fa
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

کانال የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 386 مشترک است و جایگاه 6 113 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 343 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 386 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 531 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 20 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 28.42% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 085 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 33 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 386
مشترکین
+2024 ساعت
+1147 روز
+53130 روز
آرشیو پست ها
ደብረ ዘይት "ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤" 1ኛ ተሰ 4፡16 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የ
ደብረ ዘይት "ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤" 1ኛ ተሰ 4፡16 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ደብረ ዘይት "ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።" የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻና
ደብረ ዘይት "ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።" የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

በጅማ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የ2016 ዓ.ም 1ኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በሁሉም ሰንበት ት/ቤቶች ተሰጠ ! መጋቢት 30 2016ዓ.ም (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሚ
+1
በጅማ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የ2016 ዓ.ም 1ኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና በሁሉም ሰንበት ት/ቤቶች ተሰጠ ! መጋቢት 30 2016ዓ.ም (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ሚዲያ) በጅማ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የ2016 ዓ.ም 1ኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና መጋቢት 28 እና 29 ቀን 2016 ዓ.ም በሁሉም ሰንበት ት/ቤቶች ተሰጥቷል። የማጠቃለያ ፈተናውን በሀገረ ስብከቱ ስር በሚገኙ በርካታ ሰንበት ት/ቤቶች ውስጥ ቁጥራቸው ከ1,890 በላይ የሆኑ ተማሪዎች በአዲሱ የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ትምህርታቸውን በአግባቡ ሲከታተሉ ቆይተው የተፈተኑ መሆኑን የጅማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ ዲ/ን ኢ/ር ሀብታሙ ኃይለማርያም ገልጸዋል። በፈተና ዝጅግት ሂደቱ ወቅት የሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ያደረገው ድጋፍ ከፍተኛ መሆኑን የገለጹት የአንድነቱ ሰብሳቢ ዲ/ን ኢ/ር ሀብታሙ ኃይለማርያም በቀጣይም ሀገረ ስብከቱ ይህንኑ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። የ2016 ዓ.ም 2ተኛው መንፈቅ ዓመት የትምህርት መርሐ ግብር በቀጣዮቹ ቀናት እንደሚጀመር ያስታወቁት ሰብሳቢው ሰንበት ት/ቤቶች በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ባሳዩት ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ቀጥለው ለሥርዓተ ትምህርቱ ቅድሚያ በመስጠት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ አሳስበዋል። መረጃውን ከየጅማ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አግኝተናል። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

ደብረ ዘይት "ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል። አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም፤ እሳት በፊቱ ይነዳል።" መዝ 49(50) ፡ 2 እንኳን ለበዓለ ጥንተ ትንሣኤ ፣ ለጌታችን ጽንሰ
ደብረ ዘይት "ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል። አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም፤ እሳት በፊቱ ይነዳል።" መዝ 49(50) ፡ 2 እንኳን ለበዓለ ጥንተ ትንሣኤ ፣ ለጌታችን ጽንሰት እንዲሁም ለበዓለ ደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። መልካም በዓል! ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" 2ኛ ቆሮ 5:14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" 2ኛ ቆሮ 5:14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ጥንተ ስቅለት "እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል።" 1ኛ ዮሐ 3፡6 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለት በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ት
ጥንተ ስቅለት "እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል።" 1ኛ ዮሐ 3፡6 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለት በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። መልካም በዓል! ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

መጻጉዕ "ስለ ሕዝቡም ብዛት ወደ እርሱ ማቅረብ ቢያቅታቸው እርሱ ያለበትን የቤቱን ጣራ አነሡ፥ ነድለውም ሽባው የተኛበትን አልጋ አወረዱ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ ኃጢአትህ
መጻጉዕ "ስለ ሕዝቡም ብዛት ወደ እርሱ ማቅረብ ቢያቅታቸው እርሱ ያለበትን የቤቱን ጣራ አነሡ፥ ነድለውም ሽባው የተኛበትን አልጋ አወረዱ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው።" ማር 2:4-5 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የበረከት ጾም ይሁንልን። መልካም ዕለተ ሰንበት! ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

መጻጉዕ "ደቀ መዛሙርቱም፦ መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፦ የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲ
መጻጉዕ "ደቀ መዛሙርቱም፦ መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ፦ የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።" ዮሐ 9:2-3 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የበረከት ጾም ይሁንልን። መልካም ዕለተ ሰንበት! ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

መጻጉዕ "ልትድን ትወዳለህን?!!" ዮሐ 5:6 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የበረከት ጾም ይሁንልን። መልካም ዕለተ ሰንበት! ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube
መጻጉዕ "ልትድን ትወዳለህን?!!" ዮሐ 5:6 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የበረከት ጾም ይሁንልን። መልካም ዕለተ ሰንበት! ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu