cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

፭ Kilo Fellowship

* FAITHFULL SERVANTS OF THE KINGDOM * BE CONSECRATED | RETURN| WAIT እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን “ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” — ኤርምያስ 29፥11

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
886
Suscriptores
-124 horas
+17 días
+1230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
አንዴ ብቻ | መዝሙር አንድ - ዘማሪ ሱራፌል ተስፋዬ | Ande Bcha - Gospel Singer Surafel Tesfaye |2016 | 2024

34🎉 3😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ ከምሽቱ 1 : 00 ይለቀቃል 💙💙💙 As we have been told and eagerly waiting, this blessed brother of ours is gonna bless us with his song tomorrow @ 7:00 pm! አብዛኞቻችን በተለያየ መንገድ የተባረክንበትና ጌታን ፣ መገኘቱን ፣ የእርሱን ፍቅር እና ጠረን ያጣጣምንበትን ይህንን ዝማሬ በማዳመጥና ለወዳጆቻችን በማጋራት አሁንም ብዙዎች ይባረኩበት። መልሱ የእግዚአብሔር ህልውና ነው 😊😊😊 Blessings !!
Mostrar todo...
45💯 2👏 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
https://vm.tiktok.com/ZMrDapbyU/ Day 2 Nationa Mission Summit 2024 #NMS_2024 #Following_The_King
Mostrar todo...
👍 4
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
👍 1
ዘዳግም 32 ¹⁰ በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው። ¹¹ ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው። ¹² እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
የእግዚአብሄር የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን❤️❤️ ጌታ በምህረቱና በቸርነቱ ረድቷችሁ ያለፉትን 5 አመታት በሱ ብርታት አልፋችሁ ለዚች ቀን ለደረሳችሁ ወንድም እህቶቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን🎉🎉🎉 በግቢ በነበራችሁ ጊዜያት እንዲሁም በ 5ኪሎ fellowship ህብረት ዉስጥ ጌታ በናንተ አልፎ ትውልድን ስለሰራ በዛም ዉስጥ እናንተን ስላነጸ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ። እኛም ደግሞ ከዚህ በኋላ ከፊታችሁ ያለው ህይወት እንዲቀናላችሁ ጜታ በነገር ሁሉ ከዚ በላይ እንዲያሳድጋችሁ እስከመጨረሻውም በቤቱ ዉስጥ ያቆያችሁ ዘንድ ምኞታችንም ፀሎታችንም ጭምር ነው😊😊😊😊 ሁላችሁንም በጣም እንወዳችኋለን ደግሞም እንናፍቃችኋለን❤️ ቀጣይ በgraduates day እስከምንገናኝ😂😂 አትጥፉ
ፊልጵስዩስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¹² ይህን ሁሉ አግኝቻለሁ ወይም ፍጹም ሆኛለሁ ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ እኔን የራሱ ያደረገበትን ያን፣ እኔም የራሴ ለማድረግ እጣጣራለሁ። ¹³ ወንድሞች ሆይ፤ እኔ ገና እንደያዝሁት አድርጌ ራሴን አልቈጥርም፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ ከኋላዬ ያለውን እየረሳሁ ከፊቴ ወዳለው እዘረጋለሁ። ¹⁴ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ላይ ስለ ጠራኝ፣ ሽልማት ለመቀዳጀት ወደ ግቡ እፈጥናለሁ።
👆👆👆👆👆በዚህ ማስተዋል ደግሞ ጌታ ልባችሁን ይሙላው Congratulations class of 2024🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mostrar todo...
29💯 4👍 2
Dear first year students how are you doing?😊😊 As per the academic calendar we know that you are asked to leave the campus for national exam, however for those who will be staying in campus until tomorrow we would like to inform you that qe will have batch program today at 11:30. For those who have gone we wish you the best☺️☺️☺️
Mostrar todo...
👍 8 3
2016 Summer Mission report Emdebir ketema የሰሙ  ሰዎች : 417 ተስፋ የሰጡ   :  35 ጌታን የተቀበሉ : 18 Agena ketema የሰሙ  ሰዎች :149 ተስፋ የሰጡ   : 3 ጌታን የተቀበሉ : 12 Total የሰሙ  ሰዎች : 566 ተስፋ የሰጡ   :38 ጌታን የተቀበሉ :31
Mostrar todo...
🥰 81🔥 20👏 19 10🎉 7🙏 6👍 4🏆 2💯 1
“ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤” — 2ኛ ቆሮ 2፥14 Hello dearest ones how are you all?? We have an amazing thing to share with you 😊😊 We were on our summer mission for the past 9 days in Guraghe zone in two Towns and neighbouring kebeles. How was it??? በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእርሱን ድንቅ ፍቅር እና የምስራቹን ቃል በመንፈስ ቅዱስ ተናግረን በዚህ ፍቅር ብዙዎችን እግዚአብሔር ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ሲያፈልስ እና የክፉውን ቀንበር ሲሰብር አይተናል ። ደግሞም በነዚያ አካባቢዎች ያሉትን ቅዱሳን ጌታ እንዲያበረታም ፀልየናል ክብር ሁሉ ለገናናው ስሙ ይሁን! ሃሌሉያ!! በዚህ አገልግሎት በተለያየ መንገድ የተጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እራሱ ይባርካችሁ 😊😊 One more thing. Let's all keep praying for the people there. Both the new believers and the already Christian people so God gives them the spirit of wisdom and revelation knowing him who is the hope of glory for us all! The report will be attached soon 🤗 Blessings 💙
Mostrar todo...
67👏 3🔥 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
Saturday June 30, 2024 #EvaSUE_Graduation_2024
Mostrar todo...
6
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.