fa
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

رفتن به کانال در Telegram

Always strive for Excellence❤!!

نمایش بیشتر
1 615
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
+6530 روز
آرشیو پست ها
🌟  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ወተመህ/ተወማ መልሶ ለማደራጀት የተዘጋጀ ማስፈጸሚያ እቅድ መሰረት የዛሬው  ቀን 04/ 05/2017ዓ.ም የተደረገ የወላጅ ወይም ወተመህ ምርጫ በግሎው ት/ቤት  በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።👏

🌟በግሎው ት/ቤት የተደረገ የወላጅ ወይም ወ.መ.ህ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።👏

#ጌታችን_ገናና_አምላክ ሆኖ ሳለ በቤቴልሔም በበረት እንደተወለደ ስናስብ "መልካም ነገር አይወጣባትም ተብላ ተስፋ በተቆረጠባት #በናዝሬት_ከተማ እንዳደገም ስንመለከት እርሱ፦ #የሰዎችን ድካም እንደተጋራ #ተስፋ ለቆረጡ ኃጢአተኞች ተስፋ ሊሰጥ እንደመጣ #የተናቁትን ሊያከብር  እንደወደደ #የወደቁትን ሊያነሣ እንደተገለጠ። እናስተውላለን። ስለዚህም በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነን ወደ እርሱ ብንመጣ ከድካማችን ሊያሳርፈን #ኃጢአታችንንም ይቅር ሊለን የታመነ ነው። በሕያው ቃሉ እንዲህ ብሎ ተናግሯልና “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”  ማቴ 11፥28     #_መልካም_በዓል ይሁንላችሁ 🙏