የአዳማ መሳጂዶች ደርስ
رفتن به کانال در Telegram
በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና(105)፣ በኡመር መስጅድ(09)እና የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!
نمایش بیشتر1 754
مشترکین
+124 ساعت
-27 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
1 752
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
👜 የሴቶች ሙሐደራ በሴቶች...
↪️ ልዩ
↪️ የዳዕዋ
↪️ፕሮግራም‼️
↪️ፕሮግራሙ ከ3:00 ጀምሮ እስከ ዙሁር የሚቆይ ሲሆን እናቶችና እህቶች በጊዜ ተገኝታቹ እንድትሳተፉ ከወዲሁ ጥሪ ላልፎላችኃል።
💫 ማንም ሊያመልጠው አይገባም ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።
♻️ በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው የሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ የፊታችን እሁድ 07/10/2018 ....
[🕌 ሱና መስጂድ 🕌]
🚦 አዳማ (105) ሰፈር ሱና መስጂድ ላይ የሚደረግ ይሆናል‼️
⛔ ማሳሰቢያ ⤵️⤵️
👜 ፕሮግራሙ የሴቶች ፕሮግራም ነው የወንዶች ደግሞ እንደ ተለመደው ከዙሁር በኃላ ኡመር መስጂድ ይሆናል።
https://t.me/Adamaselefy
1 752
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
💸የዱንያ ትክክለኛ ምሳሌዋ...!!!
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
📲የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/Ibnumuhamd/356
📎https://t.me/Adamaselefy/12201
1 752
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
🚨{اتق الله حيثما كنت وأتبع الحسنة السيئة تمحها وخالق الناس بخلق حسن}
🔸 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።
🕌በሱና መስጂድ (105)
🎙ኡስታዝ አቡ አብደላ ሙኽታር ቢን ሁሰይን (ቢርቢርሳ) አላህ ይጠብቀው።
🕰ማክሰኞ ከመግሪብ በኃላ🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12200
1 752
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
#የማክሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ
📚كتاب رياض الصالحين
✍للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي رحمه الله
🎙تعليقات للأخ الفاضل أبي سلمان عبد المجيد حفظه الله تعالى ورعاه
🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።
🕌በኡመር መስጂድ (09)
ደርስ ቁ 👉🏼0⃣5⃣2⃣0⃣
((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).
📚 የኪታቡ pdf 📚⤵️
https://t.me/adamaders/3533
🎧ደርሱን ለማግኘት 👉⤵️
1 752
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
🔥...ከዲን መዘናጋት በፍፁም እረፍት አይሰጥም!!!
↪️ትክክለኛ እረፍት ያለው አኼራ ላይ ነው!!!
↪️ትክክለኛው እስልምናን መያዝ የቀልብ እርጋታ ነው፤የቀልብ እርጋታ ለአመፀኛ ሰው አይሰጠውም >ደጋፊው ቢበዛ፣ገንዘቡ ቢበዛ፣አለም ሁሉም በአንድ ላይ ቢያጨበጭብላቸው ...!!!
ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
👉የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/Ibnumuhamd/354
📎https://t.me/Adamaselefy/12198
1 752
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አዲስ ሙሐደራ #ከአዳማ ቁ8
🚨አሏህ የቂያማን ቀን የፀፀቱ ለት አለው!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓 እሁድ 30/09/2018 E.c🗓
🕰ከዙሁር ሶላት በኃላ🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12197
1 752
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አዲስ ሙሐደራ #ከአዳማ ቁ7
🚨ሸሪዓዊ እውቀትን ለማማር መቀማመጥ ያለው ትሩፋት!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ሱና መስጂድ (105)
🗓 እሁድ 30/09/2018 E.c🗓
🕰ከፈጅር ሶላት በኃላ🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12196
1 752
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አዲስ ሙሐደራ #ከአዳማ ቁ6
🚨 « ከከራማዎች ሁሉ ትልቁ ከራማ ኢስቲቃማ ❴በዲን ላይ ቀጥ ማለት❵»
↪️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መሳጭ የሆነ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ:አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።
📆ቅዳሜ 29-09-2018 E.C 📆
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🕰ከመግሪብ ሶላት በኃላ 🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12195
1 752
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አዲስ ሙሐደራ #ከአዳማ ቁ5
🚨ከቁርኣንጋ ያለን ሁኔም ምን ይመስላል!? ከቁርኣንጋ ያለብን ክፍተት በማስተካከል ወደ አላህ መመለስ ይኖርብናል!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጥር ምጥን ያለ ነሲሃ
🎙በአባታችን መካሪያችን አቡ ኢስማዒል ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።
🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ቅዳሜ 29/09/2018 E.c
🕰ከመግሪብ ሶላት በኃላ 🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12194
