ar
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

الذهاب إلى القناة على Telegram

Always strive for Excellence❤!!

إظهار المزيد
1 423
المشتركون
-124 ساعات
+77 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
# It is advisable for parents to help their child from now based on the schedule .......
# It is advisable for parents to help their child from now based on the schedule .......

ኢሬቻ # ኢሬቻ - የምስጋና፣ የዕርቅ እና የሰላም ፣የፍቅር፣ የይቅርታ እና የአንድነት በዓል ነዉ፤ #ኢሬቻ መጪዉ ጊዜ ብሩህ እንዲሆን ቃል የሚገባበት በዓል ነዉ፤ # ሁሉን አስተካክሎና ዉብ አድርጎ የፈጠረ ፈጣሪ የሚመሰገንበት፣ ቀጣዩ ጊዜ ብሩህ እንዲሆን መልካም ምኞት የሚቀርብበት በዓል ነዉ፤ # ኢሬቻ- ትናንትን የማመስገኛ እና ነገን ሰላም የማድረጊያ በዓል ነው፤ # ኢሬቻ- በንጹሕ ኅሊናና አስተሳሰብ በፍጹም ደስታ የሚከበር በዓል ነዉ፤ #በባህሉ መሠረት ወደ ኢሬቻ በዓል ከመገባቱ በፊት የተጣላ ታርቆ፣ ቂም እና ጥላቻ በይቅርታና ፍቅር ታክሞ፣ ለሰዉ ልጆች ሁሉ መልካም ምኞትን በመግለጽ በታላቅ አንድነትና ኅብረት የሚከበር በዓል ነዉ፤ እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችው! ግሎው ት/ቤት

ልጆቻችሁን በተገቢው መንገድ አሳድጉ።

Blackboard usage training is given by Mr. Bekalu and Mr.Wagari

Handwriting Training for new joined teachers is given by Mr Alemayehu (Our School General Manager and school owner)

Bravo all leaders and staff of the Glow school.