cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚 ከሰለፎች ምክር 📚

أبــو مـريـم عــبــدالــســلام 📝🎤አቡ መርየም🎤📝 https://t.me/abduselamabumeryem 👆ሊንኩን ነካ በማድረግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ አስተያየትም ይሁን ምክር ወይም ወቀሳ ካላቹህ ብትልኩልኝ ለኔ ትልቅ ስጦታ 🎁 ነው 👇👇 በቦት ለመላክ 👇 @Abumeryeem_bot ወይም 👇 @Abumeryeem

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 580
مشترکین
+924 ساعت
+247 روز
+26230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📮አዲስ ግጥም📮
===================== ደግሞ አንተ ማነህ የጥምቡ ዘረኛ ቆም ብሎ ላየህ አትመስልም ጤነኛ ===================== 🎙 በወንድማችን: ጁሀር ቢን ዑመር አላህ ይጠብቀው። ↪️ https://t.me/OfficialDemas/4941 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13263
نمایش همه...
👍 10👌 2
የዘር ዳዕዋ አንፈልግም እንብዮ ኡስታዝ አቡ አማር ፡حفظه الله የጠቀሳት አራተኛዋ ነጥብ በጣም ገርማኛለች ❗️ 👌 አዳዲስ መስጂዶችን መስራት የቂልጦዋን መርከዝ ማዳከም ተፈልጎበት ነው ብለው የሚያወሩ ሰዎች የሱቅ ወይም የገበያ ውድድር መሰላቸው እንዴ 👉 አንድ ባለ ሱቅ እከሌ ሱቅ የከፈተው የኔን ሱቅ ለማዳከም ፈልጎበት ነው ብሎ ቢያወራ ሪዝቅ በአላህ ነው እንዲህ አትበል አላህን ፍራ ይባል ነበር ። ታዳ መስጂድም ይሁን መርከዝ መስራት እንዴት ሌላን መርከዝ ለማዳከም ነው ይባላል ? አንድ ሺ መርከዝ ቢኖረን ምን ችግር አለው ❓ 👌 የመን ላይ ብዙ መራኪዞች አሉ የትኛውም መርከዝ የሼኽ የህያን መርከዝ ያዳክማል ተብሎ የተፈረጀ የለም 👉 ጥምጣም ጠምጥሞ ስለ ብሄር ያወራል ከኮሚቶዎች የኛ ብሄር ስንት ሰው አለ ከሙአዚኖች ፡ከኢማሞች ፡ የኔ ዘር ስንት ሰው አለ ፡ أعوذ بالله ምን አይነት ቆሻሻ ወራዳ ሰው ቢሆን ነው ጀምእያን ኢኽዋንን እየተፀየፍክ ኢማማህን ጠምጥመህ ጃሂሊያ ውስጥ ትዋኛለህ ያንተው ሙሲባ የባሰ ነው 🛑➤ ማሽተት ለሚችል ሰው እንደ ዘረኝነት የሚገማ ጥንብ የለም ግማታቸው ቢነካህም አስነጥሰህ አስወግዳቸው ዳማ ከሴም አያስፈልግህም ⭕️👉 ዛሬ ኮፋሮች እንኳ ዘረኝነት አውዳማናለች የዘር ፖለቲካ ይቅርብን ብለው እየጮሁ ነው እናንተ ዘረኝነት ወደ ዳእዋ ይዛቹብን መጣቹህ እኛም ላ ብለናል የዘር ዳዕዋ ይቅርብን እንቢ ብለናል ✍ አቡ መርየም ፡።  عفا الله عنه 👇ምንጭ👇 https://t.me/abduselamabumeryem/4997
نمایش همه...
👍 30💯 3🎉 1
🗳«የኸይር በር ከፋች የሸር በር ዘጊ ሁኑ» 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ :-አቡ አብዱል ሀሊም ሸምስ አለህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አለህ ይጠብቃት 📆 በዕለተ ማክሰኞ በቀን 06/09/2016 E.C ከመግሪብ በኋላ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/merkezassunnah/10673
نمایش همه...
👍 3🎉 1
👌 የማትችለውን ሰው አትንካ ስትባል እንቢ ብለህ ተንጠራርተህ በደንብ ስትለጠጥ ኡኡኡኡ ድረሱሉኝ ተቆጡልኝ አኩርፉልኝ አይሰራም እኛ የለንበትም
نمایش همه...
👌 27👍 8🎉 3💊 2🤝 1
በብሄር ሊከፋፍሉን የነ እንትና ብሄር ቦታ ያዙ የነ እንትና ብሄር ደሞ ተገለሉ እያሉ ጥንብ የሆነችዋን ዘረኝን ተሸክመው በጥንብ ሊለያዩን ይፈልጋሉ ❗️ ይህ ዲን ነው ዳዕዋ ነው እንጂ ፓርላማ አይደለም ዐይብ ነውር ነው እንደዚ አይነት ንግግር ጥንብ ከአፋቸው ይወጣል ለጆሮዎቻችን ክብር ይኑራቹህ ዘረኝነት ዳዕዋችን ላይ ቦታ የላትም ፡ لا مرحبا بكم
نمایش همه...
👍 44💊 3
👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 05-09-2016 📮 1ኛ ነጥብ• ስለ ዘረኝነት ማብራርያ። 2ኛ ነጥብ• የራስን ዘር ከፍ ከፍ አድርጎ የሌሎችን ዘር ስለ ማንቋሸሽ። 3ኛ ነጥብ• ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው? ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል? ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን? 4ኛ ነጥብ• እውነት ሸይኻችን አቡ የህያ ሌላ ቦታዎች {መስጂድ} እንዲሰራ ሲተባበር መርከዘ ሱናን ለማዳከም ነውን? መርከዙንስ በገንዘብም ይሁን በሀሳብ ምን ያህል እያገዘ ነው? 5ኛ ነጥብ• ዱዓቶች እርስ በራሳቸው ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው? 6ኛ ነጥብ• ነገራቶች ወደ ባልተቤቱ መመለስ እንዳለብን እሱም ወደ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ 05/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16362
نمایش همه...
👍 9
👌 አላህ ያውቃል ። ⭕️👉 ከሰለፎች አንዱ ለቤተሰቡ ምግብ አዘጋጁ አላቸው እነሱም ምርጥ ምግብ አዘጋጁ ከዛም አንድን እብድ ጠራና እያጎረሰው አጥግቦ አበላው ቤተሰቦቹም እንዲህ አሉት ምግብ አዘጋጁ ብለህ ይሄን ሁሉ ያደከምከን ምን እንደበላ ለማያውቅ እብድ ልታበላ ነው እንዴ አሉት እብዱ ምን እንደበላ ባያቅም ነገር ግን አላህ እኮ እብዱ ምን እንደበላ ያውቃል አላቸው ። የተራቡትን እየገላመጥክ የጠገቡ ጓደኞችህን የምትጋብዝ ሁላ አንተ ገና ጥቅምህ የት እንደሆነ አላወቅክም ። 🔻🔻🔻🔻 https://t.me/+EIP81pXlzBZjZDlk
نمایش همه...
📚 ከሰለፎች ምክር 📚

أبــو مـريـم عــبــدالــســلام 📝🎤አቡ መርየም🎤📝

https://t.me/abduselamabumeryem

👆ሊንኩን ነካ በማድረግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ አስተያየትም ይሁን ምክር ወይም ወቀሳ ካላቹህ ብትልኩልኝ ለኔ ትልቅ ስጦታ 🎁 ነው 👇👇 በቦት ለመላክ 👇 @Abumeryeem_bot ወይም 👇 @Abumeryeem

👍 54💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
يُمَتِّعْكُمْ مَتَاعًا حَسَنًا﴾ أي: يعطيكم من رزقه، ما تتمتعون به وتنتفعون. ብዙ ከማሰብ ይልቅ ብዙ ኢስቲግፋር አድርግ የተዘጉ በሮችን ማስከፈት የምትችለው በሀሳብ ሳይሆን በኢስቲግፋር ነው
نمایش همه...
👍 26💯 2🤝 1
📮 ተንቢህ በቀን 29-08-2016 📮 ↪️ ተንቢህ ከወንድማችን አቡ ኒብራስ ጉዳይ ጋር በተያያዘ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16315
نمایش همه...
👍 26🔥 4💯 3🤝 1💊 1
⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መዋደድ ⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መጣላት ⭕️👉 እንዲህ አይነት መጃጃል ⭕️👉 መች ነው የሚያበቃው  ⁉️ 👉 ሁለት ኡስታዞች ተጣሉ ተብሎ ወገንተኛ ሆኖ መባላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበር አለበት 👉 ኡስታዜ ተተቸ ብሎ ትዳር ማፍረስ ኡስታዝ እንደ ነብይ የሚታይበት ዘመን ማብቃት አለበት 👉 አንድ ሚስኪን ደካማ የአላህ ባሪያ እንደ ዲን ታይቶ ለሱ ብሎ መውደድ ለሱ ብሎ መጥላት እቺ ሰለፊያ ሳትሆን ሂዝቢያ ነች 👉 ሁለት ኡስታዞች ረድ ቢደራረጉ ቢሳደቡ ደረሶችን ከጎናቸው ማሰለፍ ቢፈልጉ  ስራቹህ ያውጣቹህ አላህ ፊት ትቆሟታላቹህ እኛ ግን ቢዚ የሚያረገን ነገር አለን ሂወታችን አጭር ነች ለእናንተ ብለን የምናባክነው ትርፍ ጊዜ የለንም ማለት አለብን 👉 አንዱን ተበደለ ብለህ ተበዳይ በመርዳት ኒያ በዳይ ትሆናለህ ግን አይታወቅህም ምክንያቱም ፊትና ታሳውራለች 👉 ፊትና ተጠንቀቅ ዘው ብለህ አትግባ ምሰሶህን ተደግፈህ ቁርአንህን ይዘህ ሂወትህን ግፋ 👉 እያንዳንዱ ነገር አንተ ካላቦካሀው የሚበላሽ ወይም ዳእዋ ያበቃላት እንዳይመስልህ ብትሞት እኮ ዱንያውም ዳእዋውም ይቀጥላሉ አንተ ስለሌለህ ፀሀይ ለአንድ ደቂቃ የምትዘገይ እንዳይመስልህ አብሽር አትጨነቅ ስለሞትክ መብራትም አይቋረጥም 👉 ኮሽ ባለ ቁጥር እኔ አለሁኝ ብለህ ብቅ ብቅ ይቅርብህ / ይቅርብሽ 👉 ሁለት ኡስታዞች ቢሰዳደቡም ቢረጋገሙም አልፎም አንዱን ሌላውን ቢያከፍር እንኳ እኛ አንጃጃልም ጌዜ የለንም ለኛ ሁላቹም ሰለፊዮች ናቹህ ወንድማማችነት ለኡስታዝ ወይም ለሸይኽ ተብሎ መሆን የለበትም 👌 ለሰባት አመት የተባላነው ትዳር የፈረሰው ዝምድና የተቆረጠው ልጆች የተበተኑት ወንድም ወንድሙ ላይ 🥊 ቦክስ የሰነዘረው የጠላት መሳለቂያ የሆነው ለኡስታዞቻችን ድንበር ያለፈ ወገንተኝነት ስለ ነበረን ነው ሁላችንም ሲጣሉ እንደተጣላነው ሁሉ ሲታረቁም ታርቀናል ምክንያቱም ያጣላን ነገር የነሱ አለመግባባት ነው እንጂ ሌላ ነገር ስላልነበረ ነው ። ጥያቄዬ ካለፈው ተምረናል ወይ ❓ ወላሂ አሁን በድጋሚ ለንደዚህ አይነት ፊትና የትኛውም ሰለፊ ፍቃደኛ መሆን የለበትም 👉 የተጫንኩትን ሁሉ የምጫን አህያ አይደለሁም የተባልኩትን ሁሉ አላምንም ከምንጩ አጣራለሁ ማለት አለብህ ጆኩና ኩባያው ላይ  ዳእዋ ሰለፊያ ብለህ ለጥፈህ የምትቀዳው ግን ፊትና ከሆነ አልጠጣም በላቸው አበቃ ደጋግመህ በላቸው 👇 🤝 ሰለፊ የሆነ ሁሉ ወንድሜ ነው እከሌ ለሚባል ኡስታዝ ሳይሆን ለአላህ ብዬ እወዳለሁ ለአላህ ብዬ እጠላለሁ 🤝 ሰለፊ ሁን እንጂ ሙርጂእ አልከኝ ተክፊሪ ሂዝቢ አልከኝ ሙብተዲዕ ፡ አንተ ሰለፊ ወንድሜ ነህ 🤝 የኔም ሰለፊነት አንተ ስትፈልግ የምታለብሰኝ ሳትፈልግ የምታስወልቀኝ ጃኬት አይደለም ለአላህ ብዬ እነዚን ፊደሎችን አስፍሬያለሁ ፁሁፊ የማይመቸው አልፎም የሚሰድበኝ ሊኖር ይችላል አፍው ቢዬዋለሁ 👇👇👇👇 ከዚ በፊት ሼር አርጉ ብዬ ባላቅም ዛሬ ግን ላስቸግራቹህ ነው ወሳኝ ነጥብ ስለሆነ ላኩት ሼር አርጉት ✍ አቡ መርየም ፡። አላህ ከፊትና ይጠብቀው 👇ምንጭ👇 https://t.me/abduselamabumeryem/4985
نمایش همه...
👍 70💯 18🤝 5👌 2