የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 009 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 009 名订阅者。
根据 29 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 558,过去 24 小时变化为 -20,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.05%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.15% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 488 次浏览,首日通常累积 344 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 30 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 009
订阅者
-2024 小时
+2227 天
+55830 天
帖子存档
16 009
"እንዴት መኖር እንዳለብህ፣ እንዴት ራስህን ደስተኛ እንደምታደርግ የሚነግሩህን አይነት መጻሕፍት እጸየፋለሁ። በዚህ ደረጃ ፈላስፎች ምንም መልካም ዜና የላቸውም። እኔ እንደማምነው፣
የፍልስፍና የመጀመሪያው ግዴታ ምን ያህል ጥልቅ አዘቅት ውስጥ እንዳለህ ማስገንዘብ ነው!"
~ ስላቮጅ ዢዥክ ( Slavoj Žižek )
16 009
ሁለት ልጆች እየተጫወቱ እየቦረቁ ሳለ ድንገት አንደኛው ተነስቶ "አትጩህ እናቴ ተኝታለች እንዳትቀሰቅሳት አለው..."ይህኛውም ልጅ እጁን እየጎተተ ወደ መቃብር ስፍራ ይዞት ይሄድና
"አሁን እዚህ እንደፈለግን መጮህ እንችላለን እሺ አለው..."
"ለምን..."አለው ይሄኛው ልጅ
"እናቴ ከተኛች ብዙ ጊዜ አልፏታል።ምን አልባት ስንጮህ ብንቀሰቅሳት ብየ ነው..."አለው
16 009
ገንዘብ... ዝም ብሎ በኮምፒውተር ስክሪን ላይ ያለ ቁጥር ነው! መንግስታት በፈለጉት ሰዓት ያትሙታል! ያ ማለት... ገንዘብን ማሳደድ... ልክ ንፋስን ለመያዝ እንደመሞከር ነው!
ገንዘብን ሳይሆን ገንዘብ የሚፈጥሩ ነገሮችን (Assets) አሳድድ!
16 009
ጦርነቱን የጨረሱ ሲመስላቸው ጦርነቱን ጀምረው........ድብልቅልቁን አውጣው ....ማንም እስከማይገምትክ ድረስ .........ግን እስከዛ ዝም በል
የረጋ ወተት (ሲናጥ) ቅቤ ይወጣዋል
16 009
አንዳንድ ውድድር ውስጥ ሳታውቀው ትካተታለህ! አዘጋጁም ተፎካካሪው ነው ከዛም ልክ ሲጀምር አንተ ምኑም ሳይገባህ ያ ተፎካካሪ ሮጦ ወዳንተ ለመድረስ ሲሞክር ታየዋለህ።
ለአንዳንድ ሩጫ ወርቁ አንተ ትሆናለህ።
16 009
ምድር አለም የላት
ላጸኗት ምሶሶ
እዚህ ስጋው ከብዶት
እዛ ኪሎው አንሶ
እዚህ
ምርጫ ብዙ
ቁልቁል አይቶ ማዘዝ
እዛ
ሙሾ ሙሉ
እያነቡ መግነዝ
መስመሯን ስታለች
ከባ አልዞረችም
ባንድ ወገን ጨልሟል
ጸሀይት የለችም።
16 009
አንዳንድ ወዳጅ የውስጥህን ስሜት በትንሽ ፍንጭ ጥንቅቅ አድርጎ ይረዳልሃል። ያኔ ለማስረዳት አትደክምም እርፍ ትላለህ።
ክበሩልኝ ወዳጆቼ🙏
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
