ነው! ገንዘብን ሳይሆን ገንዘብ የሚፈጥሩ ነገሮችን (Assets) አሳድድ!

አንድን ነገር በነፃ ካገኘህው ዋጋው አንተ ነህ ማለት ነው

ጦርነቱን የጨረሱ ሲመስላቸው ጦርነቱን ጀምረው........ድብልቅልቁን አውጣው ....ማንም እስከማይገምትክ ድረስ .........ግን እስከዛ ዝም በል የረጋ ወተት (ሲናጥ) ቅቤ ይወጣዋል
ጦርነቱን የጨረሱ ሲመስላቸው ጦርነቱን ጀምረው........ድብልቅልቁን አውጣው ....ማንም እስከማይገምትክ ድረስ .........ግን እስከዛ ዝም በል
የረጋ ወተት (ሲናጥ) ቅቤ ይወጣዋል

ሞትህን የማያስቀረው ይሉንታ መኖርህን አይወስድብህ።       ለፈላ ውሃ ሻይ ቅመሙ ሁን!

አንዳንድ ውድድር ውስጥ ሳታውቀው ትካተታለህ! አዘጋጁም ተፎካካሪው ነው ከዛም ልክ ሲጀምር አንተ ምኑም ሳይገባህ ያ ተፎካካሪ ሮጦ ወዳንተ ለመድረስ ሲሞክር ታየዋለህ።       ለአንዳንድ ሩጫ ወርቁ አንተ ትሆናለህ።

አንዳንዴ ምትቆጨው እድል በማጣትህ አይደለም ተደጋጋሚ የተፈጠሩልህን እድሎች ባለመጠቀምህ እንጂ!

12_ናፈቀኝ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw.mp34.99 MB

ምን እንዳሳጣህ ታውቃለህ አብዝተ መፈለግህና መለማመጥህ ነው።

የሰው ልጅ ለሱ ብለህ ያደረግከውን ሳይሆን ማድረግ ያቃተህን ነው የሚያየው

ምድር አለም የላት              ላጸኗት ምሶሶ እዚህ ስጋው ከብዶት           እዛ ኪሎው አንሶ እዚህ       ምርጫ ብዙ             ቁልቁል አይቶ ማዘዝ እዛ     ሙሾ ሙሉ               እያነቡ መግነዝ መስመሯን ስታለች              ከባ አልዞረችም ባንድ ወገን ጨልሟል           ጸሀይት የለችም።

"ገሀነም ማለት ሌሎች ሰዎች ናቸው።" ~ ዣን-ፖል ሳርተር

ስታጣ የእነሱን ማንነት ታቃለክ ስታገኝ ደግሞ የአንተን ማንነት ያቃሉ።

አንዳንድ ወዳጅ የውስጥህን ስሜት በትንሽ ፍንጭ ጥንቅቅ አድርጎ ይረዳልሃል። ያኔ ለማስረዳት አትደክምም እርፍ ትላለህ። ክበሩልኝ ወዳጆቼ🙏

መርሳት መፈለግ እንጂ መቻል አይቻልም

የስንፍና ውጤት የእግዜርን ካሳ ሊያስጠብቅ አይገባውም።