899
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-230 روز
آرشیو پست ها
Congratulations
እንኳን ደሰ አላችሁ/አለን
ፅናት አካዳሚ በ2018 የትምህርት ዘመን ያሥፈተናቸውን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማለትም 100% ወደሚቀጥለው ክፍል በከፍተኛ ውጤት አሳልፏል።
በቅድሚያ ሠላምና ጤና አድሎን እቅዳችንን ላሥፈፀመን ብሎም ድካማችንን ለባረከልን ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ይግባው እያልን ይህ ውጤት የአንድ ወገን ብቻ ሣይሆን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥረት ውጤት በመሆኑ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በተለይ ቀን በመደበኛው በትርፍ ጊዜ በማጠናከሪያ ትምህርት ሣይደክሙ ሣይታክቱ ለዚህ ውጤት ከፍተኛ ዋጋ ለከፈሉ መምህራኖቻችን ላቅ ያለጨምሥጋና እንቀርባለን!
ትምህርት ቤቱ
የወላጅ መጥሪያ ካርድና ገዋን ከዛሬ ከሠዓት 8:30 ሠዓት ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ።
ማሣሠቢያ:- ገዋን ስትወስዱ የማስያዣ 200 ብር ይከፋላል። ብሩ ገዋኑ በጤንነት መመለሡ ሢረጋገጥ ይመለሣል።
ቀን፦ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (ቅዳሜ)
ጉዳዩ፦ በምረቃ ፕሮግራማችን ላይ እንድትገኙ የቀረበ ጥሪ
ለ፦ የ 11ኛ ክፍል ተማሪዎች (የቀጣይ ዓመት ሲኒየሮች)
ሰላም እንደምን አላችሁ!
በመጀመሪያ የ 11ኛ ክፍል ትምህርታችሁን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ ለቀጣዩ የሲኒየርነት ዓመታችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን።
እኛ የዚህ ዓመት (የ 12ኛ ክፍል) ተማሪዎች፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችንን ማጠናቀቃችንን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀነው የምረቃ ፕሮግራም ላይ ከእኛ ጋር አብራችሁ እንድትደሰቱና ይህንን ትልቅ ቀን እንድትካፈሉን በታላቅ ደስታ እንጠብቃችኋለን።
የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦
ቀን፦ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም.
ቦታ፦ ደራሮ አዳራሽ
ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
የነገዋ ዓመት የትምህርት ቤታችን ተረካቢዎችና ሲኒየሮች እንደመሆናችሁ መጠን፣ በእንደዚህ ዓይነት ታሪካዊ ቀን ከጎናችን መገኘታችሁ ለፕሮግራማችን ድምቀት፣ ለእኛም ትልቅ ደስታ ነው!
እባካችሁ በሰዓቱ ተገኝታችሁ የደስታችን ተካፋይ ሁኑ።
በደስታ እንጠብቃችኋለን!
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ኮሚቴ
ሥማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁት ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ ሥለሚፈልጋችሁ በቀን 15/11/2018 ዓ.ም. በጠዋትም ሆነ በከሠዓት ፈረቃ ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት በማንኛውም የሥራ ሠዓት እንድትመጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!
1/ ተማሪ ሙርጎ አሠጉ
2/ ተማሪ ቅዱስ ተክሉ
3/ ተማሪ ተስፈአብ ደስታ
4/ ተማሪ ያርሤማ ተፈሪ9/
5/ ተማሪ ስፍነድንግል ተገኝ
6/ ተማሪ ልሣነወርቅ ዳዊት
7/ ተማሪ ሜሮን ደግፌ
8/ ተማሪ አፕል ታደሠ
ተማሪ ናርዶስ ሲሳይ
ለትምህርት ቤታችን ቋሚ መምህራን በሙሉ አርብ በቀን 10/11/2018 ዓም ሥለ ተማሪዎች ምዝገባ ገለፃ ሥለሚሠጥ በዕለቱ ልክ በ2:30 ሠዓት ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።
ማሣሠቢያ:- ሠዓት ይከበር
የፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት መምህራን በሙሉ የነገውን የወላጆች ቀን አከባበር አስመልክቶ የምንተጋገዘው ነገር ሰላለ ዛሬ ማለትም ዕረቡ በቀን .1/11/2018 ከቀኑ 8:00 ላይ ትምህርት ቤት እንድትገኙልን ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
ልጆችዬ አላችሁልኝ?
መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ!
Afi'ra baalanka hini qoossohe!
Waan gaarii hunda isiniif hawwa !
I wish you all the best!
ልጆችዬ አላችሁ!
ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!
Woyyo Umi Baalanku isin ledo hee'i!
Waaqni Hunduma Danda'u isin wajjin haa ta'u!
May the Almighty God be with you!
Repost from Entrance Tricks
+2
ተማሪዎች እንደነገሩን 100 ውም የባዮሎጂ ጥያቄዎች ከእነዚህ ክለሳ የተለየ አንድ አልመጣም ብለውናል ። ተራው የሶሻሎች ነው ይህ Video ብቻውን እስከ 15 ጥያቄዎች ማስመለስ ስለሚችል በነፃ ለሁላችሁም ለቀንላችኋል ። ሳይረፍድ ተጠቀሙበት እና የፈተና ቀን ታመሰግኑናላችሁ ።👇👇
https://youtu.be/GRt98Jvvk6s?si=UPHnB-IxRhMODgVV
The answer is C because plants do not contribute for global wsrming but vehicles release CO2 from combustion of fuels, animals releade metbane and industries release CO2 and other waste gases
