7 957
Subscribers
-424 hours
-27 days
+4930 days
Posts Archive
7 957
ይህ የተወዳጁ ሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ (ረሒመሁላህ) ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው።
አንጋፋው አፍሪካ ቲቪ የሸይኹን የዳዕዋና የትምህርት ሥራዎች በስፋት ተደራሽ ለማድረግ በስማቸው የሞባይል መተግበሪያ (App) ማስመረቁ ይታወሳል።
አሁን ደግሞ የሸይኹ ትምህርቶች ይበልጥ ለሕዝበ ሙስሊሙ እንዲደርሱ በማሰብ እነዚህን ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች አዘጋጅቶ ወደ እናንተ አድርሷል።
https://www.facebook.com/share/1DVcveQkSC/?mibextid=wwXIfr
ገጹን ይከተሉ፤ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
#ሸይኽ_ኢብራሂም_ሲራጅ
#Sheikh_Ibrahim_Siraj
7 957
Repost from Abdu_PC
ልጆች እንግሊዘኛ ጽሁፋቸውን መስመር ጠብቀው እንዲጽፉ ይረዳቸዋል እና ፕሪት አርገው ቢያለማምዷቸው
https://t.me/abdu_pc/1387
7 957
የተጣቡ ሰዎች ቢጋቡ ሁክሙ ምንድን ነው? | ሱስ ካለበት ሰውጋር አብሮ መስራት? | ሸይኽ ሰዒድ አህመድ | ፈትዋ
https://youtu.be/_EgtDEnm0bM
7 957
በጂዳ እና አካባቢዋ
የሚገኙ ሙስሊም ጀማዓወች ጉሩፕ
ከእኛ ጋር ይሁኑ
የዒልም ማድን ይቋደሱ
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ለሌሎም ሼር ያድርጉ
https://chat.whatsapp.com/GSF78qeSa3p1ZK9OMLv54O
7 957
ይህ ፈተና ከነቢዩ ሲራ ገጽ 1 እስከ 20 ያሉትን ዋና ዋና ታሪኮች፣ የዘር ሀረግ፣ ልደት፣ የወሕይ አወራረድና የመካዊ ክፍለ ዘመን ሁነቶችን አጠቃልሎ የያዘ ነው። መልካም የጥናትና የክለሳ ጊዜ ይሁንልህ!
⬇️⬇️የጽሁፍ ስህተት ካለበት ወደ ዋናው መጽሀፍ ያመሳክሩ ⬇️
Public link: Sira Study Guide: Pages 1-25
https://share.gemini.google/yDT1cVpyYdGF
