fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Oromia Health beureu

Oromia Health beureu

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر
4 260
مشترکین
+424 ساعت
+337 روز
+5830 روز
آرشیو پست ها
photo content

Repost from Ethio Psychiatry
የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን 2026፡ በ ባሕር ዳር እና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲዎች! ኢትዮ ሳይካትሪ (Ethio Psychiatry) የዘንድሮውን የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን “የተኖሩ ልምዶች ይሰሙ፡ እውነተኛ ድምፆች፣ እውነተኛ ለውጥ” (Lived Experiences Heard: Real Voices, Real Change) በሚል መሪ ቃል በከፍተኛ ደረጃ ላከበሩት ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ያለውን የላቀ አክብሮት እና ምስጋና ያቀርባል! የእነዚህ ሁለት ታላላቅ የትምህርት ተቋማት የላቀ እንቅስቃሴ እና የተማሪዎችን የአእምሮ ጤና ለመጠበቅ ያከናወኗቸው ተጨባጭ ተግባራት እጅግ የሚያስመሰግኑ እና አርአያነት ያላቸው ናቸው፡ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ (Bahir Dar University): በሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የስነ-አእምሮ ትምህርት ክፍል አስተባባሪነት የተኖረ ልምድ ያላቸውን የአእምሮ ጤና ተሟጋቾች (እንደ አቶ ሄኖክ አከለወርቅ ያሉ) በመጋበዝ፣ እውነተኛ ድምፆች ለተማሪዎች እና ለምሁራን ማህበረሰብ እንዲሰሙ በማድረግ የዘንድሮውን መሪ ቃል በተግባር አክበረዋል:: ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ (Haramaya University) በመላው ካምፓሶቹ የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት (Needs Assessment Survey) በማካሄድ፣ ተማሪዎችን በpeer support (እርስ በእርስ ድጋፍ) ለማደራጀትና ከተማሪዎች ህብረት ጋር በመሆን መዋቅራዊ የሆነ "የአእምሮ ጤና እና የምክር ክለብ" (Mental Health and Counseling Club) ይፋ በማድረጉ። እነዚህ አበራች ጥረቶች በተማሪዎች መካከል ግልጽ ውይይት እንዲኖር፣ መገለል እንዲወገድ እና ተቋማዊ የድጋፍ ስርዓት እንዲዘረጋ ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ። ለነዚህ የፈጠራ እና የቁርጠኝነት ስራዎች በስተጀርባ ያሉትን የስነ-አእምሮ ትምህርት ክፍሎችን፣ መምህራንን፣ የህክምና ባለሙያዎችን፣ የተማሪዎች ህብረትን እና ተማሪዎችን በሙሉ በላቀ ሁኔታ እናመሰግናለን! ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም! ኢትዮ ሳይካትሪ | Ethio Psychiatry 📩 ኢሜይል፡ ethiopsychiatry5@gmail.com Join us👇 Telegram| Linkiden| TikTok |YouTube @ethiopsychiatry

Qajeelfama Duty haaraa bara 2019 kana akkamitti ilaaltan❓how did you feel 2019 duty proclamation ❓
Anonymous voting

Qajeelfama kaffaltii Duty haaraa 2019.pdf6.38 MB

photo content

#Alert⚠️ !,EBOLA.

Updates: ✍️Oreenteeshinii Hojiirra Oolmaa Qajeelfama Kaffaltii Hojii Idileen Alaa(On-Duty Fi On-Call) Haaraa. 🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼
+3
Updates: ✍️Oreenteeshinii Hojiirra Oolmaa Qajeelfama Kaffaltii Hojii Idileen Alaa(On-Duty Fi On-Call) Haaraa. 🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼 ✍️Hojjattooni Seektara Fayyaa Hojii Keessan Hojjachaa Obsaan Eegaa Turtan Marti Galata Qabdanii,Hojiirra Oolmaa Isaatiif Hoggansi ,HR fi Faayinaansii Isin Ilaallatu Sadarkaan Jirtan Haalaan Akka Tumsitan Yaa Ta'u.

Repost from Digital Hakim
የትርፍ ሰዓት መመሪያ ቁጥር 682018 (2).pdf4.76 MB

🅰mhara regional state 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Attention
+1
Attention

This is a very important free course for all healthcare workers. Thank you to the RTSL team for making this valuable training available. I encourage everyone to use the link below to enroll and complete the course. It is an excellent opportunity to strengthen our preparedness for Ebola Virus Disease (EVD) and enhance our capacity to protect ourselves, our patients, and our communities. Let's all take advantage of this learning opportunity and earn our certificate. https://healthlearn.org/go/evd-course

የነርሲንግ አመራርና ሙያዊ አቅም ማጠናከሪያ ፕሮግራም #NursingLeadership #HealthcareQuality ኢትዮጵያ ጥራት ያለውና ለሁሉም ተደራሽ የጤና አገልግሎት ለማረጋገጥ እንዲሁም የላቀ
+1
የነርሲንግ አመራርና ሙያዊ አቅም ማጠናከሪያ ፕሮግራም #NursingLeadership #HealthcareQuality ኢትዮጵያ ጥራት ያለውና ለሁሉም ተደራሽ የጤና አገልግሎት ለማረጋገጥ እንዲሁም የላቀ የታካሚ እንክብካቤ የሚሰጥ የጤና ሥርዓት ለመገንባት እያደረግን ባለው ጥረት ውስጥ፣ የነርሲንግ አመራርንና ሙያዊ ብቃትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው። ለዚህ ብሔራዊ ጥረት አስተዋፅኦ ለማድረግ ፍላጎት ያላቸው የነርሲንግ ባለሙያዎች ፍላጎታቸውን እንዲያሳዩ እና እንዲመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን። 👇 ለማመልከትና ለመመዝገብ፦ https://ncep.mohdigitalhealth.gov.et/ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

Beesisa

🌙✨ Eid Mubarak! ✨🌙 🌙✨ عيد مبارك! ✨🌙 🥰 كل عام وأنتم بخير! نسأل الله أن يكون هذا العيد: 👈عيد فرح وسعادة 👈 عيد خير وبركة
🌙✨ Eid Mubarak! ✨🌙 🌙✨ عيد مبارك! ✨🌙 🥰 كل عام وأنتم بخير! نسأل الله أن يكون هذا العيد: 👈عيد فرح وسعادة 👈 عيد خير وبركة 👈 عيد نجاح لكم ولعائلاتكم 👑 عيد سعيد! 🥰🕌💫

Repost from N/a
photo content

Repost from N/a
Which political party health policy have attracted you more?
Anonymous voting

Repost from N/a
How did you satisfied by today political parties health policy debates?
Anonymous voting

Repost from N/a
Did you feel the Journalist was neutral?
Anonymous voting