ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹 的分析概览

频道 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹 (@ethiodishja) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 69 098 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 1 875,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 480 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 69 098 名订阅者。

根据 14 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 046,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.67%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.24% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 228 次浏览,首日通常累积 1 553 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18 0911001481 @bkjabot ሁሉንም ቻናሎች Join ያድርጉ 👉 http://tr.ee/bxQsGO”

凭借高频更新(最新数据采集于 15 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

69 098
订阅者
无数据24 小时
-2187 天
-1 04630 天
帖子存档
⚠️⚠️⚠️ 📌 በውድ ሲሸጡ የነበሩትን የ IMOU BRAND ካሜሮችን ጥሩ ዋጋ በመሸጥ ገበያውን አርጋግተነዋል! 🚫ለመግዛት ከመወሰንዎ በፊት የእኛን ዋጋ ያጣሩ! 😀MARAKI ELECTRONICS �
+5
⚠️⚠️⚠️ 📌 በውድ ሲሸጡ የነበሩትን የ IMOU BRAND ካሜሮችን ጥሩ ዋጋ በመሸጥ ገበያውን አርጋግተነዋል! 🚫ለመግዛት ከመወሰንዎ በፊት የእኛን ዋጋ ያጣሩ! 😀MARAKI ELECTRONICS 😀

We will release new iks 160 software for ethioshare to funcam in this week

ማሳሰቢያ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች እነዚህ TV Smart ማድረጊያዎች በውስጣቸው ነፃ ሰርቨሮች እንዳሉት ይታወቃል ከነዛ ውስጥ ዋነኞቹ ነፃ ሰርቨሮች D
+1
ማሳሰቢያ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች እነዚህ TV Smart ማድረጊያዎች በውስጣቸው ነፃ ሰርቨሮች እንዳሉት ይታወቃል ከነዛ ውስጥ ዋነኞቹ ነፃ ሰርቨሮች Dates+ እና Neyfly VIP ናቸው እነዚህ ሰርቨሮች እጅግ በጣም High Quality ሰርቨሮች ናቸው ሌሎች ሰዎች ሌሎች ሀገሮች በውድ ዋጋ ገዝተው ነው Android ሲስተማቸው ላይ የሚያስሞሉትን እኛ ግን በነፃ Xcruiser AI ስማርት ማድረጊያ ላይ በነፃ ያካተትነው ለምሳሌ Dates+ ዋጋው 19 ዶላር ነው በግምት በ 190 ቢባዛ 3600ብር ነው ሌላው ደግሞ Netfly VIP ነው 36 ዶላር ነው በ 190 ቢባዛ 6800ብር ነው አንድ ላይ ወደ 10500ብር ይሆናል እነዚህ ሁለት ሰርቨሮች ብቻ ዋጋ የሚያወጡት ስለዚህ እነዚህን ሰርቨሮች አጣጥማችሁ መጠቀም አለባችሁ በፍፁም ማባከን የለባችሁም ለምሳሌ ማባከን ስላችሁ ሁለቱም ሰርቨሮች ተመሳሳይ ናቸው አንዱ ውስጥ ያለ ነገር አብዛኛው አንዱ ውስጥ አለ ስለዚህ ሁለቱንም ሰርቨሮች በተመሳሳይ ግዜ active አለማድረግ እሱምንም የምታስተካክሉት ለምሳሌ Dates+ በዚህ አመት መጠቀም ከፈለግን Netfly VIP ን Disable ማድረግና Dates+ ን ከተጠቀምን እና ከ 1 አመት በሗላ Netfly VIP ን Enable ማድረግ እንደዚህ ሲሆን ሁለት አመት በጥራት መጠቀም እንችላለን በቀላሉ የምታስተካክሉትም ሪሞቱ ላይ Setting Button በመንካት Apps የሚለው ምርጫ ውስጥ በመግባት Netfly የሚለውን Disable ታደርጉታላች ከዛ ከአንድ አመት በሗላ በተመሳሳይ መንገድ ገብተን አፕሊኬሽኑን Enable ማድረግ ይሔ የሚጠቅመው ግን ከዚህ በፊት ሰርቨሩን Active ካላደረጋችሁት ብቻ ነው አንድ ግዜ አፕሊኬሽኑን ከከፈታችሁት ቀኑ መቁጠር ይጀምራል Disable ብታደርጉትም ዋጋ የለውም ሳትጠቀሙበት ያልቃል ስለዚህ መጠንቀቅ አለባችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ Comment አድርጉ @MyXcruiser @MyXcruiserbot

Repost from XCRUISER
ጥያቄ Xcruiser V12 ወይም V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች ይሔ ስማርት ማድረጊያ ኳስ በነፃ ለማየት ብዙ አማራጮች እንዳሉት ይታወቃል እናንተ የምታዩት በየትኛው አፕሊኬሽን ነው? ብዙ ግ
ጥያቄ Xcruiser V12 ወይም V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች ይሔ ስማርት ማድረጊያ ኳስ በነፃ ለማየት ብዙ አማራጮች እንዳሉት ይታወቃል እናንተ የምታዩት በየትኛው አፕሊኬሽን ነው? ብዙ ግዜ ኳስ የምታዩበትን አፕ ለምን መረጣችሁት ለምሳሌ እኔ የማየው በ Red TV App ነው ምክንያቱም ምንም ቀጥቀጥ ስለማይል እናንተስ ኮሜንት ላይ የናንተን አስተያየት እንጠብቃለን ምክንያቱም ወደፊት ቦክሱን የተሻለ ለማድረግ እናመሰግናለን። @MyXcruiser

በዚህ ወር Mango Profit ያላወጣችሁ አውጡት ማውጫው ቀኑ አልፏል በፈረንጆች ወር በገባ ከ 5 በሗላ ነው ማውጣት የምትችሉት
በዚህ ወር Mango Profit ያላወጣችሁ አውጡት ማውጫው ቀኑ አልፏል በፈረንጆች ወር በገባ ከ 5 በሗላ ነው ማውጣት የምትችሉት

አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኞች የተለያዩ ሰርቨሮችን የምትሞሉበት Mango Coin አምጥተናል በተጨማሪም በነፃ Dealer አካውንት እንከፍትላችሗለን ለማንኛውም @CoinMasterJa ላይ አናግሩን More
አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኞች የተለያዩ ሰርቨሮችን የምትሞሉበት Mango Coin አምጥተናል በተጨማሪም በነፃ Dealer አካውንት እንከፍትላችሗለን ለማንኛውም @CoinMasterJa ላይ አናግሩን More

ለሁሉም Funcam የሚቀበሉ ሪሲቨሮች የሚሆን ሜን ቦርድ አምጥተናል የሚጠቀመው ሪሞት ባለመስታወቱ የ 6060፣ QR Code ኮከብ ሪሞት፣ F18 ሪሞት ፣ የ 7200 ሪሞት የመጨረሻው ሶፍትዌር ላይ ስ
ለሁሉም Funcam የሚቀበሉ ሪሲቨሮች የሚሆን ሜን ቦርድ አምጥተናል የሚጠቀመው ሪሞት ባለመስታወቱ የ 6060፣ QR Code ኮከብ ሪሞት፣ F18 ሪሞት ፣ የ 7200 ሪሞት የመጨረሻው ሶፍትዌር ላይ ስለተካተተ ከናንተ የሚጠበቀው ማንኛውም Fucam ሪሲቨር ላይ ቦርዱን ብቻ መቀየር ነው ለምሳሌ Goldstar, lifestar, Superstar, realstar, supermax, pozzer,...... 0911882556

ለ PS5 ተጠቃሚዎች አዲስ 13.6 ጄልብሬክ ተለቋል እንኳን ደስ አላችሁ

አስደሳች ዜና ለጌም አፍቃሪያን ሁሉም PS5 ጄልብሬክ መደረግ ጀምረዋል ይሔ እኔ በ 13.60 ጄልብሬክ ያደረኩት PS5 ነው።

the OsN package: new frequency added to server 12170 V 30000 Exclusively on  version 159.

Xcruiser 6650 ምርጥ ሳተላይት ፋይንደር 1. 2600mhp ባትሪ በአንድ ቻርጅ 2 ሳምንት ያስጠቅማል 2. ሳተላይት ስትቀርቡ Dvbs ወይም Dvbs2 ያሳያል 3. በፀሃይ ሰአት መስራት የሚያስች
+1
Xcruiser 6650 ምርጥ ሳተላይት ፋይንደር 1. 2600mhp ባትሪ በአንድ ቻርጅ 2 ሳምንት ያስጠቅማል 2. ሳተላይት ስትቀርቡ Dvbs ወይም Dvbs2 ያሳያል 3. በፀሃይ ሰአት መስራት የሚያስችል በቀይ ኳሊቲ መጠቆሚያ አለው 4. ኮንፓስ አለው የሳተላይት አቅጣጫ ይጠቁማል 5. ፋላሽ ላይት አለው በጨለማ ለመስራት ያስችላል 6. አዲስ ሶፍትዌር ቢለቀቅ በቀላሉ በፍላሽ Update ማድረግ ይችላል Dump ማድረግም ትችላላችሁ 7. ከአንድ በላይ ፍሪኩዌንሲ አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው 8. ስዊች እስከ 16 ያነባል እና ሞተር ዲሽ ያሰራል 9. ሁሉም ተፈላጊ ሳተላይት እና ፍሪኩዌሲ ተጭኗል ከገዛችሁት ቀጥታ ዲሽ መስራት ብቻ ነው 10. ፋይንደር ላይ ዋናውና ወሳኙ ነገር ምናልባት ወደፊት ችግር እንኳን ቢገጥማችሁ ለማሳሌ ወድቆ ቢሰበር power ቢቃጥለው ማንኛውም አይነት ችግር ቢያጋጥማችሁ ሁሉም አይነት መለዋወጫ አለን ለመግዛት 0911882556 ሙኬ 0911001481 ቤኪ 0911961727 አቢቲ

Full Accessories ያለው RT809F Programmer አስገብተናል ማንኛውንም software ችግር device ሳይፈታ በቀላሉ program ማድረግ እንችላለን ለምሳሌ Receiver, TV, Co
+1
Full Accessories ያለው RT809F Programmer አስገብተናል ማንኛውንም software ችግር device ሳይፈታ በቀላሉ program ማድረግ እንችላለን ለምሳሌ Receiver, TV, Computer..... ፈላጊ ካለ 0911882556 ሙኬ 0911001481 ቤኪ

Repost from XCRUISER
አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 107 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Update አላደርግም ካላችሁም Reset ስታደርጉት Update ማድረግ ይጀምራል ከ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ What's New Fix DSTV Stream App Improve Security Add AI Assistance እንዴት Update ማድረግ እንደምትችሉ ከላይቪዲዮ ተመልከቱ ማሳሰቢያ ሶፍትዌሩን Online Update አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ የግድ Factory Default ማድረግ አለባችሁ ያለበለዚያ ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም Factory Reset እንዴት እንደሚደረግ የማታውቁ ከሆነ See More የሚለውን ይጫኑ @MyXcruiser @MyXcruiserBot

Repost from XCRUISER
አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 107 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Update አላደርግም ካላችሁም Reset ስታደርጉት Update ማድረግ ይጀምራል ከ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ What's New Fix DSTV Stream App Improve Security Add AI Assistance እንዴት Update ማድረግ እንደምትችሉ ከላይ ቪዲዮ ተመልከቱ @MyXcruiser @MyXcruiserBot

Repost from XCRUISER
Xcruiser V12 እና V8 AI Box የኢትዮጲያ ገበያ ላይ ካሉ Smart ማድረጊያዎች ውስጥ Netflix የሚሰራው ብቸኛው Android Box ነው መልካም መዝናኛ በ Xcruiser ሁሉም ነገር ይቻላል። @myXcruiser

Repost from XCRUISER
ይሔ እንዴት Xcruiser AI Assistant ን እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደምንችል የሚያሳይ PDF ነው የሚሰራውም ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ላይ የመጨረሻ ሶፍትዌር Version 107 ስትጭኑ ነው በ Xcruiser ሁሉም ነገር ይቻላል ገራሚ ስማርት ማድረጊኛ 1ኛ ደረጃ። @myxcruiser @myxcruiserbot

👆👆👆 ይሔ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ካላችሁ DSTቪ Stream በቀላሉ ከፍታችሁ በጥራት እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ

Dstቪ Stream አካውንት ያለው Share የሚያደርገኝ @bkjabot ላይ ፃፍልኝ እኔም በነፃ 15 ወር MyHD IPTV Code እሰጠዋለሁ

አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ተጠቃሚዎች አዲስ ሶፍትዌር ተለቋል ጥቅሙም አንድሮይድ ቦክሱ አዲሱ የ Security ሲስተምን አካተናል የበፊት በቀላሉ Hack መደረግ የሚደረግ ነበር አሁን ማንም ሀክ ማድረግ አይችልም ዋናው ነገር ደግሞ ከዚህ በፊት DSTቪ Stream Application አካውንት አስገብታችሁበት ተጠቅማችሁ ዘግታችሁ ስትከፍቱት አይከፍትላችሁም ነበር አሁን Official Google Certificate የቦክሱ አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ስላካተትን በጥራት መጠቀም ትችላላችሁ መልካም መዝናኛ Xcruiser AI Box ሁሉን ይችላል ሶፍትዌሩ ምንም እንከን ከሌለበት Online Update ላይ የምናካትተው ይሆናል። @MyXcruiser @MyXruiserbot

Repost from XCRUISER
👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው What's New ✅Support DSTV Stream Application (አካውንት ካላችሁ Appstore ላይ ገብታችሁ Dstv Stream App Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ) ✅Update Dates+/Apollo5 Pro App ✅Update Netfly Vip Black ✅Improve Software Security ማሳሰቢያ ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት ሌላው በፍላሽ Update ስታደርጉት ካልሰራ ፍላሻችሁን Format አድርጋችሁ ሶፍትዌሩን ፍላሹ ላይ ጫኑት ቦክሱንም Reset አድርጋችሁ ቻኑት ይሰራል በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ። እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/ @MyXcruiserBot @MyXcruiser 24_9_2026