የጥያቄዎቻችሁ መልስ
የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል YouTube https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች @AbuNak @Rhripsime
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام የጥያቄዎቻችሁ መልስ
کانال የጥያቄዎቻችሁ መልስ (@apostolicsuccession) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 17 888 مشترک است و جایگاه 4 492 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 928 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 17 888 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 13 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -87 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -3 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 12.72% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.47% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 276 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 621 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 6 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል
YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg
ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች
@AbuNak
@Rhripsime”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 14 سپتامبر | 0 | |||
| 13 سپتامبر | 0 | |||
| 12 سپتامبر | +1 | |||
| 11 سپتامبر | +5 | |||
| 10 سپتامبر | 0 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | +3 | |||
| 07 سپتامبر | 0 | |||
| 06 سپتامبر | 0 | |||
| 05 سپتامبر | +3 | |||
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | +7 |
| 2 | https://youtu.be/OP_St5pfUaM?si=ZP0Sl1egqQ2WGtX4 | 1 227 |
| 3 | ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣው ወንድም ምስክርነት | ወደኋላ አልልም!
https://youtube.com/watch?v=6YxIweNplQU&si=j7C4LWOrU7GeAezX | 1 720 |
| 4 | https://youtu.be/pJUfE3v7RBE | 1 791 |
| 5 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
🙏 እስከ መጨረሻው በማንበብ ይተባበሩን፤ ለሌሎችም ያጋሩት! 🙏
የሚዲያ ክፍላችን ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር በሰጠን አቅም ሁሉ ታላላቅ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል። በተለይም በዚህ በዲጂታል ዘመን የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ማዳረስ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በጽሑፍም ሆነ በቪዲዮ ተደራሽ ማድረግ ዋነኛውና ውዱ አደራችን ነው።
ባለፉት ዓመታት ከቅን ወንድምና እህቶቻችን ስልክ እየተዋስን የተለያዩ ትምህርቶችንና መርሃ ግብሮችን ስናቀርብላችሁ ቆይተናል። ነገር ግን ካቀድነው ትልቅ ራእይ አንጻር ሲታይ እስከ አሁን የሠራነው በጣም ጥቂቱን ብቻ ነው።
የእቅዳችን ዋና ዋና ግቦች፦
በዲጂታል ዘመን ቃለ እግዚአብሔርን ማዳረስ፤
በግቢ ውስጥ ያሉትንና ተመርቀው የወጡትን የግቢ ጉባኤያችንን ፍሬዎች የሚያገናኝና ካሉበት ቦታ ሆነው የሚያገለግሉበትን መንገድ በማመቻቸት ቤተሰባዊነታችንን ማጠናከር፤
ከመደበኛ መርሐ ግብራችን በተጨማሪ የጉዞ፣ የምሩቃን ሕብረት፣ የምረቃ መርሃ ግብር (Graduation ceremony)፣ የሃፍ ላይፍ (Half-Life) እና የአዲስ ተማሪዎች መቀበያ (Freshman welcoming event) ፕሮግራሞችን በቪዲዮ መዝግቦ ማሰናዳት እና በዶክመንተሪ መልክ ለእይታ ማብቃት፤
እነዚህን ትላልቅ ሥራዎች አቅደን የተነሳን ቢሆንም የራሳችን የቀረጻ ማቴሪያል አለመኖሩ ዋና ማነቆ ሆኖብናል። እንደሚታወቀው የተውሶ ስልክ በፈለግነው ሰዓት ለማግኘት አዳጋች ከመሆኑም በላይ ለአገልግሎቱ ስፋት በቂ አይደለም።
የሚዲያ ቡድናችን ይህንን ችግር ለመቅረፍ በግቢያችን ውስጥ የግራፊክስ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ሥልጠና በመስጠት እስከ 40,000 ብር ለመሰብሰብ ጥረት ያደረገ ቢሆንም፣ ለዕቃዎቹ ግዢ አሁንም ገና ብዙ ይቀረናል።
"ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው"
እንደሚባለው እኛም ኦርቶዶክሳውያን ከተባበርን ማንኛውንም ነገር ማሳካት እንችላለን። ይህ ቅዱስ አገልግሎት ሳይቋረጥ እንዲቀጥልና ይበልጥ እንዲስፋፋ ሁላችሁም የበኩላችሁን አሻራ እንድታስቀምጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
📌 በምን በምን መረዳት ይችላሉ?
1️⃣ መረጃ በማጋራት (Share)፦ ለዚህ መርሃ ግብር የተዘጋጀውን ፖስተር በቴሌግራም፣ በኢንስታግራም Story፤ እንዲሁም በቲክቶክ እና በዩቲዩብ የተለቀቁትን ቪዲዮዎች Share በማድረግ ተደራሽነቱን ማፋጠን።
2️⃣ ሰዎችን በመጠቆም፦ ድጋፍ ሊያደርጉልን የሚችሉ ሰዎችን (ለምሳሌ ቲክቶከሮችን) Mention ማድረግ፤ ወይም በገንዘብና በዓይነት ሊረዱን የሚችሉ ኦርቶዶክሳውያንን ካወቃችሁ ስምና ስልክ ቁጥራቸውን ከዚህ በታች በተቀመጠው የጉግል ፎርም ሊንክ ያስቀምጡ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4PIhwq7W2ysKVATYxxuDx3gOxhb4-LdsqyG4d807sPXPPPg/viewform?usp=header
3️⃣ በዓይነት ድጋፍ በማድረግ፦ ለሥራችን አስፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ዕቃዎችን በመስጠት፦
📷 ካሜራ (Camera)
📐 የካሜራ ስታንድ (Tripod)
🎙 ማይክሮፎን (Microphone)
💾 ኤክስተርናል ሃርድዲስክ (External Hard Drive)
🎥 ጊምባል (Gimbal / Stabilizer)
4️⃣ በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ፦ «አነሰ፣ በዛ» ሳያሉ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል በመለገስ የዚህ በረከት ተካፋይ ይሁኑ!
💳 የባንክ እና የስልክ አድራሻዎች፦
CBE (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ): 1000792257686
(Egzihareya Solomon And/or Arsema)
Telebirr (ቴሌብር): 0958313628 (Arsema)
📞 ለበለጠ መረጃ፦
📱 +251 98 332 9770
📱 +251 90 549 6768
ለምታደርጉት ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያድላችሁ!🙏
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubaeHasabon_bot ጻፉልን
🏷 @aastugibigubae ተከታተሉን
📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
TikTok | Instagram | YouTube | 1 806 |
| 6 | بدون متن... | 1 322 |
| 7 | ለማግባት ያሰባችሁ ይሄን ቪድዩ ለእናንተ ነው | ለሸምግልና ሚሊዮን ብር| #ኦርቶዶክሳዊሰርግ
https://youtube.com/watch?v=YC4PMiTW7WI&si=LUPbd9qx9P2Yy9EV | 1 947 |
| 8 | https://youtu.be/xGxRkDyi4rk | 2 547 |
| 9 | https://youtu.be/Gi23b1Ieii4?si=geEMmr5pwCb9NfO4 | 2 963 |
| 10 | https://youtu.be/EDk-zVD9IMc | 3 248 |
| 11 | https://www.youtube.com/watch?v=EDk-zVD9IMc | 1 |
| 12 | https://youtu.be/y4nAhnQGqaI?si=zV63B8iSq35FMhCR | 2 948 |
| 13 | ለቲክቶከሮች የተሰጡ መልሶች
https://youtu.be/viqxNZB5e8U?si=qcPG1vJUQHlEYlUS | 3 287 |
| 14 | https://youtu.be/tsbW6AbmqBw | 3 063 |
| 15 | እንዴት እንዳን? ክፍል ሁለት; ቅዱስ ምሥጢር; ዲላ አገልግሎት
https://youtu.be/aqLZQpEGX5Q?si=kBsBpLNHerhBY6b6 | 2 828 |
| 16 | ለመዳን ስራ ወይንስ እምነት? ከልደተቃል ጋር የነበረን ቆይታ | መዳን በእምነት ብቻ የማለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን...
https://youtube.com/watch?v=eD-k9Hqnlhk&si=PeXkcDA-ZCNt6fcv | 2 841 |
| 17 | አሁን በቴቄል ቲዩብ! ዲ/ን መኳንንት; ነገረ ቤተክርስቲያን
https://youtu.be/V-Ap_7HkA0c?si=wMtZPQwVaHjGI_ic | 2 633 |
| 18 | እንዴት እንዳን? ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ድኅነት በአክሊል/ ዲላ አገልግሎት
https://youtu.be/udmuN7YVMig?si=MfYZnc23WTg6Bd45 | 2 742 |
| 19 | ኢየሱስ አማላጅ ነውን? ክፍል 2 በአክሊል
https://youtu.be/KpZv2jY9Efg?si=0N3zxtEE7e1pHh-a | 2 988 |
| 20 | ''ግብረ ሰዶም ከዲያቆን እሰሰከ ጳጳስ'' ቤተክርስቲያን አትሳሳትም
https://youtube.com/watch?v=FqN6GlLF4N8&si=h8qeDUpho5GuBk-s | 3 090 |
