fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 198 مشترک است و جایگاه 5 264 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 092 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 198 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 12 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 601 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.04% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 404 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 331 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 13 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 13 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 198
مشترکین
-524 ساعت
-447 روز
+60130 روز
آرشیو پست ها
ከጥሩ ወዳጅህ ከመቶ ይልቅ መራራቅን ሚፈጥረው የ አንድ ብር ጥፋት ነው።

ከጥሩ ወዳጅህ ከመቶ ይልቅ መራራቅን ሚፈጥረው የ አንድ ብር ጥፋት ነው።

ከጥሩ ወዳጅህ ከመቶ ይልቅ መራራቅን ሚፈጥረው የ አንድ ብር ጥፋት ነው።

አስጨናቂ ሰው ከሆንክ በዙሪያህ ያለ ሰው ሁላ የተበከለ አየር እንደሚተነፍስ ሁሉ ምቾት ያጣል!!!

..አሁንም ተስፋ አትቆርጥም... 🎤 ✍K@li

ሰው መሆን በምርጫ መሞላት ነው! አሁን ሰው ሆነን ያጣነውን ትዕግስት መሬት ብንሆን በሁሉ መረገጥ ውስጥ ትዕግስት ይኖር ነበርን?!

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት " Andy Grant " የተባለውን ቀንደኛ የሊቨርፑል ደጋፊ ወታደር ነው .... ለሊቨርፑል ያለው ፍቅር ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ " You will
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት " Andy Grant " የተባለውን ቀንደኛ የሊቨርፑል ደጋፊ ወታደር ነው .... ለሊቨርፑል ያለው ፍቅር ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ " You will never walk alone " የሚለውን የክለቡን ታዋቂ ዘፈን እግሩ ላይ ተነቅሶት ነበር ... እ.አ.አ 2015 ላይ በውትድርና ወደ አፍጋኒስታን በተላከበት ወቅት ጉዳት ደርሶበት እግሩ እንዲቆረጥ ተወሰነ .... በቀዶ ጥገናው ወቅት እንዳጋጣሚ ሆኖ የንቅሳቱ የተወሰነ ክፍል ተቆርጦ ወጣ እናም ከቀዶ ጥገናው በኋላ Alone የምትለዋ ንቅሳት በመቆረጧ " You will never Walk " የሚለው ብቻ ነበር እግሩ ላይ የቀረው

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ እነዚህ ሁሉ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሌላ ጌጣጌጦች ሳይሆኑ ሁሉም የጋብቻ ቀለበቶች ብቻ ናቸው .... እነዚህ ሁሉ የጋብቻ ቀለበቶች በቀለበት መሸጫ ሊሸጡ የተቀመጡ ቀለ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ እነዚህ ሁሉ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሌላ ጌጣጌጦች ሳይሆኑ ሁሉም የጋብቻ ቀለበቶች ብቻ ናቸው .... እነዚህ ሁሉ የጋብቻ ቀለበቶች በቀለበት መሸጫ ሊሸጡ የተቀመጡ ቀለበቶች አይደሉም ... እነዚህ ሁሉ ቀለበቶች በጣም በሚገርም ሁኔታ ከ እ.አ.አ 1939-1945 በተደረገው የሁለተኛው የአለም ጦርነት ምክንያት ከሟች ግለሰቦች ወይም ወታደሮች ጣት ላይ የተሰበሰቡ የጋብቻ ቀለበቶች ናቸው

😲#ይህን_ያውቃሉ❓ * የ 17 አመቷ የደቡብ ሱዳን ልጃገረድ Nyalong Ngong ከእርሷ ጋር በትዳር ተጣምረው ሊኖሩ ካሰቡት ስድስት ያህል ወንዶች ውስጥ kok Alat የተባለው በንግድ ስራ ላይ
😲#ይህን_ያውቃሉ❓ * የ 17 አመቷ የደቡብ ሱዳን ልጃገረድ Nyalong Ngong ከእርሷ ጋር በትዳር ተጣምረው ሊኖሩ ካሰቡት ስድስት   ያህል ወንዶች ውስጥ kok Alat የተባለው በንግድ ስራ ላይ የተሰማራው ሰው መርጣለች !! ይህም ሰው በሀገሩ ባህል መሰረት #530_በሬዎች  : #3_V8 መኪናዎችና 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በጥሎሽ መልክ አበርክቶላታል !! ይህም የአለማችን ውዷ ሙሽራ ሊያስብላት ችሏል

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በአሜሪካዋ ማሳቹሴትስ ግዛት የሚገኘው የአለማችን ስመጥሩ የትምህርትና የምርምር ተቋም " ሀርቫርድ ዩንቨርስቲ " በመላው አለም የያዘውንና ያከማቸው ንብረት ከ 145 በላይ የአለም ሀገራትን አመታዊ በጀት ይበልጣል

ውስጥህ ሞኝነት ሲያጠቃው ቁንጥጫ ሁሉ መሳም ይመስልሃል!!!

ፍላጎትህ ላይ እንደ ሙጫ ተጣበቅ ሲሉህ ባንተ ላይ ፍላጎት የሌለውን ሰው ግን አንተ ምትፈልገው ላይ ሙጥኝ ማለት አይደለም! እንደውም እንደዛ ካደረክ ጥላቻና 'መሰልቸት ነው ትርፍህ!!!

ችግሩ በተመሳሳይ ድርጊት ከትላንት የተለየ ውጤት መጠበቃችን ነው እንድንባክን ያደረገን።

ጠንካራ ነው ተብለህ ከመታየትህ በላይ ጠንካራ መሆንህ ነው ሚጠቅምህ!!!

መድከምህን ያየ፡ በጥርሱ አዳሪ ፡ የቤት ዘቡ ውሻ፣ ባንተ ሩብ እድሜ፡ በመፍራትኽ ድፍረት ፡ ይተፋል ንክሻ፤ እንዳልበላ ትላንት ፡ በእግርህ መሐል ፡ ሾልኮ፥ ዛሬ በማደግ ውስጥ፡ በተሳለ ጥርሱ ፥ ይከትሃል ምርኮ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

አንዳንዴ ጠቅሞ ያላስደሰተኽን እንዲሁም ጎድቶም ያላስተማረህን ነገር እጅህ ውስጥ ብዙ ቢቆይ እንኳ ዋጋውን ማወቅና ላንተ ያለውን አስፈላጊነት ማወቅ አይቻልህም!!!

ከደጀ ሰላሙ የሆነብኝን እይ እያልኩኝ ዘወትር ስወድቅ ስነሳ ፣ መድሃኒአለም ቸር ነው ደግ ሰው ሸለመኝ እንዲሆነኝ ካሳ። ባንተ የተሰበረ ልቤን የሚጠግን፣ ሰው ሚኖር ምድር ላይ ይመ'ስል ነበር ግን?። ተመስገን🙏 ✍K@li

አብዝተ ምጠላውና ሚያስጠላው ሲደጋገም ወደ መለመድ ይመጣል ከሆነ ሰዓት በኋላ ደግሞ ራስህ እሱን እየፈጸምከው ታገኘዋለህ! ለምን ይሆን ግን?!

መንገድን ሁሉ እይ አቅጣጫን ታውቃለህና!

ልክ ያልሆንን ጊዜ ብስጭትና መራገማችን ነው አብዝቶ ሚያሳስተን ግን ልክ ያልሆነው በእርግጠኝነት መሐል አንዲት የሳትናት ነገር ቢኖር ነው።