fa
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

کانال የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 309 مشترک است و جایگاه 6 167 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 365 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 309 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 21 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 502 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 16 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 48.88% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 13.10% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 875 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 22 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 309
مشترکین
+1624 ساعت
+1117 روز
+50230 روز
آرشیو پست ها
1 ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤ
1  ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

2 ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤ
2  ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

3 ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤ
3 ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

4 ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤ
4 ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

5 ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤ
5 ቀን ቀረው 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

እንኳን ደስ አላችሁ! በበዓለ ጥምቀት በተደረገ የጥምቀት ፎቶ ግራፍ የማንሳት ውድድር ከ1ኛ እስከ 4ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች ሰኔ 01 2017 ዓ.ም በበዓለ ጰራቅሊጦስ በ14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች ቀን
እንኳን ደስ አላችሁ! በበዓለ ጥምቀት በተደረገ የጥምቀት ፎቶ ግራፍ የማንሳት ውድድር ከ1ኛ እስከ 4ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች ሰኔ 01 2017 ዓ.ም በበዓለ ጰራቅሊጦስ በ14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች ቀን የሽልማት መርሐ ግብር ይከናወናል። 1ኛ ተመስገን ፍቃዱ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት 2ኛ ዲ.ን ሳሙኤል ደቻሳ ሲዳማ ሀገረ ስብከት ሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መራኄ ድኅነት ሰ/ት/ቤት 3ኛ የአብሥራ ገዛኸኝ አዲስ አበባ ሀገረ ካራ አሎ ደብረ ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኔዓለም እና ጻድቁ አቡነ ገሪማ ገዳም ፈለገ ብርሃን ሰ/ት/ቤት 4ኛ ዋለልኝ ዘውዴ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቀበና ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ተክለሃይማኖት ሰ/ት/ቤት በመሆኑም ከላይ ስማችሁ የተጠቀሰ አሸናፊዎች በበዓሉ ላይ ተገኝታችሁ የመርሐ ግብሩ ተካፋዮች እንድትሆኖ በአክብሮት ተጋብዛችኋል። 14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ደብረ ምጥማቅ ከእመቤታችን 33ቱ ዓበይት በዓላት መካከል የሆነው ከግንቦት 21-25 እመቤታችን በደብረ ምጥማቅ ለ5 ተከታታይ ቀናት በአካል ትገለጥበት የነበረው በዓል መታሰቢያ ነው። መልካም በዓል!
ደብረ ምጥማቅ ከእመቤታችን 33ቱ ዓበይት በዓላት መካከል የሆነው ከግንቦት 21-25 እመቤታችን በደብረ ምጥማቅ ለ5 ተከታታይ ቀናት በአካል ትገለጥበት የነበረው በዓል መታሰቢያ ነው። መልካም በዓል! የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ዕርገት አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። ዘምሩ፥ ለአምላካችን ዘምሩ፤” መዝ 47(48)፡5 እንኳን አደረሳችሁ! መልካም በዓል! የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾች
ዕርገት አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። ዘምሩ፥ ለአምላካችን ዘምሩ፤” መዝ 47(48)፡5 እንኳን አደረሳችሁ! መልካም በዓል! የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ "የመንፈስን
14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

በመጨረሻም ለቀድሞ የክ/ከተማችን ቤተክህነት  ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ ኃላፊ  ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰ/ት/ ቤቶች አንድነት የእውቅና፣የምስጋና እና የሥጦታ መርሃ ግብር  ተከናውኗል። #የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰንበት ት /ቤቶች አንድነት 11ኛ ዓመት 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት መዋቅር በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ እንደ አንድነት ከጠቅላይ ቤተክህነት እስከ አጥ
+5
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰንበት ት /ቤቶች አንድነት 11ኛ ዓመት 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ። የሰ/ት/ቤቶች አንድነት መዋቅር በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ እንደ አንድነት ከጠቅላይ ቤተክህነት እስከ አጥቢያ ድረስ አሁን ያለውን ቅርጽ ይዞ  አገልግሎቱን እንዲፈጽም በ2016 ተሻሽሎ በጸደቀው  መዋቅራዊ አደረጃጀት መሠረት መሆኑ ይታወቃል:: የክ/ከተማ  ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በዓመት 3 (ሦስት) ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሄዱ ይጠበቃል። ይህንን መሠረት በማድረግ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት 11ኛ ዓመት  2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን "በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ።"  ኤፌሶን 4 ፥3 በሚል ቃል ግንቦት 03/2017 ዓ.ም አከናውኗል። በጉባዔው ላይ 📌የክ/ከተማ ቤተክህነት የሰው ሀብት አሰተዳደር ኃላፊ መጋቢ ሀዲስ ጊዜው አሸናፊ ፣ 📌 የቀድሞ የክ/ከተማ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ ኃላፊ መልዐከ ፀሐይ ኃ/ሚካኤል አዳነ ፣ 📌 የአሁኑ የክ/ከተማ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ ኃላፊ መ/ር ዋካ ግርማይ ፣ 📌 የቀድሞ የክ/ከተማ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች፣ 📌የክ/ከተማ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች እንዲሁም 📌 የየሰ/ት/ቤቱ ሥራ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ የክ/ከ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የ4 ወራት ( ከጥር 1 እስከ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም ) የተከናወኑ ተግባራን (የእቅድ አፈጻጸም ) ሪፖርት የቀረበ ሲሆን ከታዳሚያኑ በሪፖርቱና በቀጣይ ተግባራት ዙሪያ ጥያቄዎች፣ ሀሳቦችና አስተያየት ) ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል ። በጉባኤው ላይ የክፍለ ከተማው ማዕከላውያን ዘማሪያን፣ የቃሊቲ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት ዘማርያን እንዲሁም የግል ዘማሪያን ዝማሬ አቅርበዋል።