የአዳማ መሳጂዶች ደርስ
رفتن به کانال در Telegram
በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና(105)፣ በኡመር መስጅድ(09)እና የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!
نمایش بیشتر1 750
مشترکین
-224 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አዲስ ሙሐደራ #ከአዳማ ቁ4
🚨የገንዘብ ፀጋ...! በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ ከተዳሰሱ ነጥቦች⤵️
▪️ገንዘብ ማለት መጠቃቀሚያ እንጂ አላማ አይደለም!
▪️በኪስህ ያለው ገንዘብ ንብረትህ ባጠቃላይ የአሏህ ነው!
▪️አሏህ ገንዘብ ሰጥቶት ቤተሰቡ ማያስደስት ከሆነ፣ጥሩ የማይለብስና ጥሩ ማይበላ የማይጠጣ ከሆነ ምን ዋጋ አለው!?
▪️የአላህን ቤት ለመዘየር(ሀጅ ለማድረግ) ምን ያህል ጉጉ ነህ!?
...ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ።
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓 ቅዳሜ 29/09/2018 E.c🗓
🕰ከዙሁር ሶላት በኃላ🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12191
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
🔖ከአዲስ ለመጡ ዱዓቶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር ²
🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓ቅዳሜ 29/09/2018 E.c
🕰ከዙሁር ሶላት በኃላ🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12190
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አዲስ ሙሐደራ #ከአዳማ ቁ3
🚨 « የሶላት አሳሳቢነት... »
↪️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ:አቡ ዘከሪያ አብድረህማን ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።
📆ቅዳሜ 29-09-2018 E.C 📆
🕌በታላቋ ሱና መስጂድ (105)
🕰ከፈጅር ሶላት በኃላ 🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12189
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አዲስ ሙሐደራ #ከአዳማ ቁ2
🚨 « ከኢማሙ ሻፊዒ 3ቱ ወርቃማ ምክሮች »
↪️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ።
🎙በኡስታዝ:አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።
📆ጁሙዓ 28-09-2018 E.C 📆
🕌በታላቋ ሱና መስጂድ (105)
🕰ከኢሻ ሶላት በኃላ 🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12188
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
♻️አዲስ ሙሐደራ #ከአዳማ ቁ1
🔖አንድ ሰው ለብዙ ጥፋቶች የሚዳርገው ዋነኛው መንስዔ ጅህልና(አለማወቅ) ነው!
↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓 ጁሙዓ 28/09/2018 E.c🗓
🕰ከመግሪብ ሶላት በኃላ🕰
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12187
1 750
🔖ከአዲስ ለመጡ ዱዓቶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር ¹
🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09)
🗓በ28/09/2018 E.c
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/12186
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
↪️ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቋ ኡመር መስጂድ።
🏡 ከአዳማ Official የTelegram Channel።
🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
https://t.me/Adamaselefy?livestream=e373eb4e451aa967d9
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
🤝የዳዕዋ ፕሮግራም በታላቋ ኡመር መስጂድ‼️
💥በጉጉትና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ በታላቋ ኡመር መስጂድ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራልና…
🤌በጊዜ በመገኘት ከዳዕዋው እንድንካፈሉ ጥሪ ተላልፎላችኃል።
🚘ሰፊና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኪና ማቆሚያ አለ።
🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) #አዳማ
⏰ዙሁር እንደተሰገደ---
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን‼️
↪️ መገኘት የምትችሉ ⤵️⤵️⤵️
🚧እ
🚧ን
🚧ዳ
🚧ት
🚧ቀ
🚧ሩ!!!
🔄 Play ▶️ ────◉ 07:00 PM
📲ይህ በአዳማ የሰለፍዮች
ቻናል ነው:_⤵️
@Adamaselefy
1 750
🔊የዳዕዋ ፕሮግራሙ እንደቀጠለ ነው!
🛣ከአዲስ አበባ መሻይኾችና ኡስታዞቻችን ለዚያራና ለዳዕዋ መምጣታቸው ይታወቃልና ዛሬም እንደ ማታው ከመግሪብ በኃላ ኡመር መስጂድና ከኢሻ በኃላ ደግሞ ሱና መስጂድ የሚቀጥሉ ይሆናል...
↪️ይሄንን ትኩስ ኸበር ለሌሎችም እንዲደርስ በማድረግ የበኩላችን ድርሻ እንወጣ።
🗓 ዛሬ ማለትም እለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 29/2018 E.c
ፕሮግራሙ ለመከታተል⤵️
https://t.me/Adamaselefy
1 750
ከአዲስ በመጡ መሻይኾችና ኡስታዞቻችን ፕሮግራሙ እንደቀጠለ ነው!
↪️እነሆ ዛሬ እለተ ቅዳሜ #ኡመር መስጂድና አራዳ #ሙከረም መስጂድ የሙሐደራ ፕሮግራም ስላላቸው በሚቀርባቹ መስጂድ ፕሮግራሙ እንድትካፈሉ ከወዲሁ ጥሪ ተላልፎላችኃል።
https://t.me/Adamaselefy
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
አድስ አድስ አድስ አድስ..
🕹ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ኢብራሂም حفظه الله [الدعاء سلاح المؤمن] በሚል አርስት ማራኪ ሪሳላ ጨርሶ ለአንባቢ አብቅቷል ‼️ جزاه الله خيرا ሁላችንም አንብበን እንጠቀም። ለሱም ዱዓ እናድርግለት።
ይህ ኪታብ በውስጡ አካቶ ከያዛቸው ነጥቦች:_
📕1ኛ የዱዓና የዱዓ መገለጫው ምንድነው የሚለውን፣
📕2ኛ የዱዓ ቱሩፋቶቹ፣
📕3ኛ ኢስቲግፋርና ተውበት በመካከላቸው ያለው ተያያዥነት፣
📕4ኛ ረህማና ኢስቲግፋር ያላቸው ተያያዥነት
📕5ኛ ስለ ኢስቲግፋር የተወሰኑ ሀዲሶች
📕6ኛዱዓ ኢስቲጃባ የሚኖረው በየትኛው ጊዜ መቼ ነው የሚለው፣
📕7ኛ ከፊል የዱዓ ስረአቶች።
ሌሎችም ነጥቦች ተዳሶበታል፣ ከላይ የተጠቀሱት አጠር አድርገን የጠቀስነው ለመግለፅ ያክል ነው።
📖ሪሳላውን ያዩለት ''تقديم፦
📜ሸይኽ አቡል የማን حفظه الله
📜ሸይኽ አብድልሀሚድ حفظه الله
➡️ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ 🤌
አል ቀመር ቻናል👇
https://t.me/abumuazibrahim
አል ፋሩቅ ሚድያ👇
@Al_Faruq_Islamic_Media
1 750
Repost from የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል
ኢስማኢል አቡ ሙሀመድ ከሱና መስጂድ አዳማ
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed?livestream=e119244c3ec26d3043
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
እኛ ሙስሊሞች ብዙ ችግሮች አሉብን ዋነኛውና ትልቁ ችግራችን ግን ዲናችንን አለመማራችን(አለማወቃችን) ነው!
በሚል እየተመከርን ነው👇
https://t.me/Adamaselefy?livestream=e373eb4e451aa967d9
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
↪️ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቋ ኡመር መስጂድ።
🏡 ከአዳማ Official የTelegram Channel።
🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
https://t.me/Adamaselefy?livestream=e373eb4e451aa967d9
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
🚗 ጉዞ ወደ ውቢቷ አዳማ..... 🚗
🚨 የአላህ ፍቃድ ሆኖ በዛሬው እለት እለተ አርብ (ጁምዓ) 28-09-2018 ላይ ከታላቋ ሱና መስጂድ....
🏙 ወደ ወቢቷ ከተማ አዳማ ታላቁ ኡስታዛችን ከታላላቅ ወንድሞች ጋር ለዚያራ ወተዋል።
🎙 ሸይኻችን አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ....
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል ቢን ሙሐመድ...
🎙 ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አብዱረህማን ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቃቸውና....
🤝 ውቢቷ አዳማ ላይ ለሁለት ቀናት ሚቆይ የደዕዋ እና ዚያራ ፕሮግራም ይኖራቸዋል።
✅ አዳማ ከተማ ላይ ሚገኙ ወንድሞች በሙሉ የአዳማ ቻናል ላይ ገብተው ሚለቀቁ ፕሮግራሞችን በመከታተል እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።
↪️ ሚመች ከሆነ በአላህ ፍቃድ በተቻለው አቅም መሳተፍ ለማይችሉ በአጠቃላይ በቻናላችን ላይ በቀጥታ ሰርጭት ለማስተላለፍ እንሞክራለን።
🤲 አላህ ሁላችንንም ተጠቃሚዎች ያድርገን!
↪️ @mesjidalsunnah
📎https://t.me/Adamaselefy
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
💫አስቸኳይ የሙሐደራ ጥሪ...
↪️እነሆ ዛሬ እለተ ጁሙዓ በአላህ ፍቃድ ከመግሪብ በኃላ ኡመር መስጂድና ሱና መስጂድ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ እንድትካፈሉ ጥሪ ተላልፎላችኃል።
🎙በወዳጅ ኡስታዞች አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ እና ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል አላህ ይጠብቃቸው።
🕰ከመግሪብ በኃላ ኡመር መስጂድና ሱና መስጂድ ሁለቱም የሚመክሩ ይሆናል ...
📎https://t.me/Adamaselefy
1 750
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
💫አስቸኳይ የሙሐደራ ጥሪ...
↪️እነሆ ዛሬ እለተ ጁሙዓ በአላህ ፍቃድ ከመግሪብ በኃላ ኡመር መስጂድ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ እንድትካፈሉ ጥሪ ተላልፎላችኃል።
🎙በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
🕰ከመግሪብ በኃላ ኡመር መስጂድ ከኢሻ በኃላ ደግሞ በሱና መስጂድ ይቀጥላል...
📎https://t.me/Adamaselefy
