የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览
频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 309 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 167,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 365 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 309 名订阅者。
根据 21 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 502,过去 24 小时变化为 16,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 48.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 13.10% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 1 875 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 22 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 309
订阅者
+1624 小时
+1117 天
+50230 天
帖子存档
እንኳን ደስ አላችሁ!
በበዓለ ጥምቀት በተደረገ የጥምቀት ፎቶ ግራፍ የማንሳት ውድድር ከ1ኛ እስከ 4ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች ሰኔ 01 2017 ዓ.ም በበዓለ ጰራቅሊጦስ በ14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች ቀን የሽልማት መርሐ ግብር ይከናወናል።
1ኛ ተመስገን ፍቃዱ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
2ኛ ዲ.ን ሳሙኤል ደቻሳ ሲዳማ ሀገረ ስብከት ሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መራኄ ድኅነት ሰ/ት/ቤት
3ኛ የአብሥራ ገዛኸኝ አዲስ አበባ ሀገረ ካራ አሎ ደብረ ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኔዓለም እና ጻድቁ አቡነ ገሪማ ገዳም ፈለገ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
4ኛ ዋለልኝ ዘውዴ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቀበና ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ተክለሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
በመሆኑም ከላይ ስማችሁ የተጠቀሰ አሸናፊዎች በበዓሉ ላይ ተገኝታችሁ የመርሐ ግብሩ ተካፋዮች እንድትሆኖ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
14ኛው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰንበት ት/ቤቶች ቀን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 30 እና ሰኔ 1 በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ "የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው" ኤፌ 6፡17 በሚል መሪ ቃል ይከበራል።
የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ!
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
👉 Facebook
👉 Telegram
👉 Tiktok
Repost from የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
+5
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰንበት ት /ቤቶች አንድነት 11ኛ ዓመት 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ።
የሰ/ት/ቤቶች አንድነት መዋቅር በቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ እንደ አንድነት ከጠቅላይ ቤተክህነት እስከ አጥቢያ ድረስ አሁን ያለውን ቅርጽ ይዞ አገልግሎቱን እንዲፈጽም በ2016 ተሻሽሎ በጸደቀው መዋቅራዊ አደረጃጀት መሠረት መሆኑ ይታወቃል::
የክ/ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በዓመት 3 (ሦስት) ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሄዱ ይጠበቃል። ይህንን መሠረት በማድረግ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት 11ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን "በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ።" ኤፌሶን 4 ፥3 በሚል ቃል ግንቦት 03/2017 ዓ.ም አከናውኗል።
በጉባዔው ላይ
📌የክ/ከተማ ቤተክህነት የሰው ሀብት አሰተዳደር ኃላፊ መጋቢ ሀዲስ ጊዜው አሸናፊ ፣
📌 የቀድሞ የክ/ከተማ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ ኃላፊ መልዐከ ፀሐይ ኃ/ሚካኤል አዳነ ፣
📌 የአሁኑ የክ/ከተማ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ ኃላፊ መ/ር ዋካ ግርማይ ፣
📌 የቀድሞ የክ/ከተማ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች፣
📌የክ/ከተማ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች እንዲሁም
📌 የየሰ/ት/ቤቱ ሥራ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የክ/ከ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የ4 ወራት ( ከጥር 1 እስከ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም ) የተከናወኑ ተግባራን (የእቅድ አፈጻጸም ) ሪፖርት የቀረበ ሲሆን ከታዳሚያኑ በሪፖርቱና በቀጣይ ተግባራት ዙሪያ ጥያቄዎች፣ ሀሳቦችና አስተያየት ) ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል ።
በጉባኤው ላይ የክፍለ ከተማው ማዕከላውያን ዘማሪያን፣ የቃሊቲ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት ዘማርያን እንዲሁም የግል ዘማሪያን ዝማሬ አቅርበዋል።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
