cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Elias K. Law Room

A channel mainly created to make access of laws and law notes to lawyers freely.

نمایش بیشتر
أثيوبيا1 912زبان مشخص نشده استقانونی727
پست‌های تبلیغاتی
11 926
مشترکین
+2424 ساعت
+1447 روز
+50830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዘቢዳር ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግል ማሕበር ስራ አስኪያጅ ፤አቶ ሀብታሙ ዳኜ እና አቶ ደረጀ ከድር (7) ሰዎች የሰ/መ/ቁ. 233838 *** የክሱ ይዘት በአጭሩ ተጠሪዎች የማህበሩ መስራች አባላት ስንሆን ማህበሩ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ የሚጠበቅብንን ግዴታዎች ስንወጣ ቆይተናል፣ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2012 መጀመርያ አካባቢ በማህበሩ ስራ አስኪያጅ 2ኛ አመልካች በኩል የማህበሩን ደንብኛ የጠቅላይ ፍርድ ቤት አስገዳጅ ህጎችን የሚቃረን ውሳኔዎች ተሰጥተዋል፤ በዚህም መሰረት የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አለመጠራት፣የማህበሩን እንቅስቃሴ እና ሂሳብ ለማወቅ አለመቻል እና ሌሎች መብቶቻችንን መጠቀም አልቻልንም፤ ይህን መብታችን እንዲከበር በተለያየ ጊዜ በቃልና በጽሁፍ ለማህበሩ ማስጠንቀቂያ የሰጠን ቢሆንም ችግሩ ሊስተካከል አልቻለም፣ በመሆኑም የማህበሩ ሂሳብ በገለልተኛ ወገን ተጣርቶ እንዲቀርብና የትርፍ ክፍፍል ተደርጎም ከሆነ ድርሻችን እንድንካፈል እንዲሁም መብትና ግዴታችን ተለይቶ እንድንሰራ፤ የማህበሩ ሊቀመንበር ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ ባለመሆኑ በሌላ የማህበሩ አባል ወይም ከማህበሩ አባል ውጪ በሆነ ሶስተኛ ወገን እንዲተካ ይወሰንልን በማለት ዳኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው፡፡
نمایش همه...
233838 .pdf6.90 KB
Criminalization_of_Possession_of_Unexplained_Property_by_non_public.pdf0.40 KB
Labsii lakkoofsa 1233/2013  keewwanni 32(1) heera waliin wal faalleessuu fi dhabuu isaa qulqelleessuun akka murtii irratti kennaniif iyyanni gumii qulqulleessituu dhimmoota heeraa mana maree federeeshiniiti dhiyaatee jira. በአዋጅ ቁ. 1233/2013 አንቀፅ 32(1) ህገመንግስታዊነት ላይ አቤቱታ ለኢፌድሪ የህገ-መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ በማቅረብ ጉዳዩን  ለፌደሬሽን ምክር ቤት ቀርቦ የህገ-መንግስት ትርጉም እንዲሰጥበት እና አንቀፁ እንዲሻርልን በሚል የቀድሞ ዳኞች ቀርቦ መዝገቡ ለአጣሪ ጉባኤው በቀጥታ ተመርቷል። Musa lawyer
نمایش همه...
አቤቱታ - Stamped.pdf9.42 KB
Photo unavailableShow in Telegram
👍 9
የፌደራል_ፍርድ_ቤቶች_የኢንፎርሜሽን_ኮሚዩኒኬሽን_ቴክኖሎጂ_አጠቃቀም_መመሪያ_ቁጥር_102014_ዓ_ም.pdf3.95 KB
የድረ_ገጽ_አስተዳደር_መመሪያ_Revised_Final_1.pdf2.93 KB
የአስተርጓሚዎችን_አበል_ለመወሰን_የወጣ_መመርያ_final.pdf9.97 KB
የፌዴራል_ፍርድ_ቤቶች_የፍትሐብሔር_ጉዳዮች_ፍሰት_አስተዳደር_መመሪያ_ቀ_008_2013_Federal_Courts.pdf2.76 KB
የፌደራል_ፍርድ_ቤቶች_የቢሮ_ውስጥ_መስተንግዶ_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_9_2014.pdf1.15 KB
ፍርድ_ቤት_መር_አስማሚነት_መመሪያ_ቁጥር_12_2014.pdf4.52 MB
የፌደራል_ፍርድ_ቤቶች_የችሎት_ስርዓት_መመሪያ_የፀደቀ_መሆኑን_ስለማሳወቅ.pdf6.70 MB
የፌዴራል_ጠቅላይ_ፍርድ_ቤት_የሰበር_ሥነ_ሥርዓት_መመሪያ_ቁጥር_17_2015.pdf6.10 KB
👍 2
Repost from Desalegn B.
Namni Lafa Baadiyyaa Bittaafi Gurgurtaa Dhoksaatiin Argate Darbiinsa Yeroo Akka Ittisaatti Kaasuu Ni Danda'aa? (Labsii Lakk.248/2015 Kwt 53(2) irratti xiyyeeffachuun Marii abbootii seeraa Manneen Murtii Godina Harargee Lixaa Waliin 'Google Meeting'dhaan Taasifame)        Desalegn B.
نمایش همه...
DARBIINSA YEROO WALIIGALTEE BITTAAFI GURGURTAA LAFAA.pdf5.58 KB
👍 15 9
Qajeelfama_Lak_27_2016_Fooya'iinsa_Qajeelfama_18_2014_BAAWO.pdf5.34 KB
👍 7
👉በወንጀል የተገኘ ንብረት ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር…………/2016 👉በወንጀል ተግባር የተገኘ ገንዘብን ወይም ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብ አዋጅ አጭር ማብራሪያ
نمایش همه...
Anti Money laundering law Amharic from COM to HPR.pdf4.94 KB
Anti money laundering law-explanatory Note From COM to HPR.pdf1.22 KB
👍 7
👉የንብረት ማስመለስ አዋጅ አጭር ማብራሪያ 👉አዋጅ ቁጥር -------/2016 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንብረት ማስመለስ አዋጅ
نمایش همه...
Asset Recovery Draft proc-Explanatory Note.pdf4.77 KB
Asset Recovery draft proc. Amharic from COM to HPR.pdf1.06 MB
👍 3
👉ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1161/2011ን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ማብራሪያ
نمایش همه...
ለሕዝብ_ጥቅም_ሲባል_የመሬት_ይዞታ_የሚለቀቅበትን፣_ካሣ_የሚከፈልበት_እና_ተነሺዎች_መልሰው_የሚቋቋሙበትን.pdf5.09 KB
👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.