🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18 0911001481 @bkjabot ሁሉንም ቻናሎች Join ያድርጉ 👉 http://tr.ee/bxQsGO
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
کانال 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹 (@ethiodishja) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 69 098 مشترک است و جایگاه 1 875 را در دسته فناوری و برنامهها و رتبه 480 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 69 098 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 14 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 046 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.67% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.24% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 228 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 553 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18
0911001481 @bkjabot
ሁሉንም ቻናሎች Join ያድርጉ 👉 http://tr.ee/bxQsGO”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 15 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامهها تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 15 اکتبر | 0 | |||
| 14 اکتبر | 0 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | 0 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
| 2 | We will release new iks 160 software for ethioshare to funcam in this week | 1 158 |
| 3 | ማሳሰቢያ
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች እነዚህ TV Smart ማድረጊያዎች በውስጣቸው ነፃ ሰርቨሮች እንዳሉት ይታወቃል ከነዛ ውስጥ ዋነኞቹ ነፃ ሰርቨሮች Dates+ እና Neyfly VIP ናቸው እነዚህ ሰርቨሮች እጅግ በጣም High Quality ሰርቨሮች ናቸው ሌሎች ሰዎች ሌሎች ሀገሮች በውድ ዋጋ ገዝተው ነው Android ሲስተማቸው ላይ የሚያስሞሉትን እኛ ግን በነፃ Xcruiser AI ስማርት ማድረጊያ ላይ በነፃ ያካተትነው ለምሳሌ Dates+ ዋጋው 19 ዶላር ነው በግምት በ 190 ቢባዛ 3600ብር ነው ሌላው ደግሞ Netfly VIP ነው 36 ዶላር ነው በ 190 ቢባዛ 6800ብር ነው አንድ ላይ ወደ 10500ብር ይሆናል እነዚህ ሁለት ሰርቨሮች ብቻ ዋጋ የሚያወጡት ስለዚህ እነዚህን ሰርቨሮች አጣጥማችሁ መጠቀም አለባችሁ በፍፁም ማባከን የለባችሁም ለምሳሌ ማባከን ስላችሁ ሁለቱም ሰርቨሮች ተመሳሳይ ናቸው አንዱ ውስጥ ያለ ነገር አብዛኛው አንዱ ውስጥ አለ ስለዚህ ሁለቱንም ሰርቨሮች በተመሳሳይ ግዜ active አለማድረግ እሱምንም የምታስተካክሉት ለምሳሌ Dates+ በዚህ አመት መጠቀም ከፈለግን Netfly VIP ን Disable ማድረግና Dates+ ን ከተጠቀምን እና ከ 1 አመት በሗላ Netfly VIP ን Enable ማድረግ እንደዚህ ሲሆን ሁለት አመት በጥራት መጠቀም እንችላለን በቀላሉ የምታስተካክሉትም ሪሞቱ ላይ Setting Button በመንካት Apps የሚለው ምርጫ ውስጥ በመግባት Netfly የሚለውን Disable ታደርጉታላች ከዛ ከአንድ አመት በሗላ በተመሳሳይ መንገድ ገብተን አፕሊኬሽኑን Enable ማድረግ ይሔ የሚጠቅመው ግን ከዚህ በፊት ሰርቨሩን Active ካላደረጋችሁት ብቻ ነው አንድ ግዜ አፕሊኬሽኑን ከከፈታችሁት ቀኑ መቁጠር ይጀምራል Disable ብታደርጉትም ዋጋ የለውም ሳትጠቀሙበት ያልቃል ስለዚህ መጠንቀቅ አለባችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ Comment አድርጉ
@MyXcruiser
@MyXcruiserbot | 2 687 |
| 4 | ጥያቄ Xcruiser V12 ወይም V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች ይሔ ስማርት ማድረጊያ ኳስ በነፃ ለማየት ብዙ አማራጮች እንዳሉት ይታወቃል እናንተ የምታዩት በየትኛው አፕሊኬሽን ነው? ብዙ ግዜ ኳስ የምታዩበትን አፕ ለምን መረጣችሁት ለምሳሌ እኔ የማየው በ Red TV App ነው ምክንያቱም ምንም ቀጥቀጥ ስለማይል እናንተስ ኮሜንት ላይ የናንተን አስተያየት እንጠብቃለን ምክንያቱም ወደፊት ቦክሱን የተሻለ ለማድረግ እናመሰግናለን።
@MyXcruiser | 1 889 |
| 5 | በዚህ ወር Mango Profit ያላወጣችሁ አውጡት ማውጫው ቀኑ አልፏል በፈረንጆች ወር በገባ ከ 5 በሗላ ነው ማውጣት የምትችሉት | 2 999 |
| 6 | አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኞች
የተለያዩ ሰርቨሮችን የምትሞሉበት Mango Coin አምጥተናል በተጨማሪም በነፃ Dealer አካውንት እንከፍትላችሗለን ለማንኛውም @CoinMasterJa ላይ አናግሩን More | 2 842 |
| 7 | ለሁሉም Funcam የሚቀበሉ ሪሲቨሮች የሚሆን ሜን ቦርድ አምጥተናል የሚጠቀመው ሪሞት ባለመስታወቱ የ 6060፣ QR Code ኮከብ ሪሞት፣ F18 ሪሞት ፣ የ 7200 ሪሞት የመጨረሻው ሶፍትዌር ላይ ስለተካተተ ከናንተ የሚጠበቀው ማንኛውም Fucam ሪሲቨር ላይ ቦርዱን ብቻ መቀየር ነው ለምሳሌ Goldstar, lifestar, Superstar, realstar, supermax, pozzer,......
0911882556 | 3 815 |
| 8 | ለ PS5 ተጠቃሚዎች አዲስ 13.6 ጄልብሬክ ተለቋል እንኳን ደስ አላችሁ | 780 |
| 9 | አስደሳች ዜና ለጌም አፍቃሪያን ሁሉም PS5 ጄልብሬክ መደረግ ጀምረዋል ይሔ እኔ በ 13.60 ጄልብሬክ ያደረኩት PS5 ነው። | 284 |
| 10 | the OsN package: new frequency added to server
12170 V 30000
Exclusively on version 159. | 5 350 |
| 11 | Xcruiser 6650 ምርጥ ሳተላይት ፋይንደር
1. 2600mhp ባትሪ በአንድ ቻርጅ 2 ሳምንት ያስጠቅማል
2. ሳተላይት ስትቀርቡ Dvbs ወይም Dvbs2 ያሳያል
3. በፀሃይ ሰአት መስራት የሚያስችል በቀይ ኳሊቲ መጠቆሚያ አለው
4. ኮንፓስ አለው የሳተላይት አቅጣጫ ይጠቁማል
5. ፋላሽ ላይት አለው በጨለማ ለመስራት ያስችላል
6. አዲስ ሶፍትዌር ቢለቀቅ በቀላሉ በፍላሽ Update ማድረግ ይችላል Dump ማድረግም ትችላላችሁ
7. ከአንድ በላይ ፍሪኩዌንሲ አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው
8. ስዊች እስከ 16 ያነባል እና ሞተር ዲሽ ያሰራል
9. ሁሉም ተፈላጊ ሳተላይት እና ፍሪኩዌሲ ተጭኗል ከገዛችሁት ቀጥታ ዲሽ መስራት ብቻ ነው
10. ፋይንደር ላይ ዋናውና ወሳኙ ነገር ምናልባት ወደፊት ችግር እንኳን ቢገጥማችሁ ለማሳሌ ወድቆ ቢሰበር power ቢቃጥለው ማንኛውም አይነት ችግር ቢያጋጥማችሁ ሁሉም አይነት መለዋወጫ አለን ለመግዛት 0911882556 ሙኬ 0911001481 ቤኪ 0911961727 አቢቲ | 5 026 |
| 12 | Full Accessories ያለው RT809F Programmer አስገብተናል ማንኛውንም software ችግር device ሳይፈታ በቀላሉ program ማድረግ እንችላለን ለምሳሌ Receiver, TV, Computer.....
ፈላጊ ካለ 0911882556 ሙኬ
0911001481 ቤኪ | 4 555 |
| 13 | አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 107 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Update አላደርግም ካላችሁም Reset ስታደርጉት Update ማድረግ ይጀምራል ከ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ
What's New
Fix DSTV Stream App
Improve Security
Add AI Assistance
እንዴት Update ማድረግ እንደምትችሉ ከላይቪዲዮ ተመልከቱ
ማሳሰቢያ
ሶፍትዌሩን Online Update አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ የግድ Factory Default ማድረግ አለባችሁ ያለበለዚያ ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም Factory Reset እንዴት እንደሚደረግ የማታውቁ ከሆነ See More የሚለውን ይጫኑ
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot | 3 038 |
| 14 | አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 107 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Update አላደርግም ካላችሁም Reset ስታደርጉት Update ማድረግ ይጀምራል ከ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ
What's New
Fix DSTV Stream App
Improve Security
Add AI Assistance
እንዴት Update ማድረግ እንደምትችሉ ከላይ ቪዲዮ ተመልከቱ
@MyXcruiser
@MyXcruiserBot | 565 |
| 15 | Xcruiser V12 እና V8 AI Box የኢትዮጲያ ገበያ ላይ ካሉ Smart ማድረጊያዎች ውስጥ Netflix የሚሰራው ብቸኛው Android Box ነው መልካም መዝናኛ በ Xcruiser ሁሉም ነገር ይቻላል።
@myXcruiser | 4 036 |
| 16 | ይሔ እንዴት Xcruiser AI Assistant ን እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል የሚያሳይ PDF ነው የሚሰራውም ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ላይ የመጨረሻ ሶፍትዌር Version 107 ስትጭኑ ነው በ Xcruiser ሁሉም ነገር ይቻላል ገራሚ ስማርት ማድረጊኛ 1ኛ ደረጃ።
@myxcruiser
@myxcruiserbot | 3 822 |
| 17 | 👆👆👆 ይሔ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ካላችሁ DSTቪ Stream በቀላሉ ከፍታችሁ በጥራት እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ | 3 328 |
| 18 | Dstቪ Stream አካውንት ያለው Share የሚያደርገኝ @bkjabot ላይ ፃፍልኝ እኔም በነፃ 15 ወር MyHD IPTV Code እሰጠዋለሁ | 439 |
| 19 | አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ተጠቃሚዎች አዲስ ሶፍትዌር ተለቋል ጥቅሙም አንድሮይድ ቦክሱ አዲሱ የ Security ሲስተምን አካተናል የበፊት በቀላሉ Hack መደረግ የሚደረግ ነበር አሁን ማንም ሀክ ማድረግ አይችልም ዋናው ነገር ደግሞ ከዚህ በፊት DSTቪ Stream Application አካውንት አስገብታችሁበት ተጠቅማችሁ ዘግታችሁ ስትከፍቱት አይከፍትላችሁም ነበር አሁን Official Google Certificate የቦክሱ አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ስላካተትን በጥራት መጠቀም ትችላላችሁ መልካም መዝናኛ Xcruiser AI Box ሁሉን ይችላል ሶፍትዌሩ ምንም እንከን ከሌለበት Online Update ላይ የምናካትተው ይሆናል።
@MyXcruiser
@MyXruiserbot | 4 087 |
| 20 | 👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
✅Support DSTV Stream Application (አካውንት ካላችሁ Appstore ላይ ገብታችሁ Dstv Stream App Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ)
✅Update Dates+/Apollo5 Pro App
✅Update Netfly Vip Black
✅Improve Software Security
ማሳሰቢያ
ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት ሌላው በፍላሽ Update ስታደርጉት ካልሰራ ፍላሻችሁን Format አድርጋችሁ ሶፍትዌሩን ፍላሹ ላይ ጫኑት ቦክሱንም Reset አድርጋችሁ ቻኑት ይሰራል በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ።
እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ
https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/
@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
24_9_2026 | 3 213 |
