የአዳማ መሳጂዶች ደርስ
رفتن به کانال در Telegram
በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና(105)፣ በኡመር መስጅድ(09)እና የሚደረጉ የደርስ ፕሮግራሞች የሚተላለፍበት ቻናል!
نمایش بیشتر1 753
مشترکین
+124 ساعت
-37 روز
-1230 روز
آرشیو پست ها
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
🎙 ከሙሀረም አስረኛው ቀን ( የአሹራን ቀን) መፆም ያለው ትሩፋት ‼️
📮 የአሹራን ቀን ፆም የተደነገገበት ጥበብ ‼️
እጥር ምጥን ያለ ጣፋጭና መካሪ ከሙሀደራ የተቀነጨበ ወቅታዊ ነሲሃ 👌
በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه
📎https://t.me/Adamaselefy/12235
1 753
👌Vidio > ❲part: 02❳
🛌ጥፍጥና ቆራጭ የሆነው ሞት ማስታወስን አብዙ አኼራን ታስታውሳቹዋለች!
🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።
👉የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/Ibnumuhamd/380
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
👉የሸይኽ አቡ ዓብዲላህ ሙሰፋ መስጂድ
ሌራ ከተማ አላህ በዳእዋ ላይ ያሉ ወንድሞቻችንን ይርዳቸዉ🤲
በዚህ ገብታቹ የሸይኹን ትምህርት መከታተል ትችላላችሁ
👇👇👇👇
https://t.me/Efadalezd_lebada
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
👜 የሴቶች ሙሐደራ በሴቶች...
↪️ ልዩ
↪️ የዳዕዋ
↪️ፕሮግራም‼️
↪️ፕሮግራሙ ከ3:00 ጀምሮ እስከ ዙሁር የሚቆይ ሲሆን እናቶችና እህቶች በጊዜ ተገኝታቹ እንድትሳተፉ ከወዲሁ ጥሪ ላልፎላችኃል።
💫 ማንም ሊያመልጠው አይገባም ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።
♻️ በጉጉት እና በናፍቆት የሚጠበቀው የሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ የፊታችን እሁድ 07/10/2018 ....
[🕌 ሱና መስጂድ 🕌]
🚦 አዳማ (105) ሰፈር ሱና መስጂድ ላይ የሚደረግ ይሆናል‼️
⛔ ማሳሰቢያ ⤵️⤵️
👜 ፕሮግራሙ የሴቶች ፕሮግራም ነው የወንዶች ደግሞ እንደ ተለመደው ከዙሁር በኃላ ኡመር መስጂድ ይሆናል።
https://t.me/Adamaselefy
1 753
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በአዳማ ከተማ
💸የዱንያ ትክክለኛ ምሳሌዋ...!!!
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
📲የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/Ibnumuhamd/356
📎https://t.me/Adamaselefy/12201
