fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 106 مشترک است و جایگاه 5 309 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 094 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 106 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 660 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 29 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.05% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 477 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 331 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 106
مشترکین
+2924 ساعت
+2067 روز
+66030 روز
آرشیو پست ها
በሕይወታችን ወስጥ የነበሩ አሁን ላይ ግን አይናችንን ጨፍነን ስንገልጥ አጠገባችን ላጣናቸው ሰዎች ከራሳችን ያስቀደምናቸውን ያክል ለራሳችን ጊዜ ሰተን ቢሆን እና ጊዜውን ለራሳችን ተጠቅመነው ቢሆን ኖሮ ያሁኑ ብቸኝነት ተቀይሮ በሰዎች እንከበብ ነበር

ሰው ራሱን ተፈላጊ እንደሆነ ሲያስብ ስለ ራሱ ባለው ግምት ተመስጦ ሰዎችን ሲያጣና ማን እንደሚገባው ሳይረዳ ይቀራል!!!

በሁለት ነጥብ የታጨቀው ጽሑፍ አራት ነጥብ ይደመድመዋል! ምንም አዲስ ነገር የለውም!!!

፡ እንዲህ ነች ይቺ አለም አባጅ በበዛበት አድማጭ መች ይጠፋል ሌላው ሰው ዝም ሲል አንዳንዱ እብድ ሆኖ የውስጡን ቁምነገር አፎይ ብሎ ያርፋል ✍Mekdi @amen1995

መናናቅ እንዳይሆን ትርፉ አትጣበቅ እንዲጣበቁብህም አትፍቀድ!

ሰው ሚያወራው ሁሉ ስላንተ ከመሰለህ ስራህ ሰዎችን እየተከተሉ ያንደበታቸውን ቃል ማዳመጥ ይሆናል።

አትመጪም አውቃለው ያንን ሁሉ ታሪክ እንዴት በዚች ቃል በምላስ በሳሳች በቻው ብቻ ያልቃል? ደሞ ናፍቀሺኛል አንቺ መጨከንሽን መሄድሽን መች ያምናል?? አትመጪም አውቃለው እኔ ግን ሁልጊዜ ከበሩ ዳር ቆሜ እጠብክሻለው አንቺኮ ይሄኔ ረስተሺኝ ይሆናል ከነመፈጠሬ አጠራጥሮሽ ኖሯል የበር መቀርቀርያ የወንድነት ክብሬ     እኔ ግን አሁንም እጠብቅሻለው     ግን ምን ዋጋ አለው     እኔኑ ፍለጋ እንደማትመለሽ አይሆንም አውቃለው    ደሞ ናፍቀሺኛል.... ልቤ አንቺን ናፍቁአል አንቺን ይፈልጋል አንቺኑ ይመኛል አንቺን አንቺን ብቻ አምጣልኝ ይለኛል ነግሬሽ አውቃለው??... ሰውነት አካሌ ከኔውጋ እየዋለ ስብከነከንብኝ ስላንቺ እያሰበ በአንቺ እንደማለ?? ነግሬሽ አውቃለው??... ልቤን ስጋርደው ለመርሳት ስሞክር ላሳየሽ ስጣጣር የወንድነቴን ክብር ይሄ ሞኙ ልቤ ይሄ መጥፎ ልቤ በሩ እንደተዘጋ ጭራሽም ብሶበት መርሳትም አቅቶት መቼ ተረጋጋ 🥺🥺 አሁን ላይ ብትመጪ ብትመለከቺኝ ፍቅርሽ አቅሌን ሰብሮ ከራሴ እንዳጣላኝ ትውስታ ትዝታሽ አቅም እንዳሳጣኝ ታይልኝ ነበረ ታዝኚልኝ ነበረ የድሮ ፍቅራችን ድንገት ከልብሽ ውስጥ የቅንጣት ከቀረ ታይልኝ ነበረ ታዝኚልኝ ነበረ መክሳቴ መጥቆሬ መቁሰል መጫጫሬ መነሳት መውደቄ አንቺን መናፈቄ ከበሩ ዳር ቆሜ አንቺን መጠበቄ ድንገት ካሳዘነሽ ልብሸን ካራራ እባክሽ አትቅሪ ተመለሽ አደራ ምክንያቱም... ልቤ አንቺን ናፍቁአል አንቺን ይፈልጋል አንቺኑ ይመኛል አንቺን አንቺን ብቻ አምጣልኝ ይለኛል ግን አንቺ ቀርተሻል አትመጪም አውቃለው ቢሆንም ሁልጊዜ ከበሩ ዳር ቆሜ እጠብቅሻለው መቼ ትመጫለሽ የትጋ ልጠብቅሽ የቱጋ ደርሰሻል ልቤ በሄድሽበት መንገድ አንቺኑ ፍለጋ ያማትርልሻል እንደ ምፀአት ቀን         ጉአጉቶ እንደሚጠብቅ የጌታውን መምጫ በረሃ የቆየ         እንደሚናፍቀው ቅንጣት ጥርኝ ውሃ ለጥሙ መጠጫ በናፍቆትሽ ባህር ሰምጨልሻለው መምጫሽን ባላውቅም በተውሺኝ ቅያስ ጥግ እጠብቅሻለው ሊገባኝ ያልቻለው 🤔🤔.....    አብረን ያሳለፍነው ደስታችን ሳቃችን    ቃል የገባናቸው የተማማልናቸው በልብ ምታችን           ዛሬ ተሰርዞ           የፀብ ካርድ ተመዞ        አበቃ ማለት ነው የኔና ያንቺ ጉዞ???... ቆይ ግን....    ያንን ሁሉ ታሪክ እንዴት በዚች ቃል    ለምላስ በሳሳች በቻው ብቻ ያልቃል??? ብቻ.... እንደማትመለሽ ልቤ ቢረሽም ቃሌን አከብራለሁ እጠብቅሻለሁ ተስፋ አልቆርጥብሽም አዎ እጠብቅሻለው አትመጭም አውቃለው ቢሆንም ሁልጊዜ ከበሩ ዳር ቆሜ እጠብቅሻለው ግጥሙን በደምፅ ከፈለጋችሁ tiktok ላይ አለ ሊንክ ከስር ያለውን ንኩት 👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMSaf5PmM/

ብረት ካሰረው ታሳሪ ራሱን ያሰረ ታሳሪ ነፃነትን ማግኘት ይከብድበታል! ራስህን ስታስር መውጫው ክፍት ቢሆን እንኳ ላንተ እስራቱ ነው ሚታይህ።

ሺህ መፈቀሮች ከ አንድ ማፍቀር ጋር አይስተካከሉም! ከተቻለ አፍቃሪነት ይለምልም!!!

ዋጋ የሰጠህ የሰው ልብ ዋጋ ቢስ እንድትሆንም ያደርግሃል ያኔ ቦታውን ካሳጣህ በላይ ቦታውን ያጣኸው አንተ ትጎዳለህ! ምንም እንደሆንክ ያህልም ይሰማኸል ተጠንቀቅ!!!

የፈራነውን እና የጠላነው ነገር የመሆን እድሉ እንደሰፋ ሁሉ ውስጣችን ማግኘት የሚሻውን እና ለማግኘት የሚጓጓለትን አለመፈለግ እና ጥላቻ ብናሳየው ውጤቱ ምን ይመስል ይሆን?!

የተሰጡን ከሰጠናቸው ጋር አለመመሳሰላቸው የተገቡን የትኞቹ እንደሆኑ ግራ ይገባናል! ያኔ ሒወት ላይ ቁማር እንጫወታለን ለአንዱ ልዩ ለ አንዱ አንዳይነት በመስጠት ዕጣ ማውጣት!!!

ልብ አልባ አፍቃሪ ጥቅሙን እንጂ ጥሩ ቀናቶችን አይመለከትም።

በንቀት ሳይሆን በብልሃት ዝምም በል!!! ይሄ ሰው መናገር አይችልምዴ እስክትባሉ ድረስ ዝምታን ምረጡ።ከህሊና በላይየሆነ ሰላምን ከፈለክ ሁሉን በንግግር እፈታለሁ አትበል።አንዳንድ ጥያቄዎች ልክእንደ ወይን ናቸው፤ቆይተው ነው የሚመለሱት።መልሳቸውም ዝምታ ብቻ ነው።እኛ ዝም ስንል ፈጣሪ ስለኛ መናገር ይጀምራል።ለአንዳንድ ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የሚሰጠው እኛ ሳንሆን ጊዜና የጊዜው ባለቤት ራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ሰው ከመከረው ጊዜ የመከረው ይበልጣልና፣ዝምታ የመለሰው እውነት ከብርሃን የበለጠ በጨለማ ይገለጣልና በንቀት ሳይሆን በብልሃት ዝምምም እንበል!! እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን __ እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።

ቀን ላንተ እና ቀን ባንተ ላይ ሲሆን ትርጉሙ ይለያያል! ባንተ ሲሆን ታጋሽና ተስፈኛ ሁን! ላንተ ሲሆን ደግሞ ጥጋብህን ግራ ፤ድንበር የሳተም ማንነት አይኑርህ።

እስኪነገርህ አትጠብቅ….. አንድ ጠበቃ የውሃ ጉድጓዱን ለመምህር ሸጠለት። ከሁለት ቀን በኋላ ጠበቃው ወደ መምህሩ መጥቶ እንዲህ አለው፡ ''ጌታዬ፣ ጉድጓዱን ሸጥኩልህ እንጂ በውስጡ ያለውን ውሃ አልሸጥኩልህም! ውሃውን መጠቀም ከፈለግክ ተጨማሪ መክፈል አለብህ።" መምህሩ ፈገግ አለና እንዲህ ሲል መለሰ፡ ''አዎ፣ እኔም ወደ አንተ ልመጣ ነበር። ልልህ የነበረው ውሃህን ከእኔ ጉድጓድ ውስጥ እንድታወጣ ነው፣ አለበለዚያ ከነገ ጀምሮ ኪራይ መክፈል ትጀምራለህ።" ይህን ሲሰማ ጠበቃው ተደናግጦ "ኦ! ዝም ብዬ እየቀለድኩ ነበር!' አለዉ።መምህሩ እየሳቀ "እንደ አንተ ያሉ ሰዎች እኮ ከእኛ ዘንድ ተምረው ነው ጠበቃ የሚሆኑት!'' አለው ይባላል። በህይወታችን አንዳንድ ሰወችም እንደዚሁ ናቸው፡፡አይቶ እንዳላየ፣ሰምቶ እንዳልሰማ ሆናችሁ ስታልፏቸው አላዋቂ፣ሞኝ ያደርጓችሁና በክህደት አይናችሁን ጨፍኑ ላሙኛችሁ ይሏችኋል።

የሰረቀሽ መንገድ         ምነው ሀቁ ጠፋ ለማ'ግኘት ለቆመ ፍቅሩን ለተገፋ መልስን ማን ሰረቀው ህልምሽ ከማን ዋለ ለዘላለሜ ብሎ እንዳልተማማለ?! የት ነሽ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ወንዶች ስለሴት የሚያውቁት ነገርን ለመፃፍ የተነሳው "EVERYTHING MEN KNOW ABOUT A WOMAN" የተሰኘው መፅሀፋ 120 ገፆቹ ባዶ ናቸው !
ወንዶች ስለሴት የሚያውቁት ነገርን ለመፃፍ የተነሳው "EVERYTHING MEN KNOW ABOUT A WOMAN" የተሰኘው መፅሀፋ 120 ገፆቹ ባዶ ናቸው !

የቅርፅ ውድድር በኢትዮጵያ እንዴት አያችሁት የቅርፅ ውድድሩን?
የቅርፅ ውድድር በኢትዮጵያ እንዴት አያችሁት የቅርፅ ውድድሩን?

ልዕልት ኳጃር ትባላለች በሀገርዋ በ persia የቁንጅና ምልክት ማሳያ ናት! 13 ወንዶች እሷ ስላልወደደቻቸው ብቻ እራሳቸውን አጥፍተዋል በለው ቁንጅና😳😅
ልዕልት ኳጃር ትባላለች በሀገርዋ በ persia የቁንጅና ምልክት ማሳያ ናት! 13 ወንዶች እሷ ስላልወደደቻቸው ብቻ እራሳቸውን አጥፍተዋል በለው ቁንጅና😳😅