cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል

📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል:- 🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች 🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች 🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔗 t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 988
مشترکین
+2124 ساعت
+687 روز
+14630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🍇ለኑር ተማሪዎች የሚሰጥ ትምህርት 📚ደርስ ቁ(70 ↪️የኪታቡም ስም 📚📚 الحلل الذهبية على التحفة السنية ✍محمد الصغير بن قائد بن أحمد العبادلى القطرى ⌚️ ረፋድ ላይ 4:30 በኋላ 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል  حفظه الله تعالى ورع 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️ደርሱ ለማግኘት https://t.me/nurders/5977
نمایش همه...
👍 2
🍇ለኑር ተማሪዎች የሚሰጥ ትምህርት 📚ደርስ ቁ(69 ↪️የኪታቡም ስም 📚📚 الحلل الذهبية على التحفة السنية ✍محمد الصغير بن قائد بن أحمد العبادلى القطرى ⌚️ ረፋድ ላይ 4:30 በኋላ 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል  حفظه الله تعالى ورع 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️ደርሱ ለማግኘት https://t.me/nurders/5976
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ   ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የህፃናት መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
نمایش همه...
👍 4💯 1
💺🎉ምርጥ ግጥም  ከኑር ተጋበዙልን ለወንድሞቼና  ለእህቶቼ ሁላችሁም አድምጡት 📲 📲https://t.me/nurders 📲https://t.me/Abu_Hiban_Abdsemi
نمایش همه...
👍 5
📚📚📚صحيح البخاري ደርስ ቁጥር👉120                       👈 البخاري   🎙በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ  ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 አንዋር መስጂድ ⏱ከፈጅር በኋላ ⤵️ ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 👇👇👇👇 https://t.me/anwarders/11756 የኪታቡን PDF ለማግኘት👇 t.me/Al_Furqan_pdf/838
نمایش همه...
بسم الله الرحمن الرحيم  📗شرح العقيدة الطحاوية📕 ✍شرح الإمام القاضي علي الدمشقي 🎙በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኤልያስ አወል አላህ ይጠብቀው 🕌 በታላቁ አንዋር መስጂድ ከሱብሂ በኋላ 📕👉 ደርስ ቁጥር 106 . 👉🎧  ደርሱን  ለማግኘት⤵️ 👇👇👇👇 https://t.me/anwarders/11772 የኪታቡን pdf ለማግኘት⤵️⤵️ ttps://t.me/Al_Furqan_pdf/784
نمایش همه...
👍 3
بسم الله الرحمن الرحيم  📗شرح العقيدة الطحاوية📕 ✍شرح الإمام القاضي علي الدمشقي 🎙በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኤልያስ አወል አላህ ይጠብቀው 🕌 በታላቁ አንዋር መስጂድ ከሱብሂ በኋላ 📕👉 ደርስ ቁጥር 105 . 👉🎧  ደርሱን  ለማግኘት⤵️ 👇👇👇👇 https://t.me/anwarders/11766 የኪታቡን pdf ለማግኘት⤵️⤵️ ttps://t.me/Al_Furqan_pdf/784
نمایش همه...
👍 4
🛏️ ሰላተል ጀናዛ‼ [ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ] "إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً" 📮 ዛሬ (ቅዳሜ) (የወንድማችን አቡ ሲሀም መሀመድ ተማም ወላጅ አባት) ወደ አኼራ ሄደዋል። አላህ ለአባታችን የተሻለውን መረጠላቸው الله በሰፊ እዝነቱ ማረፊያቸው ጀነተል ፊሪደውስ ያድርግላቸው። 🕌 በአላህ ፍቃድ {ነገ እሁድ}ከጠዋቱ (3:00 ሰአት)ዳለቲ አይካ ጀርባ} ይቀበራሉ። 📮 በመሆኑም መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ  እንድትሰግዱና እንድትሸኙ ጥሪ ተላልፎላችኋል ‼️    ነገ (እሁድ) 3:00 ሰአት ዳለቲ አይካ ጀርባ መቅበራ!!
نمایش همه...
👍 16
🛏️ ሰላተል ጀናዛ‼ [ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ] "إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً" 📮 ዛሬ (ቅዳሜ) (የወንድማችን አቡ አሲም መሀመድ ተማም ወላጅ አባት) ወደ አኼራ ሄደዋል። አላህ ለአባታችን የተሻለውን መረጠላቸው الله በሰፊ እዝነቱ ማረፊያቸው ጀነተል ፊሪደውስ ያድርግላቸው። 🕌 በአላህ ፍቃድ {ነገ እሁድ}ከጠዋቱ (3:00 ሰአት)ዳለቲ አይካ ጀርባ} ይቀበራሉ። 📮 በመሆኑም መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ  እንድትሰግዱና እንድትሸኙ ጥሪ ተላልፎላችኋል ‼️    ነገ (እሁድ) 3:00 ሰአት ዳለቲ አይካ ጀርባ መቅበራ!!
نمایش همه...
⌚️ከኢሻ ሰላት በኃላ ለተማሪዎች የሚሰጥ 📚ደርስ ቁ(4) 👉የኪታቡም ስም 📚📚 التفسير الميسر 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌿🌿 👉ኪታቡ የሚያስቀራው 👇👇👇👇👇👇👇 🎙በታላቁና በተወዳጁ በኡስታዝ  አቡየህያኢሊያስ አወልحفظه الله تعالى 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/nurders/5957
نمایش همه...
👍 4