fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

کانال 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹 (@ethiodishja) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 68 350 مشترک است و جایگاه 1 896 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 482 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 68 350 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 090 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -30 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.27% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.13% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 968 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 458 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18 0911001481 @bkjabot ሁሉንም ቻናሎች Join ያድርጉ 👉 http://tr.ee/bxQsGO”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 نوامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

68 350
مشترکین
-3024 ساعت
-2557 روز
-1 09030 روز
آرشیو پست ها
+1
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 43" LS4379 FullHD SMART TV ሶፍትዌር ነው። አጫጫኑም የዚህን ሶፍትዌር ስም ወደ HISI352P_sos.bin ትቀይሩትና ወይም Rename ታደርጉትና ወደ ፍላሽ ሶፍትዌሩን ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው። @LIFESTARTV

አሁን እጄ ላይ ያሉት የ LIFESTAR TV ሶፍትዌሮች እነዚህ ናቸው የትኛውን Upload ላድርግላችሁ? የጠፋብኝን ፍላሽ ካገኘሁት ሁሉም አዳዲስ ሞዴሎች ይኖሩኛል ብዙ ሰው 6525 እየጠየቀኝ ነው ፍ
አሁን እጄ ላይ ያሉት የ LIFESTAR TV ሶፍትዌሮች እነዚህ ናቸው የትኛውን Upload ላድርግላችሁ? የጠፋብኝን ፍላሽ ካገኘሁት ሁሉም አዳዲስ ሞዴሎች ይኖሩኛል ብዙ ሰው 6525 እየጠየቀኝ ነው ፍላሹን ካላገኘሁት ከሶርስ Download አድርጌ ወደቴሌግራም እለቀዋለሁ አታስቡ። @LifestarTV

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 43" LS4379 FullHD SMART TV ሶፍትዌር ነው። አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ቲቪው ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ይዛችሁ የቲቪውን ሶኬት መሰካት ነው ሶፍትዌር መጫን ሲጀመር የያዛችሁትን Power Button መልቀቅ ነው ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ድጋሜ ማብራት ነው። @LIFESTARTV

አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኞች የተለያዩ ሰርቨሮችን የምትሞሉበት Mango Coin አምጥተናል በተጨማሪም በነፃ Dealer አካውንት እንከፍትላችሗለን ለማንኛውም @CoinMasterJa ላይ አናግሩን More
አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኞች የተለያዩ ሰርቨሮችን የምትሞሉበት Mango Coin አምጥተናል በተጨማሪም በነፃ Dealer አካውንት እንከፍትላችሗለን ለማንኛውም @CoinMasterJa ላይ አናግሩን More

Gseek ቻናሎች ሰርቨር ሳያልቅ አልከፍት ካለ የግድ ሶፍትዌር የመጨረሻውን Update ማድረግ አለባችሁ ሶፍትዌር ለመጫን በሪሲቨራችሁ ሞዴል መርጣችሁ ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅማችሁ Download አድርጉ ለ Lifestar ለ Goldstar ለ SuperStar

ማስታወሻ
ማስታወሻ

Good News For 36E D*TV channels maybe back next months same charging way by vip

Good New 36E D*TV channels maybe back next months same charging way by vip

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI) 👁What's New👁 Fix Red TV Update IKS 160 15_10_2026 @Lifestar_Ethiopia_bot

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI) 👁What's New👁 Fix Red TV Update IKS 160 15_10_2026 @GoldstarHdbot

👆👆👆 ይሔ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌴LIFESTAR 9200HD GOLD 🌼LIFESTAR 9300HD GOLD 🌾LIFESTAR 1000HD GOLD 🌿LIFESTAR 2000HD GOLD 🍄LIFESTAR 3000HD GOLD 🌲LIFESTAR 4000HD GOLD 🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini 🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8 🍒SUPERSTAR 95HD SMART 🍒SUPERSTAR 96HD SMART 🍒SUPERSTAR 97HD SMART 🍒SUPERSTAR 98HD SMART አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Server 160 (VIP Fix) 🔥 Fix Red TV 🔥 Fix YouTube 14_10_2026 V2.28 @GoldstarHDbot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot

Vip ቻናል በ Funcam በሚቀበሉ ሪሲቨሮ እየሰራ ነው? ካልሰራ ሙሉ information ግሩፕ ላይ ላኩ

ሰላም ውድ ተከታዮቼ ይሔንን ሰሞን Online አልነበርኩም ይቅርታ እጠይቃለሁ አሁን ግን ተመልሻለሁ የሰርቨር እና የ Coin ብር አስገብታችሁ ያላኩላችሁ ካላችሁ መልዕክታችሁ ከላይ እንዲመጣልኝ ድጋሜ ላኩልኝ በተጨማሪም ያጋጠማችሁ ችግር ካለ Comment ላይ አስቀምጡልኝ እናስተካክለዋለን አመሰግናለሁ።

ማሳሰቢያ ለ LIFESTAR 9595 እና Goldstar 9999 ሪሲቨሮች አዲስ Red TV Software ስለተለቀቀ Red TV ለማጠቀም ከአሁን በሗላ ለሁሉም ሪሲቨሮች የመጨረሻ ሶግትዌር መጫን ይኖርባችሗል።

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9999 HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን RED ቻናል አይሰራም (Original UI) ነው 👁What's New👁 Fix Red TV Update server 160 @GoldstarHDbot

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI) 👁What's New👁 Fix Red TV Update IKS 160 @Lifestar_Ethiopia_bot

👆👆👆 ይሔ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌴LIFESTAR 9200HD GOLD 🌼LIFESTAR 9300HD GOLD 🌾LIFESTAR 1000HD GOLD 🌿LIFESTAR 2000HD GOLD 🍄LIFESTAR 3000HD GOLD 🌲LIFESTAR 4000HD GOLD 🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini 🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8 🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8 🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8 🍒SUPERSTAR 95HD SMART 🍒SUPERSTAR 96HD SMART 🍒SUPERSTAR 97HD SMART 🍒SUPERSTAR 98HD SMART አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Server 160 (VIP Fix) 🔥 Fix Red TV 🔥 Fix YouTube 16_10_2026 V2.28 @GoldstarHDbot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot

⚠️⚠️⚠️ 📌 በውድ ሲሸጡ የነበሩትን የ IMOU BRAND ካሜሮችን ጥሩ ዋጋ በመሸጥ ገበያውን አርጋግተነዋል! 🚫ለመግዛት ከመወሰንዎ በፊት የእኛን ዋጋ ያጣሩ! 😀MARAKI ELECTRONICS �
+5
⚠️⚠️⚠️ 📌 በውድ ሲሸጡ የነበሩትን የ IMOU BRAND ካሜሮችን ጥሩ ዋጋ በመሸጥ ገበያውን አርጋግተነዋል! 🚫ለመግዛት ከመወሰንዎ በፊት የእኛን ዋጋ ያጣሩ! 😀MARAKI ELECTRONICS 😀

We will release new iks 160 software for ethioshare to funcam in this week

ማሳሰቢያ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች እነዚህ TV Smart ማድረጊያዎች በውስጣቸው ነፃ ሰርቨሮች እንዳሉት ይታወቃል ከነዛ ውስጥ ዋነኞቹ ነፃ ሰርቨሮች D
+1
ማሳሰቢያ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች እነዚህ TV Smart ማድረጊያዎች በውስጣቸው ነፃ ሰርቨሮች እንዳሉት ይታወቃል ከነዛ ውስጥ ዋነኞቹ ነፃ ሰርቨሮች Dates+ እና Neyfly VIP ናቸው እነዚህ ሰርቨሮች እጅግ በጣም High Quality ሰርቨሮች ናቸው ሌሎች ሰዎች ሌሎች ሀገሮች በውድ ዋጋ ገዝተው ነው Android ሲስተማቸው ላይ የሚያስሞሉትን እኛ ግን በነፃ Xcruiser AI ስማርት ማድረጊያ ላይ በነፃ ያካተትነው ለምሳሌ Dates+ ዋጋው 19 ዶላር ነው በግምት በ 190 ቢባዛ 3600ብር ነው ሌላው ደግሞ Netfly VIP ነው 36 ዶላር ነው በ 190 ቢባዛ 6800ብር ነው አንድ ላይ ወደ 10500ብር ይሆናል እነዚህ ሁለት ሰርቨሮች ብቻ ዋጋ የሚያወጡት ስለዚህ እነዚህን ሰርቨሮች አጣጥማችሁ መጠቀም አለባችሁ በፍፁም ማባከን የለባችሁም ለምሳሌ ማባከን ስላችሁ ሁለቱም ሰርቨሮች ተመሳሳይ ናቸው አንዱ ውስጥ ያለ ነገር አብዛኛው አንዱ ውስጥ አለ ስለዚህ ሁለቱንም ሰርቨሮች በተመሳሳይ ግዜ active አለማድረግ እሱምንም የምታስተካክሉት ለምሳሌ Dates+ በዚህ አመት መጠቀም ከፈለግን Netfly VIP ን Disable ማድረግና Dates+ ን ከተጠቀምን እና ከ 1 አመት በሗላ Netfly VIP ን Enable ማድረግ እንደዚህ ሲሆን ሁለት አመት በጥራት መጠቀም እንችላለን በቀላሉ የምታስተካክሉትም ሪሞቱ ላይ Setting Button በመንካት Apps የሚለው ምርጫ ውስጥ በመግባት Netfly የሚለውን Disable ታደርጉታላች ከዛ ከአንድ አመት በሗላ በተመሳሳይ መንገድ ገብተን አፕሊኬሽኑን Enable ማድረግ ይሔ የሚጠቅመው ግን ከዚህ በፊት ሰርቨሩን Active ካላደረጋችሁት ብቻ ነው አንድ ግዜ አፕሊኬሽኑን ከከፈታችሁት ቀኑ መቁጠር ይጀምራል Disable ብታደርጉትም ዋጋ የለውም ሳትጠቀሙበት ያልቃል ስለዚህ መጠንቀቅ አለባችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ Comment አድርጉ @MyXcruiser @MyXcruiserbot