650
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
数据加载中...
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+145
在0个频道中
九月 '260
在0个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+105
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在1个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+35
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+277
在0个频道中
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 91 |
| 3 | የሀረር ከተማን ዕድገት የሚያፋጥኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
የሀረር ከተማን ዕድገት የሚያፋጥኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በመደመር እሳቤ በሀረር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በምልከታውም እንደገለፁት የሀረር ከተማን ዕድገት የሚያፋጥኑና ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ እንድትሆን የሚያስችሉ ዘርፈ-ብዙ የልማት ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ።
የልማት ፕሮጀክቶቹ የማህበረሰቡን ፍላጎት ማዕከል አድርገው እየተከናወኑ የሚገኙ ሲሆን ለዜጎች ዘላቂ ጥቅም እንዲያስገኙ ትኩረት መሰጠቱንም አክለዋል።
እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ከተማዋን ለኑሮ የተመቸች እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሚያደርጉ ናቸው።
በክልሉ በኮሪደር ልማት የተመዘገቡ ውጤቶችን ከማስቀጠል ባለፈ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን በማሳለጥ የሕዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች የሚመልሱ መሆናቸውን ገልጸዋል። | 83 |
| 4 | አዲሱ የመንግስት ምስረታ የህዝቡን ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ በመመለስ የሀገራችን እና የክልላችን የልማት ጉዞ እንደሚያፋጥነው ሙሉ እምነት አለን :- የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች | 95 |
| 5 | 没有文字... | 123 |
| 6 | 没有文字... | 136 |
| 7 | በመደመር እሴት የተጀመሩ ዘርፈ-ብዙ የልማት እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ሚና የጎላ ነው :- አቶ ዲኒር ዩሱፍ
በመደመር እሴት የተጀመሩ ዘርፈ-ብዙ የልማት እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ሚና የጎላ ነው ሲሉ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዲኒር ዩሱፍ ገለፁ።
የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ የ2019 አንደኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል።
የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዲኒር ዩሱፍ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት፣ የብልፅግና ፓርቲን እሳቤዎች፣ ዓላማዎችና በልማት ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለህብረተሰቡ ማስረፅ ዋነኛ ተግባር ነው።
በተለይም በኮሪደር ልማት፣ በቱሪዝም፣ በግብርና እና በኢንዱስትሪ ዘርፎች እየተከናወኑ ያሉ አበይት ስራዎችን በሚዲያና በኮሙኒኬሽን አውታሮች አያይዞ በማቅረብ የመረጃ እና የአጀንዳ የበላይነትን መጎናፀፍ ይገባል ብለዋል።
በተጨማሪም የብዙሃ ቋንቋን በመጠቀም መረጃዎችን በጥራትና በፍጥነት ተደራሽ በማድረግ ህብረተሰቡን ማነቃቃትና ማስተባበር እንደሚገባ አሲምረውበታል።
በመድረኩ የተገኙት የፓርቲው የሚዲያና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሴይፉ ጌታቸው በበኩላቸው፣ ተቋማዊ አቅምን ማጎልበትና የኮሙኒኬሽን ተፅእኖ ፈጣሪነትን ማሳደግ ወሳኝ መሆኑን ገልፀዋል።
የሚዲያ አደረጃጀቶችን ማጠናከር፣ የማህበራዊ ሚዲያ ባለሙያዎች ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን በአግባቡ በመምራት የተሳሳቱና የፅንፈኝነት ትርክቶችን የመታገል ስራ በትኩረት መከናወኑን ተናግረዋል።
የዲጂታል ሚዲያ አማራጮችን (ቴሌቪዥን፣ ሬዲዮ፣ ፌስቡክ፣ ቲክቶክ፣ ዩቲዩብ፣ ኤክስ) በማቀናጀት የወል ትርክትን ለመገንባት የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አብራርተዋል።
በመጨረሻም የወረዳዎች የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በቀረበው ሪፖርት ላይ ሰፊ ውይይት የተደረገበት ሲሆን፣ የነበሩ ጥንካሬዎችና ክፍተቶች ተገምግመዋል። | 79 |
| 8 | ያለፉትን ስብራቶች መርምረን፣ በፍጥነት እና በፈጠራ መንገድ ሪፎርም እያደረግን፣ የሚመጣውን ዓለም ለመቃኘት እየተዘጋጀን ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#prosperity | 75 |
| 9 | 没有文字... | 75 |
| 10 | የክልሉ አመራር በተደመረ አቅም የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት አለበት
በሐረሪ ክልል አመራሩ በተደመረ አቅም የልማት ስራዎችን ለማስቀጠልና የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት አለበት ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ።
የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፤ በክልሉ ለተሾሙ አዳዲስ የስራ ሃላፊዎች የስራ መመሪያና አቅጣጫ ሰጥተዋል።
በመልእክታቸውም የክልሉ አመራር በተደመረ አቅም የልማት ስራዎችን ለማስቀጠልና የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት አጽኖት ሰጥተዋል።
በክልሉ ባለፉት ጥቂት አመታት እየተከናወኑ የልማት ስራዎች እመርታ የታየባቸውና ህዝብንም ተጠቃሚ ያደረጉ መሆኑን አንስተው ይህንን ማስቀጠል ይገባል ብለዋል።
ለዚህም በየደረጃው ያለው አመራር ህዝቡን በማስተባበር በታማኝነት፣ በትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅበታል ሲሉ ተናግረዋል።
በተለይም ሌብነት፣ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በመከላከል የህዝብ አመኔታ ማትረፍና ቀልጣፋ አገልገሎት መስጠት እንደሚገባ አጽኖት ሰጥተዋል።
በተቋማት የሚስተዋሉ አንዳንድ የአገልግሎት አሰጣጥ መጓደሎችን በመቅረፍ በጥሩ ስነ ምግባር አገልግሎት መስጠትና አሰራርን ይበልጥ ማዘመን ይገባል ብለዋል።
በመደመር እሳቤ በመመራት የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያጎለብቱ የልማት ስራዎችን ይበልጥ ማስፋትና ለስኬት ማብቃት እንደሚገባም ርእሰ መስተዳድሩ አስገንዝበዋል። | 86 |
| 11 | የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን አርብ ያካሂዳል።
የሐረሪ ክልል ምክር ቤት የ7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን አርብ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።
የክልሉ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ገዛኸኝ በቀለ በሰጡት መግለጫ፣ ጉባኤው የክልሉ አዲስ መንግሥት የሚመሠረትበት ታሪካዊ መድረክ መሆኑን ገልጸዋል።
በሚካሄደው በዚህ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ክልሉን የሚመሩና የሚያስተዳድሩ ቁልፍ የአመራር አካላት የሚደራጁ ይሆናል ብለዋል።
በዚህም መሠረት የክልሉ መንግሥት የሥራ አስፈጻሚ፣ ሕግ አውጪ እና ሕግ ተርጓሚ አካላት በይፋ ይቋቋማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም ሃላፊው ጠቁመዋል።
ከዚህም በተጨማሪ ለቀጣዩ የሥራ ዘመን የሚሆን አቅጣጫ የሚያመላክቱ ዋና ዋና ውሳኔዎች በጉባኤው ላይ እንደሚተላለፉም በመግለጫቸው አስገንዝበዋል። | 176 |
| 12 | ቱሪዝም የታሪክና ባህል ማሳያ ብቻ ሳይሆን ለሁለገብ ብልፅግናችን መሰረት የሚጥል ጠንካራ የኢኮኖሚ ሞተር ነው።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሀረሪ ክልል የነበራቸው የልምድ ልውውጥ ቆይታ | 212 |
| 13 | በሀረሪ ክልል 2 መቶ ዘጠኝ ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የበጎ ፈቃድ ተግባራት ተከናውነዋል
ወይዘሮ ረምዚያ አብዱልዋሀብ
የሀረሪ ክልል ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ቢሮ ሃላፊ | 212 |
| 14 | የአብሮነት፣ የመከባበር እና የእህትማማችነት አኩሪ እሴቶቻችን በፅኑ መሰረት ላይ ይተከላሉ!"
አቶ ጌቱ ወዬሳ
የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ | 258 |
| 15 | ከቱሪዝም መስህብነት ወደ እውቀት ሽግግር እየተሻገረ የሚገኘው የሀረር ኮሪደር ልማት | 203 |
| 16 | 没有文字... | 231 |
| 17 | 没有文字... | 202 |
| 18 | የስራ ባህልን በመቀየር ዜጎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የማሸጋገር ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል :- አቶ ጌቱ ወዬሳ
የስራ ባህልን በመቀየር ዜጎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የማሸጋገር ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ።
በሐረሪ ክልል በንቅናቄ የሚመሩ ኢኒሼቲቮች እና የክረምት በጎ ፈቃድ እቅድ አፈጻጸምን አስመልካች የውይይት መድረክ ተካሄደ።
በመድረኩ ላይ ማብራሪያና አቅጣጫ የሰጡት የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ፣ “የስራ ባህላችንን በመቀየር ዜጎች ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የምናሸጋግርበት ጊዜው አሁን ነው” ሲሉ ገልጸዋል።
ዜጎች ከተረጂነት አስተሳሰብና ጥገኝነት ተላቀው በራሳቸው አቅም እንዲቆሙ ለማስቻል ዘርፈ-ብዙና የተቀናጁ ስራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙም አብራርተዋል።
ኃላፊው ዜጎችን ከዕርዳታ ጠባቂነት ማህበራዊ ሥነ-ልቦና ማውጣት የልማቱ ዋነኛ ግብ መሆኑን በመጥቀስ፣ ሀገር በቀል እውቀትን ከግብርና፣ የእጅ-ሙያ እና የአነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ጋር በማስተሳሰር የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
ከአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች እስከ ትላልቅ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች ድረስ ትስስር በመፍጠር ለወጣቶችና ሴቶች አዲስ ተስፋ እየተፈጠረ ይገኛል።
አመራሩም የብድርና የስራ ቦታ አቅርቦት ችግሮችን በመቅረፍ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት አሳስበዋል።
የአቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍና አምራቹን ከደበኛው ጋር በቀጥታ ለማገናኘት የቅዳሜና እሁድ ገበያዎችን አቅም ማጠናከርና ሽፋናቸውን ማስፋት እንደሚገባ ገልጸዋል።
በክልሉ የሚገኙ ሁሉም ዜጎች የፋይዳ መታወቂያ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የማንቀሳቀስና የምዝገባ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርበዋል።
አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከቢሮክራሲያዊ አሰራር ተላቀው ለዜጎች ፈጣን፣ ግልጽና ፍትሃዊ ምላሽ መስጠት እንዳለባቸው እና የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎች መሬት እንዲወርዱ አቅጣጫ ተሰጥቷል።
በመጨረሻም የተጀመሩት የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ሙሉ ፍሬ እንዲያፈሩ የህዝቡና የአመራሩ ቅንጅታዊ ንቅናቄ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አቶ ጌቱ አስገንዝበዋል። | 88 |
| 19 | 没有文字... | 79 |
| 20 | 没有文字... | 102 |
