፭ Kilo Fellowship
رفتن به کانال در Telegram
* FAITHFULL SERVANTS OF THE KINGDOM * BE CONSECRATED | RETURN| WAIT እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን “ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” — ኤርምያስ 29፥11
نمایش بیشتر886
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+50
در 0 کانالها
نوامبر '24
+65
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+50
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+21
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+39
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+29
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+34
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+46
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+84
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+22
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+37
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+13
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+9
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+20
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+18
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+48
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+49
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+40
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+29
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+20
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+18
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+4
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+22
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+29
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+71
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+23
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+28
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+21
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+14
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+24
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+2
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+296
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 20 دسامبر | +3 | |||
| 19 دسامبر | +2 | |||
| 18 دسامبر | +2 | |||
| 17 دسامبر | +17 | |||
| 16 دسامبر | +10 | |||
| 15 دسامبر | 0 | |||
| 14 دسامبر | 0 | |||
| 13 دسامبر | 0 | |||
| 12 دسامبر | 0 | |||
| 11 دسامبر | 0 | |||
| 10 دسامبر | 0 | |||
| 09 دسامبر | 0 | |||
| 08 دسامبر | +5 | |||
| 07 دسامبر | +2 | |||
| 06 دسامبر | +1 | |||
| 05 دسامبر | 0 | |||
| 04 دسامبر | +1 | |||
| 03 دسامبر | +3 | |||
| 02 دسامبر | +1 | |||
| 01 دسامبر | +3 |
پستهای کانال
| 2 | ነገ ከምሽቱ 1 : 00 ይለቀቃል 💙💙💙
As we have been told and eagerly waiting, this blessed brother of ours is gonna bless us with his song tomorrow @ 7:00 pm!
አብዛኞቻችን በተለያየ መንገድ የተባረክንበትና ጌታን ፣ መገኘቱን ፣ የእርሱን ፍቅር እና ጠረን ያጣጣምንበትን ይህንን ዝማሬ በማዳመጥና ለወዳጆቻችን በማጋራት አሁንም ብዙዎች ይባረኩበት።
መልሱ የእግዚአብሔር ህልውና ነው 😊😊😊
Blessings !! | 644 |
| 3 | https://vm.tiktok.com/ZMrDEHCFs/ | 590 |
| 4 | https://vm.tiktok.com/ZMrDapbyU/
Day 2 Nationa Mission Summit 2024
#NMS_2024
#Following_The_King | 634 |
| 5 | https://vm.tiktok.com/ZMrAC6xbb/ | 234 |
| 6 | ዘዳግም 32
¹⁰ በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።
¹¹ ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው።
¹² እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
የእግዚአብሄር የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን❤️❤️
ጌታ በምህረቱና በቸርነቱ ረድቷችሁ ያለፉትን 5 አመታት በሱ ብርታት አልፋችሁ ለዚች ቀን ለደረሳችሁ ወንድም እህቶቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን🎉🎉🎉
በግቢ በነበራችሁ ጊዜያት እንዲሁም በ 5ኪሎ fellowship ህብረት ዉስጥ ጌታ በናንተ አልፎ ትውልድን ስለሰራ በዛም ዉስጥ እናንተን ስላነጸ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ።
እኛም ደግሞ ከዚህ በኋላ ከፊታችሁ ያለው ህይወት እንዲቀናላችሁ ጜታ በነገር ሁሉ ከዚ በላይ እንዲያሳድጋችሁ እስከመጨረሻውም በቤቱ ዉስጥ ያቆያችሁ ዘንድ ምኞታችንም ፀሎታችንም ጭምር ነው😊😊😊😊
ሁላችሁንም በጣም እንወዳችኋለን ደግሞም እንናፍቃችኋለን❤️
ቀጣይ በgraduates day እስከምንገናኝ😂😂 አትጥፉ
ፊልጵስዩስ 3 (አዲሱ መ.ት)
¹² ይህን ሁሉ አግኝቻለሁ ወይም ፍጹም ሆኛለሁ ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ እኔን የራሱ ያደረገበትን ያን፣ እኔም የራሴ ለማድረግ እጣጣራለሁ።
¹³ ወንድሞች ሆይ፤ እኔ ገና እንደያዝሁት አድርጌ ራሴን አልቈጥርም፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ ከኋላዬ ያለውን እየረሳሁ ከፊቴ ወዳለው እዘረጋለሁ።
¹⁴ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ላይ ስለ ጠራኝ፣ ሽልማት ለመቀዳጀት ወደ ግቡ እፈጥናለሁ።
👆👆👆👆👆በዚህ ማስተዋል ደግሞ ጌታ ልባችሁን ይሙላው
Congratulations class of 2024🎉🎉🎉🎉🎉🎉 | 685 |
| 7 | Dear first year students how are you doing?😊😊
As per the academic calendar we know that you are asked to leave the campus for national exam, however for those who will be staying in campus until tomorrow we would like to inform you that qe will have batch program today at 11:30.
For those who have gone we wish you the best☺️☺️☺️ | 707 |
| 8 | 2016 Summer Mission report
Emdebir ketema
የሰሙ ሰዎች : 417
ተስፋ የሰጡ : 35
ጌታን የተቀበሉ : 18
Agena ketema
የሰሙ ሰዎች :149
ተስፋ የሰጡ : 3
ጌታን የተቀበሉ : 12
Total
የሰሙ ሰዎች : 566
ተስፋ የሰጡ :38
ጌታን የተቀበሉ :31 | 872 |
| 9 | “ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤”
— 2ኛ ቆሮ 2፥14
Hello dearest ones how are you all??
We have an amazing thing to share with you 😊😊 We were on our summer mission for the past 9 days in Guraghe zone in two Towns and neighbouring kebeles. How was it???
በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእርሱን ድንቅ ፍቅር እና የምስራቹን ቃል በመንፈስ ቅዱስ ተናግረን በዚህ ፍቅር ብዙዎችን እግዚአብሔር ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ሲያፈልስ እና የክፉውን ቀንበር ሲሰብር አይተናል ። ደግሞም በነዚያ አካባቢዎች ያሉትን ቅዱሳን ጌታ እንዲያበረታም ፀልየናል ክብር ሁሉ ለገናናው ስሙ ይሁን! ሃሌሉያ!!
በዚህ አገልግሎት በተለያየ መንገድ የተጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እራሱ ይባርካችሁ 😊😊
One more thing. Let's all keep praying for the people there. Both the new believers and the already Christian people so God gives them the spirit of wisdom and revelation knowing him who is the hope of glory for us all!
The report will be attached soon 🤗
Blessings 💙 | 895 |
| 10 | Saturday
June 30, 2024
#EvaSUE_Graduation_2024 | 1 091 |
| 11 | #Are_you_ready_graduates🔥🔥🔥🔥 | 1 256 |
| 12 | Guys the bus has already arrived. There’s only few minutes so hurry | 1 075 |
| 13 | We are waiting for you guys @5 kilo dorm gate
መኪና ማቆሚያው ጀርባ ያለው መናፈሻ ጋር ኑ | 1 159 |
| 14 | #ለመጀመሪያ_አመት_ተማሪዎች
እንደሚታወቀው ዘወትር ሐሙስ ከ 11:30 ጀምሮ የባች ፕሮግራም ሲካሄድ ቆይቷል። ይሁን እንጂ በ Summer mission ምክንያት ዛሬ እና በሚቀጥለው ሳምንት የባች ፕሮግራም የማይኖር መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንገልፃለን። | 1 240 |
| 15 | #ለመጀመሪያ_አመት_ተማሪዎች
እንዴት ናችሁ ሰላም ለናንተ ይሁን
ባለፉት ሳምንታት የጀመርነው የባች ፕሮግራም ዛሬም ይቀጥላል። ሁላችሁም መጽሀፍ ቅዱሳችሁን እና ማስታወሻችሁን ይዛችሁ ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ በጊዜ እንድትገኙ😊😊
⏱ ሃሙስ 11:30
⛪️ መለኮታዊ ቃል ቤ/ክ (ጽድቃችን)
ቦታውን ለማታውቁ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉልን
Naod- 0974385972
Bisri- 0916625750
Nahom- 0901181411 | 80 |
| 16 | #ለመጀመሪያ_አመት_ተማሪዎች
እንዴት ናችሁ ሰላም ለናንተ ይሁን
ባለፉት ሳምንታት የጀመርነው የባች ፕሮግራም ዛሬም ይቀጥላል። ሁላችሁም መጽሀፍ ቅዱሳችሁን እና ማስታወሻችሁን ይዛችሁ ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ በጊዜ እንድትገኙ😊😊
⏱ ሃሙስ 11:30
⛪️ መለኮታዊ ቃል ቤ/ክ (ጽድቃችን)
ቦታውን ለማታውቁ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉልን
Naod- 0974385972
Bisri- 0916625750
Nahom- 0901181411 | 1 |
| 17 | ጠዋት 2 : 00 5 ኪሎ ዶርም በር ላይ እንገናኝ። | 1 070 |
| 18 | Dearest ones how is everything 😊😊 small reminder of tomorrow's mission trip --
1. We'll meet@5k dormitory gate early in the morning 12:30local time
2. መውጫ ያላስጨረሳችሁ ግቢ በ clearance ወረቀት መግባት ስለሚቻል ID መልሳችሁ መውጫ ያዙ።
3. አንሶላ እና ብርድልብስ እንዲሁም ቅያሪ ልብስ መያዝ እንዳይረሳ።
በተረፈ በፀሎት ጠብቁ | 1 055 |
| 19 | ሰላም የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች እንዴት ናችሁ😊😊
“የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉ ሞኝነት ነው፤ ለእኛ ለምንድ ነው ግን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18 (አዲሱ መ.ት)
Only 1 Day left for our summer mission 💙💙💙
በታላቅ ጉጉት ስንጠብቅ የነበረው SUMMER MISSION እለተ አርብ ሰኔ 14 ቀን ይጀምራል ። በነዚህ ቀናት ጌታ በታላቅ ክንዱ ድንቅን ለመስራትና የምስራቹን ለምስኪኖች ለማድረስ አብሮን እንዳለ ሳንጠራጠር ለጦር ያስከተተንን መሪ ተከትለን እንዘምታለን !! ጌታ መልካም ነው!
ድንቅና የማይረሳ ጊዜ ይሆናል!
አማኑኤል 💙
አርብ ቀን በጠዋት ስለምንወጣ አደራ ዝግጅት እናጠናቅቅ።
Any questions ? Call
0933290311 Martha
0916625750 Bisrat
0974385972 Naod
📆 ሰኔ 14-24
📍እምድብር
#5KECSF
#Summer_Mission | 1 006 |
| 20 | ሰላም የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች😊😊
✅urgent notice!!!!!
ባለፉት ሳምንታት ስንናገር እንደነበረው summer mission እሁድ ይጀምራል ሲባል የነበረ ቢሆንም ግን በግቢ ውስጥ መቆየት የሚቻልበት ቀን እስከዛ እንድንቆይ የማይፈቅድልን በመሆኑ በጣም ወደዚህ እንዳይቀርብ ደግሞ project ያልጨረሱ ልጆች ስላሉ ሁለቱንም ከግምት በማስገባት ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር summer mission የምንሄድበት ቀን ወደ አርብ ሰኔ 14 የተጠጋ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።
እስከዛ ድረስ በጸሎትና በትዕግስት እንድትጠብቁን አደራ እንላለን😊😊 | 792 |
