ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 093 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 305 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 097 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 093 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 637، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.97‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 479 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 329 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 093
المشتركون
-324 ساعات
+2267 أيام
+63730 أيام
أرشيف المشاركات
😢ብሪታን ያዊ ዜግነት ያላት Mandy Sellarስ የተወለደችው እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር 20/6/1975 ሲሆን በ 2006 ዶክተሮች ባደረጉላት የጤና ምርመራ እግሯ እድገቱን እንደማያቆም የነገሯት
😢ብሪታን ያዊ ዜግነት ያላት Mandy Sellarስ የተወለደችው እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር 20/6/1975 ሲሆን በ 2006 ዶክተሮች ባደረጉላት የጤና ምርመራ እግሯ እድገቱን እንደማያቆም የነገሯት ሲሆን በ 2009 እግሯ 133 ኪሎ ይመዝን ነበረ😱

እ.ኤ.አ. በ1832 አካባቢ የተፈለፈለች ኤሊ ጆናታን ፣በዓለማችን እጅግ ጥንታዊ የምትታወቀው ህያው የምድር እንስሳ ነው ፣እድሜው 192 ነው።
እ.ኤ.አ. በ1832 አካባቢ የተፈለፈለች ኤሊ ጆናታን ፣በዓለማችን እጅግ ጥንታዊ የምትታወቀው ህያው የምድር እንስሳ ነው ፣እድሜው 192 ነው።

<<<😘ፍቅር ማለት ❤>>> 💖ፍቅር የማንነት የዘር ወይንም የገንዘብ ጥያቄ አይደለም የህሊና የነብስ እና ራስን አሳልፎ የመስጠት 😍ጥያቄ እንጂ...💖 * ፍቅር እኔ....እኔ...ለኔ....ለኔ ከሚል የራስ ወዳድነት ቀንበር የፀዳ ነው፡፡ ❣እውነተኛ ፍቅር በእድሜ የማይለካ,በችግሮች የማይገታ በማግኘት ያልተጀመረ በማጣትም የማይቀየር የሰብአዊነት ጥምረት ነው::❤ 😘 ከባዱ ነገር ፍቅር መጀመር ሳይሆን በፍቅር መቆየት ነው:: 💖ስለ ፍቅር ቢያወሩ የሚያምርባቸው ፍቅርን በፊልም የተማሩት ሳይሆን በፍቅር የኖሩት ናቸው ፡፡😘 *** ፍቅር ማለት😘 እወድሻለው እወድሀለው ከመባባል በላይ በተግባር የሚፈተን በመተማመን የሚፀና በመደማመጥ 😍የሚሆን በመከባበር❤ የሚሰምር የህይወት ማጣፈጫ ቅመም የሆነ የፈጣሪ የፀጋ ስጦታ ነው፡፡ ማፍቀር መፈቀርም መታደል ነው፡፡ሁለቱንም ማግኘት ደግሞ መመረጥም መባረክም ነው፡፡😍 ፈጣሪ "ፍቅርን" ያብዛልን!!!😜 🎼❤️ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

ማወቅህ በተወሰነበት ብልህነትህም አብሮ ይወሰናል።

ካንቺ ጋራ ስሆን❤️ የኔ አለም አዳምጪኝ 💋 ካንቺ ጋራ ስሆን..... ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣ አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤ ካንቺ ጋራ ስሆን .... 🔥 ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣ አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣ ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣ ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡ 'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ❤️ ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣ አስቀያሚው ያምራል ፣ ጨለማው ያበራል ፡፡ ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣ ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች ካንቺ ጋራ ስሆን ❤️ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡

ከህጉ በላይ ህግ አስከባሪውን ከፈራህ እንደ ህፃን ልጅ የቁጣና የሳቅ ፊት ከባለ'ሕጉ እየጠበክ ማንነትህን ስትለዋውጥ ትኖራለህ!!! ሰው ልክም ስህተትም ነው።

ከአኗኗርህ ይልቅ መኖርህ ከታየ ስላለህበት ሁኔታ ማስረዳቱ አብዝቶ ያደክምሃል።

ቀላል ፍቅር ልክ እንደብር ላስቲክ ነው በቀላሉ ይበጠሳል ቢቋጠርም እድሜው አጭር ነው!!!

ዛሬ ውሎ አድሮ ነገን ለመጠቆም          ብንንገዳገድም ተጽናንተን ለመቆም ይሁን እስኪ እያልን ስንቱን አሳለፍነው         የልባችን ተስፋ ምናልባት ቢቀርፈው።                ሺህ ትላንትኖች!            አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ኖሮ የሞተ ለሰው ትዝታን ሲጥል ሊኖር የሞተ ግን ግኝቱ እፎይታ ነው አረፈም የሚባልለት ለእርሱ ነውና።

ሕመም ከሆኑብህ ሰዎች መራቅ ድጋሚ እንደ መወለድ ነው!!! ለመኖር ትተርፋለህና አንተም ህመም ሆነህ አትገኝ።

በሕይወታችን ወስጥ የነበሩ አሁን ላይ ግን አይናችንን ጨፍነን ስንገልጥ አጠገባችን ላጣናቸው ሰዎች ከራሳችን ያስቀደምናቸውን ያክል ለራሳችን ጊዜ ሰተን ቢሆን እና ጊዜውን ለራሳችን ተጠቅመነው ቢሆን ኖሮ ያሁኑ ብቸኝነት ተቀይሮ በሰዎች እንከበብ ነበር

ሰው ራሱን ተፈላጊ እንደሆነ ሲያስብ ስለ ራሱ ባለው ግምት ተመስጦ ሰዎችን ሲያጣና ማን እንደሚገባው ሳይረዳ ይቀራል!!!

በሁለት ነጥብ የታጨቀው ጽሑፍ አራት ነጥብ ይደመድመዋል! ምንም አዲስ ነገር የለውም!!!

፡ እንዲህ ነች ይቺ አለም አባጅ በበዛበት አድማጭ መች ይጠፋል ሌላው ሰው ዝም ሲል አንዳንዱ እብድ ሆኖ የውስጡን ቁምነገር አፎይ ብሎ ያርፋል ✍Mekdi @amen1995

መናናቅ እንዳይሆን ትርፉ አትጣበቅ እንዲጣበቁብህም አትፍቀድ!

ሰው ሚያወራው ሁሉ ስላንተ ከመሰለህ ስራህ ሰዎችን እየተከተሉ ያንደበታቸውን ቃል ማዳመጥ ይሆናል።

አትመጪም አውቃለው ያንን ሁሉ ታሪክ እንዴት በዚች ቃል በምላስ በሳሳች በቻው ብቻ ያልቃል? ደሞ ናፍቀሺኛል አንቺ መጨከንሽን መሄድሽን መች ያምናል?? አትመጪም አውቃለው እኔ ግን ሁልጊዜ ከበሩ ዳር ቆሜ እጠብክሻለው አንቺኮ ይሄኔ ረስተሺኝ ይሆናል ከነመፈጠሬ አጠራጥሮሽ ኖሯል የበር መቀርቀርያ የወንድነት ክብሬ     እኔ ግን አሁንም እጠብቅሻለው     ግን ምን ዋጋ አለው     እኔኑ ፍለጋ እንደማትመለሽ አይሆንም አውቃለው    ደሞ ናፍቀሺኛል.... ልቤ አንቺን ናፍቁአል አንቺን ይፈልጋል አንቺኑ ይመኛል አንቺን አንቺን ብቻ አምጣልኝ ይለኛል ነግሬሽ አውቃለው??... ሰውነት አካሌ ከኔውጋ እየዋለ ስብከነከንብኝ ስላንቺ እያሰበ በአንቺ እንደማለ?? ነግሬሽ አውቃለው??... ልቤን ስጋርደው ለመርሳት ስሞክር ላሳየሽ ስጣጣር የወንድነቴን ክብር ይሄ ሞኙ ልቤ ይሄ መጥፎ ልቤ በሩ እንደተዘጋ ጭራሽም ብሶበት መርሳትም አቅቶት መቼ ተረጋጋ 🥺🥺 አሁን ላይ ብትመጪ ብትመለከቺኝ ፍቅርሽ አቅሌን ሰብሮ ከራሴ እንዳጣላኝ ትውስታ ትዝታሽ አቅም እንዳሳጣኝ ታይልኝ ነበረ ታዝኚልኝ ነበረ የድሮ ፍቅራችን ድንገት ከልብሽ ውስጥ የቅንጣት ከቀረ ታይልኝ ነበረ ታዝኚልኝ ነበረ መክሳቴ መጥቆሬ መቁሰል መጫጫሬ መነሳት መውደቄ አንቺን መናፈቄ ከበሩ ዳር ቆሜ አንቺን መጠበቄ ድንገት ካሳዘነሽ ልብሸን ካራራ እባክሽ አትቅሪ ተመለሽ አደራ ምክንያቱም... ልቤ አንቺን ናፍቁአል አንቺን ይፈልጋል አንቺኑ ይመኛል አንቺን አንቺን ብቻ አምጣልኝ ይለኛል ግን አንቺ ቀርተሻል አትመጪም አውቃለው ቢሆንም ሁልጊዜ ከበሩ ዳር ቆሜ እጠብቅሻለው መቼ ትመጫለሽ የትጋ ልጠብቅሽ የቱጋ ደርሰሻል ልቤ በሄድሽበት መንገድ አንቺኑ ፍለጋ ያማትርልሻል እንደ ምፀአት ቀን         ጉአጉቶ እንደሚጠብቅ የጌታውን መምጫ በረሃ የቆየ         እንደሚናፍቀው ቅንጣት ጥርኝ ውሃ ለጥሙ መጠጫ በናፍቆትሽ ባህር ሰምጨልሻለው መምጫሽን ባላውቅም በተውሺኝ ቅያስ ጥግ እጠብቅሻለው ሊገባኝ ያልቻለው 🤔🤔.....    አብረን ያሳለፍነው ደስታችን ሳቃችን    ቃል የገባናቸው የተማማልናቸው በልብ ምታችን           ዛሬ ተሰርዞ           የፀብ ካርድ ተመዞ        አበቃ ማለት ነው የኔና ያንቺ ጉዞ???... ቆይ ግን....    ያንን ሁሉ ታሪክ እንዴት በዚች ቃል    ለምላስ በሳሳች በቻው ብቻ ያልቃል??? ብቻ.... እንደማትመለሽ ልቤ ቢረሽም ቃሌን አከብራለሁ እጠብቅሻለሁ ተስፋ አልቆርጥብሽም አዎ እጠብቅሻለው አትመጭም አውቃለው ቢሆንም ሁልጊዜ ከበሩ ዳር ቆሜ እጠብቅሻለው ግጥሙን በደምፅ ከፈለጋችሁ tiktok ላይ አለ ሊንክ ከስር ያለውን ንኩት 👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMSaf5PmM/

ብረት ካሰረው ታሳሪ ራሱን ያሰረ ታሳሪ ነፃነትን ማግኘት ይከብድበታል! ራስህን ስታስር መውጫው ክፍት ቢሆን እንኳ ላንተ እስራቱ ነው ሚታይህ።

ሺህ መፈቀሮች ከ አንድ ማፍቀር ጋር አይስተካከሉም! ከተቻለ አፍቃሪነት ይለምልም!!!