cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Breakthrough Trading S.C ®

This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company! www.alphagenuine.com +251118217676

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
41 575
مشترکین
+5524 ساعت
+2507 روز
+97830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
#የኔ ፕሮዳክት ፕሮሞሽን(Yene Product Promotion) ስለየኔ ያልዎትን ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መጠየቅ ይችላሉ 👇🏽። ረቡዕ 8፡00 ላይ በቴሌግራም በቀጥታ ለመመለስ ዝግጁ ነን! You can ask any questions about Yene product using the link below 👇🏽 . We'll be live on Telegram on Wednesday to answer all your questions at 8:00 Local time! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4UmUjlKlPX6uP06ZDimwp_VSD2542KnTCBk2NHxWpVjz2IQ/viewform?usp=sf_link === አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! === 📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 Bole Branch +251903441155 Adama Branch +251954872508 or +251942137733 Mekelle Branch
نمایش همه...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች እና ደንበኞች በክረምት አግቢ ስልጠና ጥቅል ቅናሽ ወቅት የቅናሽ መመዝገቢያ ኢ-ፒን ወስዳችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ቤተሰቦቻችን ነገ ማለትም በ 07/11/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 12፡00 ሠዓት ድረስ ምዝገባውን ለመጨረሻ ጊዜ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። === አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! === 📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 Bole Branch +251903441155 Adama Branch +251954872508 or +251942137733 Mekelle Branch
نمایش همه...
👍 7 7🤩 2
03:02
Video unavailableShow in Telegram
# YENE PRODUCT PROMOTION 👉 For 1000 sold Yene products - A recognition of Yene Master and a trip to South Africa, cape town for a visit of Yenza Careers headquarter office 👉 For 800 sold Yene products - A recognition of Yene Star and a trip to the on-process Breakthrough's Kenya branch office visit. 👉 For 600 sold Yene products - A recognition of Yene Brand Ambassador and a trip to the beautiful Arba Minch 👉 For 400 sold Yene products - A recognition of Yene Champion and starting from the promotion end date, the Yene Champion will be posted in all of our social media pages for one month. ✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨ 📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 Bole Branch +251903441155 Adama Branch +251954872508 or +251942137733 Mekelle Branch
نمایش همه...
Understanding the Worker Type - ETH.mp415.32 MB
👍 13 3
Photo unavailableShow in Telegram
#Yene_Product_Promotion 1000 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን ለሸጠ -  የ የኔ ማስተር እውቅና የሚሰጥ እና በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ላይ የየንዛ ኬርየርስ ዋና ቢሮ ጉብኝት 800 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን ለሸጠ  -  የ የኔ ስታር እውቅና የሚሰጥ እና በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ላይ በሂደት ላይ ያለውን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቅርንጫፍ ቢሮ ጉብኝት 600 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን ለሸጠ -  የ የኔ ብራንድ አምባሳደር እውቅና የሚሰጥ እና የውቢትዋ አርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት 400 የ"የኔ' ፕሮዳክት ምርቶችን ለሸጠ -  የ የኔ ሻምፒዮን እውቅና የሚሰጥ እና ፕሮሞሽኑ ከሚያበቃበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በሁሉም የድርጅቱ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለጠፈ ይቆያል የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
نمایش همه...
👍 137🤩 21🔥 13😱 5
ስለ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የሚሰጣቸው የስልጠና ጥቅልዎቻቸን እና ከስልጠናዎቹ ማግኘት የሚችሉት ጥቅሞች... https://vm.tiktok.com/ZMrUq6gQk/
نمایش همه...
TikTok · Breakthrough Trading S.c

1794 likes, 35 comments. “ስለ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የሚሰጣቸው የስልጠና ጥቅልዎቻችን እና ከስልጠናዎቹ ማግኘት የሚችሉት ጥቅሞች”

68👍 16🔥 7🎉 5
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ:- ድርጅታችን ከየንዛ ኬርየርስ ቴክኖሎጂ  ጋር በመተባበር ታላቅ የሆነ የየኔ ፕሮዳክት  ፕሮሞሽን ይዞላችሁ ቀርቧል! ለበለጠ መረጃ ይህንን ቪድዮ ይመልከቱ 👉 https://vm.tiktok.com/ZMrDEL3sm/                  ✨✨✨ Dear Breakthrough Trading S.C IBO's, Our company in collaboration with Yenza Careers Technology has brought you an exciting Yene Product Promotion. For more information, watch the video here 👉 https://vm.tiktok.com/ZMrDEL3sm/                                                     
نمایش همه...
👍 54 16🔥 9🤩 6🎉 2
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፦ በድርጅታችን ዋናው ቢሮ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቀን ሐምሌ 5/2016ዓ.ም በአካል በመገኘት ደብዳቤ እንዲወስዱ እየጠየቅን በተጠቀሰው ቀን ተገኝተው ደብዳቤውን ካልወሰዱ ኮሚሽንዎ ተይዞ የሚቆይ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።                ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
نمایش همه...
List of IBOs.xlsx0.28 KB
👍 65😁 8😱 7 6😢 4🎉 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔔ለማስታወስ ያክል🔔 ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፦ ኮሚሽን ተከፍሏችሁ ደረሰኝ ያልቆረጣችሁ ከዛሬ ቀን ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 10/2016 ዓ.ም እንድትቆርጡ በትህትና እናሳውቃለን። በተጨማሪም የዊዝ ሆልዲንግ ታክስ ደረሰኝ (2% እና 30%)ያላችሁ፤ በድርጅታችን ዋናው ቢሮ ከሚገኘው ፋይናንስ ክፍል ከሰኞ ሃምሌ 8/ 2016ዓ.ም እስከ ሃምሌ 15/2016 ዓ.ም ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና ልናሳውቅ እንወዳለን።                ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
نمایش همه...
👍 41 10🎉 7🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል። 👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 4/11/2016ዓ.ም                   📍 ቦሌ ቅርንጫፍ           ⏱    ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ           ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00 ✓በAfaan Oromo 📍አዳማ ቅርንጫፍ           ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ          ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00✓በAfaan Oromo === አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! === 📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 Bole Branch +251903441155 Adama Branch +251954872508 or +251942137733 Mekelle Branch
نمایش همه...
👍 30🤩 3
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ካውከስ አባላት በ ”Emotional Intelligence” የስልጠና መርሃ ግብር የተሳተፉ ሰልጣኞች በስልጠናው ከፍተኛ ደስታቸውን ገልጸዋል። ስልጠናውም ትክክለኛ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑን ገልጸው ይህም ስልጠና በግል እና በሙያዊ እድገታቸው ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለውም ጭምር ገልጸዋል። *** The House of people Representatives women caucus members' trainees stated that “Emotional Intelligence” training program expressed a high level of satisfaction. Moreover, they described the experience as truly transformative indicating that the training had a profound and impactful effect on their personal and professional development.
نمایش همه...
👍 87 30🎉 18😱 6🔥 3😁 3🤩 3😢 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.