GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
前往频道在 Telegram
1 615
订阅者
无数据24 小时
-67 天
+6530 天
帖子存档
🌟 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
ወተመህ/ተወማ መልሶ ለማደራጀት የተዘጋጀ ማስፈጸሚያ እቅድ መሰረት የዛሬው ቀን 04/ 05/2017ዓ.ም የተደረገ የወላጅ ወይም ወተመህ ምርጫ በግሎው ት/ቤት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።👏
🌟በግሎው ት/ቤት የተደረገ የወላጅ ወይም ወ.መ.ህ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።👏
#ጌታችን_ገናና_አምላክ ሆኖ ሳለ በቤቴልሔም በበረት እንደተወለደ ስናስብ "መልካም ነገር አይወጣባትም ተብላ ተስፋ በተቆረጠባት #በናዝሬት_ከተማ እንዳደገም ስንመለከት
እርሱ፦
#የሰዎችን ድካም እንደተጋራ
#ተስፋ ለቆረጡ ኃጢአተኞች ተስፋ ሊሰጥ እንደመጣ
#የተናቁትን ሊያከብር እንደወደደ
#የወደቁትን ሊያነሣ እንደተገለጠ።
እናስተውላለን።
ስለዚህም በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነን ወደ እርሱ ብንመጣ ከድካማችን ሊያሳርፈን #ኃጢአታችንንም ይቅር ሊለን የታመነ ነው። በሕያው ቃሉ እንዲህ ብሎ ተናግሯልና
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” ማቴ 11፥28
#_መልካም_በዓል ይሁንላችሁ 🙏
