cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

"ኡማ ቲቪ " Tv

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
43 960
مشترکین
+1024 ساعت
-837 روز
-24630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የሀገራዊ ምክክር የተሳታፊ ልየታ ባለበት ከቀጠለ ለምክክሩ ዕውቅና እንደማይሰጥ የአማራ ክልል መጅሊስ አስታወቀ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር የተሳታፊ ልየታ አሠራር ሳይሻሻል ባለበት የሚቀጥል ከሆነ ለምክክሩ ዕውቅና እንደማይሰጥ በዛሬው እለት አስታወቀ። ምክር ቤቱ በአማራ ክልል ከዕውቅና ውጪ ሙስሊሙን በማግለል ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የመጀመሪያ ዙር ጉባዔ ማካሄዱን ገልጿል። ምክር ቤቱ ይህንኑ ዛሬ ግንቦት 12/2016 ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ ለአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር እና ለክልሉ ሰላምና ደኅንነት ቢሮ በጻፈው ደብዳቤ ላይ አስታውቋል። በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ጀውሐር ሙሐመድ በተጻፈው ደብዳቤ፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልሉ ባካሄደው ጉባዔ ላይ ያሳተፈው የኔ የሚለውን ብቻ እንደሆነ ተጠቁሟል። አካሄዱን የተቸው ምክር ቤቱ፣ ሕዝበ ሙስሊሙን ያገለለ ሀገራዊ ምክክር የሚፈለገውን መልካም ውጤት ያመጣል የሚል እምነት እንደሌለውም አብራርቷል። ምክር ቤቱ በደብዳቤው፣ አሁን ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል እየሄደበት ይገኛል ያለውን አሠራር እንዲያሻሽል ጠይቋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ ባለፈው ሳምንት በተመሳሳይ የሚያካሄደውን የተሳታፊ አካላት ልየታ በፍትሐዊነት በድጋሚ እንዲቃኝ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥያቄ ቀርቦለት ነበር። ጠቅላይ ምክር ቤቱ ኮሚሽኑ በሚያካሄደው ምክክር ላይ የሕዝበ ሙስሊሙ አጀንዳ እንዲካተት፣ የተሳታፊ አካላት ልየታ በፍትሐዊነት በድጋሚ እንዲቃኝ ቢጠይቅም ምላሽ እንዳላገኘ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አደርገዋለሁ ላለው ምክክር ተወካይ ያስመርጣሉ ተብለው ከተለዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል ሴቶች፣ ወጣቶች፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ መምህራን እና የማኅበረሰብ መሪዎች፣ የተገለሉ ኅብረተሰብ ክፍሎች፣ ዕድሮች እና የንግዱ ማኅበረሰብ ተካተዋል። በዚህ ዝርዝር ውስጥ የሃይማኖት ተቋማት ተዘለዋል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከሳምንት በፊት በእስላማዊ ጉዳዮች ላይ አተኩረው ከሚሠሩ የመገናኛ ብዙኃን ባለሞያዎች እና አንቂዎች ጋር ባካሄደው ውይይት ላይ በምክክር ኮሚሽኑ የተሳታፊ አካላት ልየታ የተመረጡ ሙስሊሞች ቁጥር ከ2 በመቶ በታች እንደሆነ ይፋ አድርጓል።
نمایش همه...
👍 49
Photo unavailableShow in Telegram
05:41
Video unavailableShow in Telegram
ዛሬ አንድ የአይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ተመረቀ።የሰሩት ኢማራቶች ሲሆኑ ስያሜው ደሞ በ ኢማራት ለዋጩ እና የመጀመርያው ንጉስ ሸይኽ ዚያድ ሶስተኛ ሚስት ስም ነው። ሚዲያዎች ምረቃውን ሲዘግቡ ግን የክብርት ፋጢማ ቢንት ሙባረክን ስም መጥቀስ አልፈቀዱም ለምን? ይህ ክስተት ጥያቄ የጫረባቸው ወንድሞች በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ርእስ አድርገውት ውለዋል። እኔ ደሞ እላለሁ ጉዳዩ የስም ብቻ አይመስለኝም። ቪዲዮውን ይመልከቱት https://vm.tiktok.com/ZMMTs34Na/
نمایش همه...
👍 36🥰 1
"ዲናዊ ትምህርትም ጎን ለጎን እንዲሰጥበት ታስቦ የተገነባው አል-መኽቱም የተባለ ትምህርት ቤት ቡርቃዋዩ ወደሚል ተቀይሯል።ስሙ ብቻ ሳይሆን ካሪኩለሙም ተቀይሯል።ይህም ብቻ ሳይሆን ሙስሊም ሴቶችበሂጃባቸው የሚያሸማቀቁበት እና "ወንጌላዉያን" የእየሱስን ጌትነት ተቀበሉ የሚሉበት ትምህርት ቤት ሆኗል። የሚገርመው ግን ትምህርት ቤቱ በዱባይ ሙስሊም ባለሀብቶች በስጦታ መልክ ለኢትዮጵያውያን በተበረከተ ገንዘብ የተሰራ ሲሆን አገልግሎት እየሰጠ ያለው ግን ለጓሾቹ ከሚፈልጉት በተቃራኒ ሆኗል። እናም ሰሞኑን በተገነባው የአይነ ስውራን ትምህርት ቤትም ምን አልባት ተመሳሳይ እጣ ሊገጥመው ይችላል።የስም መፀየፍ ብቻ ሳይሆን የአገልግሎት ለውጥም ሊያደርጉበት ይችላሉ። ወንድም ዲኑ አሊ (ቃል በቃል አይደልም)
نمایش همه...
👍 37💔 6
ማስታወቂያ/Promotion ማሰራት የምትፈልጉ አናግሩኝ @Faysul
نمایش همه...
1
Photo unavailableShow in Telegram
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የእስር ማዘዣ ወጣባቸው! .. ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት የንጹሃን ዜጎች ግድያ ተጠያቂ ናቸው ባላቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና ዮዓቭ ጋላንት እንዲሁም ከሐማስ በኩል ደግሞ የሐማስ ሀላፊ ያህያ ሲነዋር፣ የሐማስ ጦር አዛዥ መሀመድ አል ማስሪ እንዲሁም የሐማስ ታጣቂዎች ኮማንደር እስማኤል ሀኒያህ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸዋል ተብሏል፡፡ ... ደቡብ አፍሪካ፣ ቱርክ እና ሌሎችም ሀገራት እስራኤል ንጹሀንን በመግደል እና ሌሎች የከፋ ጥቃት አድርሳለች በሚል በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት እንድትጠየቅ ግፊቶች ሲያደርጉ የነበሩ ሀገራት ናቸው፡፡ .
نمایش همه...
👍 85😁 3
ማስታወቂያ/Promotion ማሰራት የምትፈልጉ አናግሩኝ @Faysul
نمایش همه...
👍 26 2
👍 54 6
Photo unavailableShow in Telegram
መሃመድ ሞክበር የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ! ... የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ መሃመድ ሞክበርን የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት አድርገው ሾመዋል፡፡መሃመድ ሞክበር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸው ያለፉት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምክትል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ .. በተመሳሳይ አደጋ ሕይወታቸው ያለፉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዱላሂን በመተካት ደግሞ አሊ ባጌሪ ካኒ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾመዋል፡አሊ ባጌሪ ካኒ ቀደም ሲል የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ እንደነበር ተመላክቷል፡፡ .. በኢራን ከ50 ቀናት በኋላ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንደሚካሄድ መገለጹንም አልጀዚራ በዘገባው አስፍሯል፡፡ ...
نمایش همه...
👍 34 5