fa
Feedback
የጥያቄዎቻችሁ መልስ

የጥያቄዎቻችሁ መልስ

رفتن به کانال در Telegram

የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል YouTube https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች @AbuNak @Rhripsime

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥያቄዎቻችሁ መልስ

کانال የጥያቄዎቻችሁ መልስ (@apostolicsuccession) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 17 904 مشترک است و جایگاه 4 489 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 922 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 17 904 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 14 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -95 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 11.77% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.45% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 106 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 618 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 5 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል YouTube https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች @AbuNak @Rhripsime

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 15 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

17 904
مشترکین
-624 ساعت
-127 روز
-9530 روز
آرشیو پست ها
ሰላም እንዴት ናችሁ? እንኳን አደረሳችሁ። ይሄ ቻናል አሁን ላይ ሊንክ ከመፖሰት ውጪ ምንም እየሰራ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ። ነገር ግን actively እየሰራ ያለ ጥሩ እቅበተ እምነታዊ እውቀቶችን የምትሸምቱበትን ቻናል ልጋብዛችሁ ሁላችሁም እየገባችሁ ጆይን በሉ ትጠቀሙበታላችሁ። መልካም በዓል https://t.me/logoseyob

ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣው ወንድም ምስክርነት | ወደኋላ አልልም! https://youtube.com/watch?v=6YxIweNplQU&si=j7C4LWOrU7GeAezX

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🙏 እስከ መጨረሻው በማንበብ ይተባበሩን፤ ለሌሎችም ያጋሩት! 🙏 የሚዲያ ክፍላችን ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር በሰጠን አቅም ሁሉ ታላላቅ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል። በተለይም በዚህ በዲጂታል ዘመን የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ማዳረስ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በጽሑፍም ሆነ በቪዲዮ ተደራሽ ማድረግ ዋነኛውና ውዱ አደራችን ነው። ባለፉት ዓመታት ከቅን ወንድምና እህቶቻችን ስልክ እየተዋስን የተለያዩ ትምህርቶችንና መርሃ ግብሮችን ስናቀርብላችሁ ቆይተናል። ነገር ግን ካቀድነው ትልቅ ራእይ አንጻር ሲታይ እስከ አሁን የሠራነው በጣም ጥቂቱን ብቻ ነው። የእቅዳችን ዋና ዋና ግቦች፦
በዲጂታል ዘመን ቃለ እግዚአብሔርን ማዳረስ፤ በግቢ ውስጥ ያሉትንና ተመርቀው የወጡትን የግቢ ጉባኤያችንን ፍሬዎች የሚያገናኝና ካሉበት ቦታ ሆነው የሚያገለግሉበትን መንገድ በማመቻቸት ቤተሰባዊነታችንን ማጠናከር፤ ከመደበኛ መርሐ ግብራችን በተጨማሪ የጉዞ፣ የምሩቃን ሕብረት፣ የምረቃ መርሃ ግብር (Graduation ceremony)፣ የሃፍ ላይፍ (Half-Life) እና የአዲስ ተማሪዎች መቀበያ (Freshman welcoming event) ፕሮግራሞችን በቪዲዮ መዝግቦ ማሰናዳት እና በዶክመንተሪ መልክ ለእይታ ማብቃት፤
እነዚህን ትላልቅ ሥራዎች አቅደን የተነሳን ቢሆንም የራሳችን የቀረጻ ማቴሪያል አለመኖሩ ዋና ማነቆ ሆኖብናል። እንደሚታወቀው የተውሶ ስልክ በፈለግነው ሰዓት ለማግኘት አዳጋች ከመሆኑም በላይ ለአገልግሎቱ ስፋት በቂ አይደለም። የሚዲያ ቡድናችን ይህንን ችግር ለመቅረፍ በግቢያችን ውስጥ የግራፊክስ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ሥልጠና በመስጠት እስከ 40,000 ብር ለመሰብሰብ ጥረት ያደረገ ቢሆንም፣ ለዕቃዎቹ ግዢ አሁንም ገና ብዙ ይቀረናል።
"ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው"
እንደሚባለው እኛም ኦርቶዶክሳውያን ከተባበርን ማንኛውንም ነገር ማሳካት እንችላለን። ይህ ቅዱስ አገልግሎት ሳይቋረጥ እንዲቀጥልና ይበልጥ እንዲስፋፋ ሁላችሁም የበኩላችሁን አሻራ እንድታስቀምጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። 📌 በምን በምን መረዳት ይችላሉ? 1️⃣ መረጃ በማጋራት (Share)፦ ለዚህ መርሃ ግብር የተዘጋጀውን ፖስተር በቴሌግራም፣ በኢንስታግራም Story፤ እንዲሁም በቲክቶክ እና በዩቲዩብ የተለቀቁትን ቪዲዮዎች Share በማድረግ ተደራሽነቱን ማፋጠን። 2️⃣ ሰዎችን በመጠቆም፦ ድጋፍ ሊያደርጉልን የሚችሉ ሰዎችን (ለምሳሌ ቲክቶከሮችን) Mention ማድረግ፤ ወይም በገንዘብና በዓይነት ሊረዱን የሚችሉ ኦርቶዶክሳውያንን ካወቃችሁ ስምና ስልክ ቁጥራቸውን ከዚህ በታች በተቀመጠው የጉግል ፎርም ሊንክ ያስቀምጡ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4PIhwq7W2ysKVATYxxuDx3gOxhb4-LdsqyG4d807sPXPPPg/viewform?usp=header 3️⃣ በዓይነት ድጋፍ በማድረግ፦ ለሥራችን አስፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ዕቃዎችን በመስጠት፦ 📷 ካሜራ (Camera) 📐 የካሜራ ስታንድ (Tripod) 🎙 ማይክሮፎን (Microphone) 💾 ኤክስተርናል ሃርድዲስክ (External Hard Drive) 🎥 ጊምባል (Gimbal / Stabilizer) 4️⃣ በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ፦ «አነሰ፣ በዛ» ሳያሉ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል በመለገስ የዚህ በረከት ተካፋይ ይሁኑ! 💳 የባንክ እና የስልክ አድራሻዎች፦ CBE (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ): 1000792257686 (Egzihareya Solomon And/or Arsema) Telebirr (ቴሌብር): 0958313628 (Arsema) 📞 ለበለጠ መረጃ፦ 📱 +251 98 332 9770 📱 +251 90 549 6768 ለምታደርጉት ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያድላችሁ!🙏 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰         የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ 📥  @gibigubaeHasabon_bot ጻፉልን 🏷 @aastugibigubae ተከታተሉን 📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ TikTok | Instagram | YouTube

ለማግባት ያሰባችሁ ይሄን ቪድዩ ለእናንተ ነው | ለሸምግልና ሚሊዮን ብር| #ኦርቶዶክሳዊሰርግ https://youtube.com/watch?v=YC4PMiTW7WI&si=LUPbd9qx9P2Yy9EV

ለቲክቶከሮች የተሰጡ መልሶች https://youtu.be/viqxNZB5e8U?si=qcPG1vJUQHlEYlUS

እንዴት እንዳን? ክፍል ሁለት; ቅዱስ ምሥጢር; ዲላ አገልግሎት https://youtu.be/aqLZQpEGX5Q?si=kBsBpLNHerhBY6b6

ለመዳን ስራ ወይንስ እምነት? ከልደተቃል ጋር የነበረን ቆይታ | መዳን በእምነት ብቻ የማለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን... https://youtube.com/watch?v=eD-k9Hqnlhk&si=PeXkcDA-ZCNt6fcv

አሁን በቴቄል ቲዩብ! ዲ/ን መኳንንት; ነገረ ቤተክርስቲያን https://youtu.be/V-Ap_7HkA0c?si=wMtZPQwVaHjGI_ic

እንዴት እንዳን? ኦርቶዶክሳዊ ነገረ ድኅነት በአክሊል/ ዲላ አገልግሎት https://youtu.be/udmuN7YVMig?si=MfYZnc23WTg6Bd45

ኢየሱስ አማላጅ ነውን? ክፍል 2 በአክሊል https://youtu.be/KpZv2jY9Efg?si=0N3zxtEE7e1pHh-a