399
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '24اکتبر '24
اکتبر '24
+105
در 0 کانالها
سپتامبر '240
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+21
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+20
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+54
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+35
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+19
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+277
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 15 اکتبر | +1 | |||
| 14 اکتبر | +3 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | +1 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | +1 | |||
| 03 اکتبر | +1 |
پستهای کانال
| 2 | 32ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ አዋጅ ላይ ነው፡፡ ከህጋዊ እና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማዕቀፍ ውጪ የቆዩ የፖለቲካ ቡድኖች በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ እነዚህን አካላት ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ አድርጎ ለመመዝገብ የሚያስችል ስርዓት በነባሩ አዋጅ ላይ አልተካተተም፡፡ በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ እና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ መልሶ መመዝገብ የሚያስችል ስርዓት ለመዘርጋት ረቂቅ የአዋጅ ማሸሻያ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
2. በመቀጠልም ምክር ቤቱ የተወያየው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንብረት ማስመለስ አዋጅ ላይ ነው፡፡ የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶችንና ገንዘቦችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመያዝ፣ ለማገድ፣ ለመውረስ ወይም ለማስተዳደር የሚያስችል ግልጽና ዝርዝር የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት አስፈላጊ በመሆኑ፤ በተለያዩ አዋጆች ውስጥ ተበታትነው ያሉትን የንብረት ማስመለስ እና አስተዳደር ድንጋጌዎች በአንድ ወጥ ሕግ ውስጥ በማካተት ለአፈጻጸም ምቹ የሆነ ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
3. ሌላው ምክር ቤቱ የተወያየው በህገ ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አድርጎ ስለማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቀረበው አዋጅ ላይ ነው፡፡ በወንጀል የተገኘን ንብረት ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀል የደህንነት ስጋት ከመሆኑ በተጨማሪ የፋይናንስ ስርዓቱ የተረጋጋ፣ ግልጸኝነት ያለው፣ ጤናማና ቀልጣፋ እንዳይሆን የሚያደርግ ነው፡፡ ስለሆነም ይህን ወንጀል ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ረቂቅ አዋጁ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
4. በመጨረሻም ምክር ቤቱ የተወያየው የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ በቀረበው አዋጅ ላይ ነው፡፡ የነዳጅ ውጤቶች ካላቸዉ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳ አንጻር አቅርቦታቸውን፣ ክምችታቸውን፣ ስርጭታቸውን፣ ዋጋቸውን፣ ጥራታቸዉን እና ደህንነታቸውን መቆጣጠር አስፈላጊ በመሆኑ፤ እንዲሁም ከአስመጪ ጀምሮ እስከ ተጠቃሚዎች ድረስ ያለው ግብይት ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽ፣ ፍትሐዊ እና ተደራሽ የሆነ የአቅርቦት ሰንሰለት እና የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
#prosperity | 169 |
| 3 | بدون متن... | 133 |
| 4 | የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስጀመሩ
የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስጀምረዋል።
የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ያስጀመሩት በክልሉ በከተማና በገጠር ወረዳዎች በመገኘት ነው።
በክልሉ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት 100 የሚጠጉ የአቅመ ደካማ ወገኖች ቤት እንደሚታደስ ተገልጿል።
በዘንድሮው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በ13 የትኩረት መስኮች ላይ ልዩ ልዩ የልማት ስራዎች እንደሚከናወኑ የተገለፀ በዚህም ከ 43 ሺህ በላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚሳተፉ ተጠቁሟል።
በመርሃግብሩም 56 ሚሊየን ብር የሚጠጋ አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል
በመርሃ ግብሩ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ጌቱ ዋዬሳ ፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳዳር ወይዘሮ ሮዛ ኡመርን ጨምሮ የክልሉ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
#prosperity | 139 |
| 5 | بدون متن... | 353 |
| 6 | የሀረሪ ክልላዊ መንግሥት የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ምደባና ሽግሽግ መደረጉን ገለጸ
የሀረሪ ክልላዊ መንግሥት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የህዝብን ጥያቄ ለመመለስና የመፈፀም አቅምን ያገናዘበ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።
ከዚህ በተጨማሪም በክልሉ የተደረገው የአመራር ሽግሽግ እና ምደባ በክልሉ የህዝቦች አብሮነትን እና ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና አንድነትን ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
የአመራር ሽግሽጉ በክልል ደረጃ አበረታች ስራዎች ለማስቀጠል እና ክፍተቶችን በመቅረፍ በቀሪ የምርጫ ዘመን የመንግስትን ተልዕኮዎችን በተሻለ ደረጃ ለመፈፀም ያለመ ስለመሆኑ ተጠቁሟል።
በዚህም መሰረት፦
አቶ ሙክታር ሳሊህ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
አቶ ጌቱ ነጋዎ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ
አቶ ኢልያስ ዮኒስ የሀረር ከተማ ማዘጋጀ ቤት ሥራ አስኪያጅ
ወ/ሮ ዚነት ዩሱፍ የክልሉ ፕብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
ወ/ሮ ነቢላ ማህዲ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ዳይሬክተር
ኮ/ር ረምዚ ሱልጣን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር
ኢ/ር ፈርሃን ዚያድ የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ም/ሥራ አስከያጀ
አቶ ዘከሪያ አብዱለዚዝ ትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ
ኮሚሽነር ነስሪ ዘከሪያ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ም/ኃላፊ
አቶ ሰልሃዲን አብዶሽ ደንብ ማከበር ጽ/ቤት ሀላፊ
ኢ/ር ማአሩፍ አብዲ ከተማ ልማት ፕላን ኢንስቲቲዩት
ደ/ር አብዱልሐኪም ኢምራን አ/ወዱዱ ሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ም/ዲን
ምክትል ኮሚሽነር ጃብር አልዬ የመረጃ ዴስክ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ አድናን አህመድ የሚልሻ ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ማህቡብ ሼክ ያሲን በሀል ማዕከል ጽ/ቤት ኃላፊ
አቶ ለታ በዳዳ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ምክትል ኃላፊ
አቶ ኸሊድ ኑሬ የማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር
አቶ በዳሳ ገመዳ ልቀት ማአከል ( coc ) ዳይሬክተር
አቶ ሚልኬያስ አህመድ ህብራት ሥራ ማ/ማ/ማ/ኤጀንሲ ኃላፊ
ኮ/ር ረምዚ ሱልጣን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር
ረመዳና ጀብሪል የወንጀል ምርመር ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር
አቶ አሰፋ ቶልቻ ሐረር ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጀ ዲን
አሚር ኑር ወረዳ መስተዳድር
አቶ ሼዙ መሀመድ ሴይፋላህ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ አብዲ አውል - ም/አስተዳደሪ
አቶ አፈንዲ አህመድ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ
አባዲር ወረዳ መስተዳድር
አቶ አብዱልመጂድ ጋቱር - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ከዲር አ/ረዘቅ - ም/አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ አብዲ -ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ
ጅንኤላ ወረዳ መስተዳድር
አቶ ፈትሂ ሀሰን - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ታረቀኝ ጋሮሞ - ም/አስተዳደሪ
አቶ አህመድ መሐመድ አብዱከሪም - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ
ሸንኮር ወረዳ አስተዳደር
አቶ ሳሚ ዩሱፍ ተፈራ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ ሰቢት - ም/አስተዳደሪ
አቶ ፈራሀን ቶፊቅ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ
አቦከር ወረዳ መስተዳድር
አቶ ሱልጣን ሳኒ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ሰሚር ሙኽተር - ም/አስተዳደሪ
አቶ አቤል አለማየው - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ
ሐኪም ወረዳ መስተዳድር
አቶ ኢብሳ አልዬ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መፍቱህ ሸምሱ - ም/አስተዳደሪ
አቶ አባስ ዩሱፍ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ
ሶፊ ወረዳ መስተዳድር
አቶ አህመድ አልዬ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ ሰሚር አብዱለህ - ም/አስተዳደሪ
አቶ ረመዳን አልዪ አሜ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ
ድሬ ጠያራ ወረዳ መስተዳድር
አቶ መሀመድ ጀማል - ዋና አስተዳደሪ
ወ/ሮ ሲነት አብዶሸ - ም/አስተዳደሪ
አቶ ያሀያ አ/ሰላም - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ
ኤረር ወረዳ መስተዳድር
አቶ ፉርቃን ሙሳ - ዋና አስተዳደሪ
አቶ መሀመድ ጀማል - ም/አስተዳደሪ
አቶ ዲኔ አብዱላ ደውድ - ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሃላፊ በመሆን ተሹመዋል።
#prosperity | 329 |
| 7 | بدون متن... | 248 |
| 8 | የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት አመራር ሽግሽግ እና ምደባ አካሄደ
የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የህዝብን ጥያቄ ለመመለስና የመፈፀም አቅምን ያገናዘበ የአመራር ምደባና ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።
ከዚህ በተጨማሪም በፓርቲው የተደረገው የአመራር ሽግሽግ እና ምደባ በክልሉ የህዝቦች አብሮነትን እና ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና አንድነትን ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
የአመራር ሽግሽጉ በፓርቲው ደረጃ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎችን ለማስቀጠል እና ክፍተቶችን በመቅረፍ በቀሪ የምርጫ ዘመን የፓርቲውን ተልዕኮዎችን በተሻለ ደረጃ ለመፈፀም ያለመ ስለመሆኑ ተጠቁሟል።
በዚሁ መሰረት
አቶ ሀይለጐርጊስ መገርሳ - በክልሉ የዕቅድ ዝግጅት፤ ድጋፍ ዳይሬክተር
አቶ ረምዚ አ/ረህማን - የአደረጃጀት ዳይሬክተር
አቶ አየለ ተስፋዬ - የክልል ተቋማት አደረጃጀት ክትትል ዳይሬክተር
አቶ ታመነ ፍቃዱ - የፓለቲካ ጉዳዮች ዳይሬክተር
አቶ አ/ማሊክ መሀመድ - የአቅም ግንባታ ዳይሬክተር
አቶ አፍንዲ ሰለሞን - የትምርት ተቋማት ዳይሬክተር
አቶ ሀሰን አብዲ - የዴሞክራሲ ባህል ግንባታና ምርጫ ጉዳዮች ዳይሬክተር
ወ/ሮ ኢሪት በርኽድሌ - የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ
ወ/ሪት ቱና ኢብራሂም - የሴቶች አደረጃጀትና የፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ዲኒር ዩሱፍ - የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ
ወጣት ሙስጠፋ ኢሊያስ - የወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ
ወ/ሮ ሲትራ በሐር - የወጣቶች አደረጃጀትና የፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ከሊፍ መሀመድ - የህዝብ ሚዲያ ግንኙነትና ደይሬከተር
ወ/ሮ አረፍት ኢብራሂም - የሀብት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ
አቶ አብዱለዚዝ አደም - የፋይናንስና ሰው ኃብት አስተዳደር ዳይሬክተር በመሆን ተሹመዋል።
እንዲሁም በወረዳ ደረጃ
አሚር ኑር ወረዳ
---------------
አቶ ሪያደ ሼክ አደም - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ አብዱለሀሚድ ረመደን- ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሮ ሂንዲያ አህመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሮ አረፋት ሸክብ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ት ሐያት አህመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
አባዲር ወረዳ
---------------
አቶ ዚያደ በከር - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሪት ሲትራ ዘካሪያ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አዚዛ አብራሂም - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አኒል መሀመድ- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ መሊካ አሊ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
ጅኔላ ወረዳ
-------------
አቶ - ነስረዲን ጅወሀር - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሪት ደሀባ አብዲ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ መሀመድ ሁሴን - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አብዱሰላም አብራሂም- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት ኢልካ አብዱቃድር - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
ሸንኮር ወረዳ
-------------
አቶ ዙቤር መሀመድ - ፓርቲ ጽ/ቤት
ወ/ሮ ነበት በክሪ- ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ መሀመድ አብዱላሂ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አንተነህ እሸቱ ማሞ- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ካሌ መንግስቴ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
አቦከር ወረዳ
--------------
አቶ ኤረሚያስ ታፈሰ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ናሲር መሀመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አደም አብዱረሀማን - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ረመደን ሙያዲን- ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ሰአደ መሀመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
ሀኪም ወረዳ
----------------
አቶ ዮናስ ሺብሺ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ሙኽታር አብዶ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
ወ/ሪት አረፋት አብዱልቃድር መሀመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አርጁን ሱሌያማን ሙሜ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት አቢዮት ተፈራ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
ሶፊ ወረዳ
------------
አቶ አፈንዲ አደም - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ አፈንዲ ሹሚ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አሚር አብዱለህ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ኒሰና አማና - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
አ/ሪት ሰሚራ አብራሂም - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
ድሬ ጠያራ ወረዳ
----------------
አቶ ሰቢት መሀመድ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ናስር ሙመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ኢሊያስ ፈአደ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ሸምሸዲን ቀስም - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሮ ኑሪያ አብዱማሊክ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
ኤረር ወረዳ
----------------
አቶ በሀር አብዶሽ - ፓርቲ ጽ/ቤት
አቶ ኑረዲን መሀመድ - ፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ
አቶ ሪኦር አህመድ - አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ
አቶ አብዱቃዲር ኢሊያስ ሙመድ - ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወ/ሪት አይሻ አህመድ - ሴቶች ሊግ ሀላፊ
#prosperity | 284 |
| 9 | بدون متن... | 237 |
| 10 | "የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ስራችን ሃምሳ ሚሊዮን ብር ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልናዋጣ አቅደን ነበር።
ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር ከ154 ሚሊዮን ብር በላይ ማዋጣት ችለናል። ኢትዮጵያን ሲያኮሩ የኖሩ አትሌቶች፣ ስፖርተኞች እና ደጋፊዎች፣ የዘወትር አገልጋይ የታክሲ አሽከርካሪዎች፣ ለኅሊናም ለአካባቢም ንፅህና የሚቀኙ ከያንያን፣ ምሁራን፣ ባለሃብቶች በቴሌቶኑ ስፍራ በመገኘት ላደረጉት አስተዋጽዎ እነሆ ምስጋና።
በመላው አለም ሆነው በዛሬዋ ጀምበር በዲጂታል ቴሌቶኑ የተሳተፉ ከአርባ ሺህ በላይ ዜጎች ለፅዱ ኢትዮጵያ ያላቸው ምኞት መግለጫ የሆነው አስተዋፅዖ በተግባር በየአካባቢው በሚገነቡ የሕዝብ መፀዳጃዎች ይታወሳል።
ይህ ትውልድ ጀምበር ወጥታ በገባች ቁጥር ለመጪው ትውልድ መስፈንጠሪያ የሚሆን ብሩህ እና ፅኑ መሰረት ደልድሎ ያወርሳል። ምኞት ተግባራችን ሁሉ የተሻለች ኢትዮጵያን በኅብረት ገንብቶ ማቆየት ነው!"
የኢትዮጵያ ጠቀላይ ሚንስትር
ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#prosperity
#CleanEthiopia
#ጽዱኢትዮጵያ
#ፅዱኢትዮጵያ
#Ethiopia | 217 |
| 11 | #ኢትዮጵያታምርት
#ItoophiyaanHaaHoomishtu #MadeInEthiopia
#PMOETHIOPIA Abiy Ahmed Ali (PhD)
#prosperity | 256 |
| 12 | بدون متن... | 246 |
| 13 | "ሄይንከን ብሪወሪ 34 አቅመ ደካማ አባ ወራዎች እና 129 ቤተሰቦች የሚኖሩበትን ቤቶች የመገንባት እና የማዳስ ስራ በመጀመሩ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ።
ካምፓኒው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ እንዲሁም በጤና እና የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ዘርፎች እያሳየ ያለው አጋርነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እምነት አለኝ::"
የሀረሪ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ኦርዲን በድሪ
#prosperity | 219 |
| 14 | بدون متن... | 220 |
| 15 | 𝗧𝗼𝗸𝗸𝘂𝗺𝗺𝗮𝗮𝗻 𝘀𝗮𝗯𝗱𝗮𝗻𝗲𝗲𝘀𝘀𝘂𝗺𝗺𝗮𝗮 𝗴𝘂𝗱𝗱𝗶𝗻𝗮 𝗯𝗶𝘆𝘆𝗮𝗮𝘁𝗶𝗶𝗳!
****
Afaan, amantii fi aadaan saboota adda addaa jiraachuun garaagarummaa uumamaa daneessummaa mullisuudha.
Garaagarummaa uumamaa kanaaf beekamtii kennuun sirnaan keessummeessuun guddina biyyattiif humna ta’a.
Garaagarummaa fudhachuu yoo dadhabne garuu ilaalchaa fi gocha adda baasuu fi loogii keessa nugalcha.
Kunis tokkummaa fi guddina biyyaa yaadaa jirru akka hin mirkaneessineef dhiibbaa mataa isaa uuma.
Garaagarummaa uumamaa aadaa, afaan, sabaa fi amantii kabajuun gaaddisa tokkummaa biyyaa jalatti walitti dhufuun madaallii lamaan gidduu jiru eeggachuun tokkummaa sabdaneessummaa ijaaruuf nu gargaara.
Paartiin Badhaadhinaa sab daneessummaan kan saba, afaan, amantaa fi aadaa hundaaf carraa wal qixa kennu waan ta’eef tokkummaa fi guddina biyyaa cimsuuf furmaata carraa hin qabne je'eeti amana.
#badhaadhina | 185 |
| 16 | بدون متن... | 120 |
| 17 | ህብረብሄራዊ አንድነት ለሀገር እድገት!
******
የተለያዩ ብሄሮች ቋንቋዎች ፤ሃይማኖቶችና ባህሎች መኖራቸው ብዝሃነትን የሚያመለክት ተፈጥሮአዊ ልዩነት ነው፡፡
ይህን ተፈጥሮአዊ ልዩነት አምኖ መቀበልና በአግባቡ ማስተናገድ ለሃገር እድገት አቅም ይሆናል፡፡
ልዩነትን መቀበል ካልቻልን አግላይና አድሎአዊ አአስተሳሰብና ተግባር ውስጥ እንገባለን፡፡
ይህ ደግሞ የምናስበውን ሃገራዊ አንድነትና እድገት እንዳናረጋግጥ የራሱ ተፅኖ ይፈጥል፡፡
የባህል ፣ቋንቋ ፣ብሄርና ሀይማኖቶችን ተፈጥሮአዊ ልዩነት ማክበርና በሃገራዊ አንድነት ጥላ ስር መሰባሰብ እንዲሁም በሁለቱ መሃል ያለውን ሚዛን መጠበቅ ህብረብሄራዊ አንድነትን ለመገንባት ያስችላል፡፡
ብልፅግና ፓርቲ ህብረብሄራዊነት ለሁሉም ብሄር፤ቋንቋ፤ሃይማኖት ፤ባህል እኩል እድል የሚሰጥ አቃፊ በመሆኑ ለሃገራዊ አንድነትና እድገት መጠናከር አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው ብሎ ያምናል፡፡
#Prosperity | 122 |
| 18 | بدون متن... | 132 |
| 19 | ዳይ መሐዲያ አሐድነት ባድ ሌቆቶሌ!
******
ባድዚኘቤ ኢስበልበላት መሐዳች፣ ሉኋች፣ ዲናችዋ አዳች መንበርቲ ዚዩ ቢዛሖቱው ያርዛል ዚኹልቂ ፈርቂንታ።
ዪ ኹልቂ ፈርቂው መመንማ መትቄበልዋ አክከዞቤ መሶራ ባድ ሌቆትሌ ታኽ ዩኹናል።
ፈርቂው መትቄበል አልፈረክነ ጊር ፈጠቅ ሞሸዋ መሮሐቅ ታሕሲብዋ ኢሾት ኡስጡ ኑቡአነ።
ዪም ኒሒስባዛና ዚባድ አሐድነቱው ዘነሰብቲኩት ኻድዞዛጥ ተጤኖት ዪኸልቃል።
አዳ፣ ሉኋ መሐድዋ ዲን ኹልቂ ፈርቂው መግደርማ ዚባድ አሐድነት ጫያ ተሐይቤ መስሳመት አዞኩትዞም ኮኦትዞ ማቤይነቤ ዛል ሚዛኑው መቄራሕ ዳይ መሐዲያ አሐድነቱው መቼኸልሌ የትፊርካል።
ሳይ ፓርቲ ዳይ መሐዲየነት ኩልሉ አዳ፣ ሉኋ መሐድዋ ዲንሌ መስሰ መስሳ ነሲብ ዪስጢዛልዋ ዪ ሐፍቂዛል መኽነዞቤ ባድ አሐድነትሌዋ ሌቆትሌ ሚላሖት ዘሌላ ሐልሊንታ ዪልማ ያምናል።
#ሳይ | 133 |
| 20 | بدون متن... | 150 |
