Arada FM 95.1 Digital-አራዳ ኤፍኤም ዲጂታል
YouTube channel -https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Facebook page -https://web.facebook.com/aradafm Website - aradafm.com
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Arada FM 95.1 Digital-አራዳ ኤፍኤም ዲጂታል
کانال Arada FM 95.1 Digital-አራዳ ኤፍኤም ዲጂታል (@aradafmdigital) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 46 128 مشترک است و جایگاه 1 007 را در دسته شوخی و سرگرمی و رتبه 743 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 46 128 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 05 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 097 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -34 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.54% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.39% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 248 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 180 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“YouTube channel -https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Facebook page -https://web.facebook.com/aradafm
Website - aradafm.com”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته شوخی و سرگرمی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 سپتامبر | 0 | |||
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
| 2 | በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር
ጳጉሜ 01 ፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም)
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
10:00 ኤቨርተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ
12:30 አርሰናል ከ ቼልሲ
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ
11:15 ቫሌንስያ ከ ባርሴሎና
01:30 አላቬስ ከ ኦሳሱና
01:30 ማላጋ ከ ሌቫንቴ
04:00 እስፓኞል ከ ሲቪያ
🇮🇹 የጣልያን ሴሪ ኤ
10:00 ፍሮሲኖኔ ከ ቬኔዝያ
10:00 ፓርማ ከ ሞንዣ
01:00 ቦሎኛ ከ ሳሱኦሎ
03:45 ጁቬንትስ ከ ኤሲ ሚላን
🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ
10:30 ሀምቡርግ ከ ሜይንዝ
12:30 ፍራንክፈርት ከ ኦግስበርግ
🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ አንድ
10:00 ትሮይስ ከ ስትራስቡርግ
12:15 ኦንዤ ከ ሬንስ
03:45 ማርሴ ከ ፓሪስ
ሀብታሙ ምትኩ
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 66 |
| 3 | بدون متن... | 48 |
| 4 | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ
ኤቨርተን ከማንቸስተር ዩናይትድ በጌም ኦን
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 82 |
| 5 | የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 73 |
| 6 | 🌼የአዲስ አመት መዳረሻ🌼
የኔዜማ የአድማጮች የሙዚቃ ምርጫ ዘወትር እሁድ ከ 3:00-5:00 በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ይደመጣል፡፡
ለዛሬ የመረጥነው ሙዚቃዎች…
🌼ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን-(አበባአየሆይ)
🌼ድምፃዊት ትዕግስት በቀለ(ለእግሩ ውሀ አሙቁለት)
🌼ድምፃዊ አብዱ ኪያር(መልካም አመት በዓል)
መልካም ምኞቻችሁን አቀብሉን፣ ይቅርታ እና ምስጋናም አክላችሁ ማድረስ ትችላላችሁ፡፡
☎️ስልኮቻችን 011 5 58 54 31 ወይም 011 5 58 54 32 ይደውሉ፡፡
አዘጋጅ እና አቅራቢ፡-ተመስገን ኡካሬ
የኔ ዜማ
ከወዲሁ እንኳን አደረሳችሁ | 103 |
| 7 | የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 134 |
| 8 | እሁድ ዻጉሜ 01 /2018 ዓ.ም
አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!
መልካም ቀን !
@Arada_Fm | 124 |
| 9 | ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ቶተንሃም የመጀመሪያ ነጥቡን አገኘ
ነሐሴ 30፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ኮቨንትሪ ሲቲን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የማንቼስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎል ኧርሊንግ ሃላንድ አስቆጥሯል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም ማንቼስተር ሲቲ ለተከታታይ ሦስተኛ ጊዜ አሸንፏል።
በሌላ የሊጉ ጨዋታዎች ክሪስታል ፓላስ ፉልሃምን 3 ለ 2 ሲያሸንፍ፣ ሊድስ ከብራይተን እንዲሁም ብሬንትፎርድ ከሰንደርላንድ በተመሳሳይ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡
ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከኖቲንግሃም ፎረስት ያለምንም ጎል አቻ ተለያይቷል፡፡
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 236 |
| 10 | ኢቻ የምግብ ኮምፕሌክስ ምግብን በቫይታሚን እና በማዕድን አበልፅጌ ለህብረተሰቡ እያቀረብኩ ነው አሐ
ነሐሴ 30፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) ኢቻ የምግብ ኮምፕሌክስ የበለፀገ የስንዴ ዱቄትን በማምረት ለሃገር ውስጥና ለውጭ ሀገር ማቅረብ የጀመረበትን 1ኛ ዓመቱን በሸገር ሲቲ ገላን ከተማ ሲጳ አዋሽ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ውስጥ አክብሯልደ
የኢቻ ምግብ ኮምፕሌክስ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ያሬድ ጥላሁን ለሰውነት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ንጥረ-ምግቦችን በስንዴ ምርቱ ውስጥ በማካተት እያቀረበ መሆኑን ገልፀዋል።
በተለይ ከልጆች አፈጣጠር ጋር ለሚመጡ ችግሮች እናቶች በቫይታሚን እና በማዕድን የበለፀጉ ንጥረ ነገሮችን መጠቀም ስላለባቸው ፎሊክ አሲድን ጨምሮ እንዲኖርበት ተደርጎ ምርቱ መመረቱንም ጠቁመዋል።
ኢቻ የምግብ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ብዛት ያለውን የምግብ ፍላጎት ለማሟላት በሸገር ሲቲ ገላን ከተማ የተቋቋመ ሲሆን፣ የምግብ ጥሬ ዕቃዎችን በመጠቀም የምግብ ምርቶችን በማምረት ያከፋፍላል።
እንደ ካርቦሃይድሬት ማዕድን እንዲሁም ቫይታሚንን በስንዴ ምርቱ ላይ እንዲካተት በማድረግ ጥራቱን የጠበቀ የስንዴ ዱቄት በማምረት ባልበለፀገ ዱቄት የሚመጣ የጤና ቀውስን ለመቀነስ እየሰራሁ ነው ብሏል።
ሰናይት በየነ
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 248 |
| 11 | የአዲስ ባንክ የምንዛሪ ተመን
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 245 |
| 12 | የአፍሪካን ትክክለኛ ስፋት ይገልጻል የተባለ አዲስ ካርታ ሊተካ ነው
ነሐሴ 30፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ አሁን ያለው የዓለም ካርታ የአፍሪካን የቆዳ ስፋት ትክክለኛ በሆነ መጠን በሚገልጽ መልኩ አዲስ ካርታ እንዲተካ ውሳኔ አሳለፈ።
“ካርታውን ማስተካከል” የሚለው የውሳኔ ሃሳብ በቶጎ አማካይነት የቀረበና በአፍሪካ ህብረት አባል አገራት ድጋፍ የተቸረው ሲሆን፥ ፈረንሳይ እና ብሪታንያን ጨምሮ የ164 አገራት ድጋፍን አግኝቷል።
አሜሪካ ውሳኔውን የተቃወመች ብቸኛ አገር ስትሆን፥ ሥድስት አገራት ድምፀ ተአቅቦ አድርገዋል።
የተመድ ውሳኔ አስገዳጅነት የሌለው ሲሆን፥ ዓለም ላይ ያሉ ተቋማት አሁን የሚጠቀሙበትን ካርታ እንዲቀይሩ ሊያደርግ ይችላል መባሉን ቢቢሲ አስነብቧል።
አሁን ያለውና ዓለማችን የምትጠቀምበት የዓለም ካርታ የ'መርኬተር' ካርታ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን፥ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ጥቅም ላይ የዋለ ነው።
ይህ ካርታ ከአፍሪካ በ14 እጥፍ የምታንሰውን ግሪንላንድን በእኩል መጠን አስቀምጧል በሚል ከፍተኛ ትችት ሲቀርብበት ቆይቷል።
ተችዎች ይህ መሆኑ በምድር ወገብ አካባቢ የሚገኙ አገራትን የልማት ፍላጎት እና አቅምን አንሶ እንዲታይ የሚያደርግ ነው ይላሉ።
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 218 |
| 13 | የንብ ባንክ የምንዛሪ ተመን
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 179 |
| 14 | የቅዳሜን በአራዳ እንግዳ ባልከው አለሙ
ድምፃዊ ባልከው አለሙ ከ1997 ዓ.ም የኢትዮጵያን አይዶል እስከ 2004 ዓ.ም የባላገሩ አይዶል የፅናት ጉዞውን ያሳየ፣በ መምህርነቱ ትውልድን የሚያንጽ፣ እንዲሁም በ'ለፍቅር ብለን'፣ 'የትዝታ ፈረስ' እና 'ዘውዲቱ' የተሰኙ ገሚስ ሙዚቃዎች የአድማጭን ልብ የገዛው ባለብዙ ሀብቱ ድምፃዊ ባልከው አለሙ የት ጠፋ? ምን እየሰራ ነው? የሚለውን ምላሽ እና የሕይወት እና የሙዚቃ ጉዞ አጫውቶናል፡፡ | 399 |
| 15 | የዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድሮች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ
ነሐሴ 30፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) የ2026 ዳይመንድ ሊግ የፍፃሜ ውድድሮች ብራስልስ ላየሰ ትናንት ምሽት መደረግ ጀምረዋል።
የፍፃሜ ውድድሮቹ ዛሬ ምሽትም ቀጥለው ሲደረጉ በተለያዩ ርቀቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ይሳተፋሉ።
ምሽት 03:22 በሚጀምረው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ቢንያም መሀሪ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ተወዳዳሪ ነው።
03:55 ጀምሮ በሚደረገው የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ደግሞ ፅጌ ዱጉማ እና ብርቄ ኃየሎም ተሳታፊዎች ናቸው።
የወንዶች 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ውድድር ከ04:50 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ሳሙኤል ፍሬው እና ገመቹ ጎዳና ይወዳደራሉ።
ሀብታሙ ምትኩ
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 175 |
| 16 | የአቢሲኒያ ባንክ የምንዛሪ ተመን
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 134 |
| 17 | በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ዛሬ የሚደሩ ጨዋታዎች መርሐግብር
ነሐሴ 30፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም)
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
08:30 ኒውካስትል ዩ. ከ በርንማውዝ
11:00 ማን. ሲቲ ከ ኮቨንትሪ ሲቲ
11:00 ብሬንትፎርድ ከ ሰንደርላንድ
11:00 ብራይተን ከ ሊድስ ዩ.
11:00 ፉልሀም ከ ክሪስታል ፓላስ
11:00 ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቶተንሀም
01:30 ሀል ሲቲ ከ አስቶን ቪላ
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ
11:15 አትሌቲኮ ቢልባኦ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
01:30 ራዮ ቫዬካኖ ከ ሬሲንግ
04:00 ቪያርያል ከ ዲፖርቲቮ
🇮🇹 የጣልያን ሴሪ ኤ
10:00 ፍዮረንቲና ከ ቶሪኖ
01:00 ኢንተር ሚላን ከ ናፖሊ
03:45 ሮማ ከ አታላንታ
🇩🇪 የጀርመን ቡንደስሊጋ
10:30 ባየር ሊቨርኩሰን ከ ዩንየን በርሊን
10:30 ቦሩስያ ሞ. ከ ኤልቨርስበርግ
10:30 ፓደርቦርን ከ ፍሬቡርግ
10:30 ብሬመን ከ አርቢ ሌፕዚግ
10:30 ሆፈንየም ከ ቦሩስያ ዶርትሙንድ
01:30 ሻልክ 04 ከ ባየር ሙኒክ
🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ አንድ
12:45 ሌንስ ከ ሎሬ
03:45 ለ ሀቭረ ከ ብሬሽት
03:45 ኒስ ከ ሌማንስ
ሀብታሙ ምትኩ
AradaFm_Sport | 153 |
| 18 | ቅዳሜ ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም
አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!
መልካም ቀን !
@Arada_Fm | 163 |
| 19 | ሊቨርፑል የውድድር ዓመቱን ቀዳሚ ድል አስመዘገበ
ነሐሴ 29፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መክፈቻ ጨዋታ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታወንን ረቷል።
ወደ ፖርትማን ሮድ አቅንቶ ኢፕስዊችን የገጠመው የአንዶኒ ኢራኦላው ቡድን 2 ለ 0 አሸንፏል።
ስዊድናዊው አሌክሳንደር አይዛክ ሁለቱንም ግቦች በ6ኛው እና 9ኛው ደቂቃዎች ላይ አስቆጥሯል።
ውጤቱን ተከትሎ ሊቨርፑል ነጥቡን 5 ሲያደርስ ኢፕስዊች በ3 ነጥብ ለመቆየት ተገዷል።
በአራተኛው ሳመንት ከፉልሀም እንዲሁም ኢፕስዊች ታወን ከክሪስታላ ፓላስ ጋር ይጫወታሉ።
ሀብታሙ ምትኩ
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1
Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical
Telegram:-https://t.me/Arada_Fm
Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital
Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm
@Arada_Fm | 208 |
| 20 | አዲሱን ዓመት በምስጋና
TH Group ከ Sweet life For All ጋር በመተባበር 'አዲሱን ዓመት በምስጋና' እንጀምር በሚል መሪ ቃል በነገው ዕለት ከቀኑ 7:30 ሠአት ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ካሌብ ሆቴል ወጣቶች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ የሃገር ባለውለታዎች እና የበጎነት ተምሳሌቶች በተገኙበት ልዩ የምስጋና እና የበጎነት ዝግጅት አዘጋጅቷል።
መድረኩ መልካም ሰዎች የሚመሰገኑበት፣ የበጎነት ታሪክ የሚነገርበት፣ ተስፋ የሚታደስበት እና አዲሱ ዓመት በአንድነት የሚቀበልበት ነው።