uz
Feedback
🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹

Kanalga Telegram’da o‘tish

📈 Telegram kanali 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹 analitikasi

🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹 (@ethiodishja) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 73 210 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 1 755-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 417-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 73 210 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 437 ga, so‘nggi 24 soatda esa -18 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 6.13% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.35% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 493 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 719 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 11 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
https://telegra.ph/What-do-you-want-to-know-about-04-18 0911001481 @bkjabot linktr.ee/bekyja

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

73 210
Obunachilar
-1824 soatlar
-2867 kunlar
-1 43730 kunlar
Postlar arxiv
ከ Xcruiser V8 Satellite Finder እና ከ GT-Media Satellite Finder የቱ ፈጣን ነው?

⭕️MI XIAOMI C300 2K⭕️ 🆕ጠፍቶ የነበረውን Mi C300 2K ውስን ብዛት አስገብተናል! 📌ሳያልቅ ይውሰዱ @maraki_sales2
⭕️MI XIAOMI C300 2K⭕️ 🆕ጠፍቶ የነበረውን Mi C300 2K ውስን ብዛት አስገብተናል! 📌ሳያልቅ ይውሰዱ @maraki_sales2

በሲም የሚሰራ ሁለት ሌንስ ያለው ተፈላጊ ካሜራ የትም በሌለ ቅናሽ አስገብተናል! ሳያልቅ ይዘዙን! ብዛት ፈላጊዎች DM @maraki_sales2
በሲም የሚሰራ ሁለት ሌንስ ያለው ተፈላጊ ካሜራ የትም በሌለ ቅናሽ አስገብተናል! ሳያልቅ ይዘዙን! ብዛት ፈላጊዎች DM @maraki_sales2

V380 4G Battery ለብዛት ፈላጊዎች የትም በሌለ ቅናሽ አስገብተናል! ሳያልቅ ይዘዙን! inbox @maraki_sales2
V380 4G Battery ለብዛት ፈላጊዎች የትም በሌለ ቅናሽ አስገብተናል! ሳያልቅ ይዘዙን! inbox @maraki_sales2

Repost from XCRUISER
ሰበር ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጡ ፊልም ማየቻ አፕሊኬሽኖች Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስማቸውን አልነግራችሁም ስማቸው የሚጀምረው በ M እና በ C ነው አሁን ላይ ሁላችሁም V8 እና V12 AI Android Box ላይ Recommend List ላይ ስለሚመጣ Download አድርጋችሁ በነፃ ተጠቀሙ 😍 በእርግጠኝነት ወዳችሁት እጄን ነው የምትስሙኝ።

Repost from XCRUISER
ሰበር ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጡ አፕሊኬሽኖች Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስማቸውን አልነግራችሁም ስማቸው የሚጀምረው በ M እና በ C ነውሎጎው የ S ምልክት ነው አሁን ላይ ሁላችሁም AI Android Box ላይ Recommend List ላይ ስለሚመጣ Download አድርጋችሁ በነፃ ተጠቀሙ 😍 በእርግጠኝነት ወዳችሁት እጄን ነው የምትስሙኝ።

መጪው ክረምት ነው ልጆች እቤትዎ ካሉ ሪሞት አስር ግዜ ከመግዛት የሚገላግልዎት ባለ ብረት በተኑ ተበላሸ ብላችሁ አታስቡም ሪሞቱ ካልጠፋ በስተቀር ምንም አይሆንም። ⭐ከገበያ ጠፍቶ የነበረው ኦርጅናሉ
መጪው ክረምት ነው ልጆች እቤትዎ ካሉ ሪሞት አስር ግዜ ከመግዛት የሚገላግልዎት ባለ ብረት በተኑ ተበላሸ ብላችሁ አታስቡም ሪሞቱ ካልጠፋ በስተቀር ምንም አይሆንም።ከገበያ ጠፍቶ የነበረው ኦርጅናሉ ሁሉንም የ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ሲቨር ሞዴሎች ማዘዝ የሚችለው ባለ ብረት በተኑ ሪሞት አስገብተናል። ✉️Telegram @maraki_sales2 @maraki_sales ☎️#ይደውሉ 0905060711 ☎️#ይደውሉ 0906070505 ☎️#ይደውሉ 0911961727 🌀 መርካቶ አንዋር መስጂድ ጎንደር ግቢ ማራኪ-ኤሌክትሮኒክስ

ማሳሰቢያ Vip, gseek, iks ለምትጠቀሙ ለካፌ፣ ለሆቴል፣ ለኳስ ማሳያ ቤቶች ለማንኛውም ጥቅም በ HDMI splitter የምትጠቀሙ ከሆነ Block ያደርጉባችሗል ሪሲቨራችሁም አገልግሎት መስጠት ሊያቆም ስለሚችል ለቤታችሁ ጥቅም ብቻ ተገልገሉበት

ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበደ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጥ Application Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስሙን አልነግራችሁም ሎጎው የ S ምልክት ነው ከ 1 ሰአት በሗላ ሁላችሁም Recommend List ላይ ስለሚመጣ ጠብቃችሁ Download አድርጉት።

ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበደ በ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጥ Application Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስሙን አልነግራችሁም ሎጎው የ S ምልክት ነው ከ 1 ሰአት በሗላ ሁላችሁም Recommend List ላይ ስለሚመጣ ጠብቃችሁ Download አድርጉት።

ሰበር ዜና ለፊልም አፍቃሪያን አሳዛኝ ዜና Onstream እና HDO Box አፕሊኬሽን ተዘግተዋል ግን Xcruiser AI Box ተጠቃሚ ከሆናችሁ ፈልም ለማየት Dates+ እና Netfly በነፃ ስለሚሰሩ እነሱን ተጠቀሙ MYTV BOX 4K ተጠቃሚ ከሆናችሁ ደግሞ ፈልም ለማየት ETV PRO እና Netfly ነፃ ስለሆኑ እነሱን ተጠቀሙ መልካም መዝናኛ አዲስ ነገር ካለ እዚሁ ቻናል ላይ Post አደርጋለሁ።

ዛሬ አዲስ የገባ TV Smart ማድረጊያ MYTV BOX 4K Android 14 4GB RAM 32GB Storage Bluetooth ስላለው ከስፒከር ጋር አገናኝታችሁ ድምፁን በ wireless ማውጣት የም
ዛሬ አዲስ የገባ TV Smart ማድረጊያ MYTV BOX 4K Android 14 4GB RAM 32GB Storage Bluetooth ስላለው ከስፒከር ጋር አገናኝታችሁ ድምፁን በ wireless ማውጣት የምትችሉበት ሪሞቱ ከጠፋ በቀላሉ ገበያ ላይ የሚገኝ F18 እና ባለኮከቡ የሚያዘው ሶፍትዌር ያለው ስለሆነ ችግር ቢያጋጥም እንኳን በቀላሉ ማስተካከል የምትችሉት ከናንተ የሚጠበቀው ኮክሱ ላይ ያለውን QR Code Scan ማድረግ ብቻ ነው ሁሉም ተፈላጊ አፕሊኬሽኞች የተጫነበት የኳስ እና የፊልም ነፃ ሰርቨር ያለው 0911882556 ሙኬ 0911961727 አቢቲ 0911001481 ቤኪ

በ Xcruiser ብራንድ ኦርጅናል LNB ማቀፊያ አስገብተናል ፈላጊ ካለ 0911882556
በ Xcruiser ብራንድ ኦርጅናል LNB ማቀፊያ አስገብተናል ፈላጊ ካለ 0911882556

Repost from XCRUISER
👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው What's New ✅Fix Hidden Wifi Problem (ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ የተደበቀን wifi ማግኘት እና Connect ማድረግ ይችላል) ✅Update Dates+/Apollo5 Pro App ✅Update Netfly Vip Black ✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices) ማሳሰቢያ ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ። እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/ @MyXcruiserBot @MyXcruiser 18_6_2026

👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው What's New ✅Fix Hidden Wifi Problem (ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ የተደበቀን wifi ማግኘት እና Connect ማድረግ ይችላል) ✅Update Dates+/Apollo5 Pro App ✅Update Netfly Vip Black ✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices) ማሳሰቢያ ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ። እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/ @MyXcruiserBot @MyXcruiser 18_6_2026

በ Xcruiser V8 or V12 AI Box እና በ LIFESTAR 1 Million 4K Android Apollo5Pro ወይም Dates ከተቋረጠባችሁ ወይም ኢሜል አስገቡ እያለ ካዛጋችሁ Dates application ወደ Dates+ ተቀይሯል እቃችሁን በአዲሱ ሶፍትዌር Update አድርጉ ይሰራላችሗል በተጨመሪም ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ Dates+ Application በ 4K(UHD) ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ መከታተል ትችላላችሁ። ማሳሰቢያ Dates Applicationንን ብቻ እዛው ላይ Update እያደረጋችሁ አልራ አለኝ ወይም Email ጠየቀኝ አትበሉ Application ሳይሆን Update የሚደረገው ሙሉ የእቃችሁ ሶፍትዌር ነው በትክክል Update ከተደረገ Dates የሚለው App ይቀርና Dates+ የሚል ነው መምጣት ያለበት

በ Xcruiser V8 or V12 AI Box እና በ LIFESTAR 1 Million 4K Android Apollo5Pro ወይም Dates ከተቋረጠባችሁ ወይም ኢሜል አስገቡ እያለ ካዛጋችሁ Dates application ወደ Dates+ ተቀይሯል እቃችሁን በአዲሱ ሶፍትዌር Update አድርጉ ይሰራላችሗል በተጨመሪም ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ Dates+ Application በ 4K(UHD) ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ መከታተል ትችላላችሁ

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 Fix Dates+ Update IKS 155 @Lifestar_Ethiopia_bot

👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው What's New ✅Update Dates+/Apollo5 Pro App ✅Update Netfly Vip Black ✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices) ማሳሰቢያ ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ። @MyXcruiserBot @MyXcruiser 8_5_2026