fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

کانال بسته

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 191 مشترک است و جایگاه 5 270 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 092 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 191 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 553 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -23 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.24% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 363 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 337 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 14 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 191
مشترکین
-2324 ساعت
-437 روز
+55330 روز
آرشیو پست ها
አብዝተ ምጠላውና ሚያስጠላው ሲደጋገም ወደ መለመድ ይመጣል ከሆነ ሰዓት በኋላ ደግሞ ራስህ እሱን እየፈጸምከው ታገኘዋለህ! ለምን ይሆን ግን?!

መንገድን ሁሉ እይ አቅጣጫን ታውቃለህና!

ልክ ያልሆንን ጊዜ ብስጭትና መራገማችን ነው አብዝቶ ሚያሳስተን ግን ልክ ያልሆነው በእርግጠኝነት መሐል አንዲት የሳትናት ነገር ቢኖር ነው።

አንዳንዴ አለሁና አለኝ ስትል ቆይተኽ ምንም እንደሌለህ ቆይተህ ትረዳለህ አንዳንዴ ደግሞ በተቃራኒ አስበህ ተቃራኒ ውጤት ታገኛለህ!

እውነት እና ተስፋ ሲጋጩ ግድ የለሽ ማንነት ከብርቱ ዓላሚ ማንነት ስር ይፈጠራል።

#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ >> በባንግላዲሽ ውስጥ ፖሊሶች አንድ ዘፍኘ በዘፈነው ዘፈን በጣም ተበሳጭተው በአስቀያሚ ድምፁና ባልተቀነባበረ ሙዚቃው በቁጥጥር ስር አውለውታል። ፖሊሶቹን ይቅርታ እንዲጠይቅናም
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ >> በባንግላዲሽ ውስጥ ፖሊሶች አንድ ዘፍኘ በዘፈነው ዘፈን በጣም ተበሳጭተው በአስቀያሚ ድምፁና ባልተቀነባበረ ሙዚቃው በቁጥጥር ስር አውለውታል። ፖሊሶቹን ይቅርታ እንዲጠይቅናም እስኪፈታ ድረስ ድጋሜ እንዳይዘፍን ተፈርዶበታል #ላይክ_በማረግ_የበለጠ_እንድንሰራ ያበረታቱን።

🎧#ይህን_ያውቃሉ❓ << ኤርፎን ወይም ሄድሴት  የምትጠቀሙ ሰዎች አንድ ነገር ልንገራቹ "" 🧑‍🔬ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ከ 5 ሰዎች አንዱበ ኤርፎን/ #EARPHONE ምክንያት ዘላቂ ለሆነ ያለመስማት ችግር ይጋለጣል ! ኤርፎን በ 100%  የድምፀ 💤 መጠን ስናዳምጥ ጆሮዋችን👂ይህን ደምፀ ለ5 ደቂቃ ብቻ ነው መቋቋም የሚችለው ! በተለይ ደሞ ጫጫታ ሚበዛበት ቦታ ጂም ውስጥ መንገድ ላይ ስንሄድ በደንብ እንዲሰማን ብለን የድምፀ መጠኑን እንጨምራለን ×  ይህ ተግባር ስህተት ነው ! ጫጫታ የሚበዛበት ቦቦታ ላይ ከነ ጭራሽ ኤርፎን ባትጠቀሙ ይመረጣል ! ለጤናቹ ሲባል በተጨማሪም 50% የድምፀ መጠን ለ 1 ሰአት ብቻ መጠቀም ለጤናዎ ጠቃሚ ነው ይላሉ ሀኪሞች !

#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ &lt;&lt; #ለመጀመሪያ_ጊዜ_ያለ_ሜካኘ_ታይታ የተፈታችው_ሚስት &gt;&gt; አንድ የሰላሳ አመት ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ ለጫጉላ ሽርሽር ዱባይ ይሄዳሉ !"" ሙሽራው ለመ
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ << #ለመጀመሪያ_ጊዜ_ያለ_ሜካኘ_ታይታ የተፈታችው_ሚስት >> አንድ የሰላሳ አመት ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ ለጫጉላ ሽርሽር ዱባይ ይሄዳሉ !"" ሙሽራው ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስቱን ያያት ያለ ሜካኘ የተመለከታት ከሰርጋቸው ጥቂት ቀናት በኋላ Al mamzar በተባለ የባህር ዳርቻ ለመዋኘት በሄዱበት ወቅት ነበር """ በቀቅቱም ለመዋኘት ስትገባ ሜካፗ ሙሉ በሙሉ ታጥቦ ትክክለኛ የፊት ገፀታዋን ከተመለከተ በኋላ በጣም ተደናግጦ ሳይውል ሳያድር ነበር ፍቺ ጠይቆ የፈፀመው ለስለንንቦናዋ ደንነት ሲባልም ይሄ መረጃ ይፍ ሲደረግ ስሟ አልተገለፀም

በ2013 የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪምጆንግ የገዛ አጎቱን ጥፋተኛ ነህ በማለት በባለ ስልጣናት ፊት በ120 አደገኛ ውሾች ተበልቶ እንዲሞት አስደርገዋል። ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ሌላኛውን አጎቱን ለኔ ሮኬት አላጨበጨብክም በማለት ከሮኬቱ ጋር አብሮ አሰወንጭፎት ነበር

ጥቂት ቦታዎች ገንዘብ ምታገኝበትን ሁኔታዎች ሲያመቻቹልህ በዛ ያሉት ግን ምታጠፋበትን ሁኔታ ያመቻቹልሃል! ቢጠቅምህም ባይጠቅምህም!

ጊዜ ገንዘብ ቢሆን ከሳሪዎቹ ብዙ ነበርን።

ከ ፀሐይ ጋር ተፈጥረን ለመብራት ግን እንከፍላለን ለሰው ግኝት!!! መኖር በክፍያ የሆነችበት አለም!

የተጠነከክለት ለመሰበር አንድ አጋጣሚ ነው ሚፈልገው፤ ቦታ ያልሰጠኸው ደግሞ ስስ ቢሆን እንኳ ተፈጥሮው እንደተቀየረ ነገር እንደርሱ ጠንካራ የለም!!!

ደጁ እንድጠና ሚፈልግ የሚገባህን ባንዴ አይሰጥህም! እየቆራረሰ እንጂ።

አንዳንዴ ወርቅን ያጨቀ ወንዝን በላዩ ላይ ድልድይ ይሰሩበታል አንተም አጥብቀህ ትረግጠዋለህ እሱም አጥብቆ ይሰምጣል!

መልካም ወዳጅ አቅሙ ያነሰለት ስለማጣቱ ሳይሆን ላንተ ማድረግ ባለመቻሉ አብዝቶ ያዝናል።

ቀድሞ ተጎድቶ ጎጂ ለሆነ ብረት መሳሉ እውነትን ማዳፈን ነው! ይልቅ ምሕረትን ማሳየት እርሱም የቀደመ በቀሉን እንዲሽር ያግዘዋል።

ቤተሰቦቼ አላቹ?

ብዙ ጊዜ ምክንያትህ ላንተ መስካሪህ ሲሆን ለሌላው ግን ይግባኝ መጠየቂያ ሰበብ መስሎ ይታየዋል።

ሰማዩ ሲዳምን ሊዘንብ ሲሰናዳ፣ ሀዘን ቤቴ ይገባል እንደ ጥቁር እንግዳ። እንዳየሩ ፀባይ ፊቴ ይጨፈግጋል፣ ከአይምሮዬ ጓዳ ትዝታ ይንጋጋል። በዝናቡ መሃል የሮጥነው ሩጫ፣ መሳሳም ያሻተው የሀፍረት ፍጥጫ። የሚሞቅ ትንፋሽህ ሲገራርፍ ፊቴን፣ በእጥፍ ሲጨምረው የትንሽ ልብ ምቴን። ልክ እንደ ትላንት ወይ አሁን እንደሆነ፣ የዝናቡ ድምፅት የትዝታ ቅኝት፤ ዜማ እየሆነ። ሆዴን ሆድ ሲያስብሰው፣ ከዝናቡ ጋራ... የደስታና የሃዘን እምባ ነው ማለቅሰው።🥲 ✍K@li