fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
329
مشترکین
-124 ساعت
+87 روز
+4430 روز
آرشیو پست ها
የታሪክ ምሁራን የዓረብን ነገዶች(የዘር ሐረጎች) በስንት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፍሏቸዋል?
Anonymous voting

| "ሂራእ"ማለት ከየትኛው አቅጣጫ የሚገኝ ተራራ ነው?
Anonymous voting

| ከበድር በፊት የመጀመሪያውን የአሰሳ ቡድን(ሰሪያህ) የመራው ማን ነው?
Anonymous voting

|| የዓረብ ምድር በስተምዕራብ በኩል በምን ይዋሰናል?
Anonymous voting

በሁደይቢያህ ለዑስማን ደም ለመበቀል የተደረገው መማማል ምን ይባላል?
Anonymous voting

..ተርጓሚ ለማይሻው ጌታ .ባሻህ ቋንቋ ንገረው💫

እስቲ አሚን በሉ🤌🏼 ሰው ፊት ከመቆም…የሰው እጅ ከማየት… ሰውን ከመጠበቅ…ተርቦ ከማደር… ጤናን ከማጣት… ወጥቶ ከመቅረት… አላህ ይጠብቀን🤎
እስቲ አሚን በሉ🤌🏼
ሰው ፊት ከመቆም…የሰው እጅ ከማየት… ሰውን ከመጠበቅ…ተርቦ ከማደር… ጤናን ከማጣት… ወጥቶ ከመቅረት… አላህ ይጠብቀን🤎

🤌የሆነ ጊዜ… ሁሉም የምንመኘው ነገር በጊዜው ይመጣል ያኔ ዛሬ ያለቀስንበትን ነገር በፈገግታ እናስታውሰዋለን 𝔦𝔫𝔰𝔥𝔞 𝔞𝔩𝔩𝔞𝔥 ✧・゚: ✧・゚: 𓂃 :・゚✧:・゚✧
🤌የሆነ ጊዜ…  ሁሉም የምንመኘው ነገር በጊዜው ይመጣል ያኔ ዛሬ ያለቀስንበትን ነገር በፈገግታ እናስታውሰዋለን 𝔦𝔫𝔰𝔥𝔞 𝔞𝔩𝔩𝔞𝔥 ✧・゚: ✧・゚: 𓂃 :・゚✧:・゚✧

የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም ፈጅር ......... ለፊትህ ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት ፣ ለነፍስህ መርጊያ ናት፣ 💐 الصلاة خير من النوم 💐 ا
የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም    ፈጅር .........      ለፊትህ ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት  ፣  ለነፍስህ መርጊያ ናት፣             💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች        🦋 ተነሱሱሱሱ            

ነገራቶችንና ሠዎችን ቶሎ መርሣት የምትችሉ ሠዎች ግን ወላሂ ታድላችሁ🥹 ...ተፈጥሮማ ለእናንተ ታዳላለች😕 ኡፍፍፍ አሑን ጠዋት ስነቃ እርስት ባረግ በቃ 😒
ነገራቶችንና ሠዎችን  ቶሎ መርሣት የምትችሉ ሠዎች ግን ወላሂ ታድላችሁ🥹   ...ተፈጥሮማ ለእናንተ ታዳላለች😕 ኡፍፍፍ አሑን ጠዋት ስነቃ እርስት ባረግ በቃ 😒

እሺ ውዶቼ አሁን ደግሞ የእናንተ  አስተያየትና ሃሳብ ይፈለጋል🥰 ​ስለ ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) ታሪክ ምን ያህል አዲስ ነገር አወቃችሁ? ​ከዚህ ታሪክ ለራሳችሁ ህይወትና እምነት ምን ትምህርት ወሰዳችሁ? ​ከጥያቄዎቹስ የተመቻችሁ ወይም አዲስ የሆነባችሁ የትኛው ነው?

🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆     🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆      🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆 🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆     🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆          🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆            🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰

20. ሱለይማን (ዐ.ሰ) ለአላህ ያደረጉት ታዋቂው ዱዓ (ጸሎት) ምን ነበር?
Anonymous voting

19. ሱለይማን (ዐ.ሰ) የታደሱትና ያነፁት ታላቁ መስጊድ የትኛው ነው?
Anonymous voting

18. የሱለይማን (ዐ.ሰ) ታሪክ የሚያስረዳው ጂኖች የትኛውን ነገር እንደማያውቁ ነው?
Anonymous voting

. የሱለይማንን (ዐ.ሰ) ሞት ለጂኖች ያሳወቀው እና በትራቸውን የበላው ፍጡር ምንድን ነው?
Anonymous voting

16. ጂኖች የሱለይማንን (ዐ.ሰ) ሞት ሳይረዱ ረጅም ጊዜ ስራቸውን ሲሰሩ የቆዩት ለምንድን ነው?
Anonymous voting

15. ሱለይማን (ዐ.ሰ) በተለይ ይወዱትና ይንከባከቡት የነበረው እንስሳ የትኛው ነበር?
Anonymous voting

13. አላህ ለሱለይማን (ዐ.ሰ) ያ ቀለጠለትና እንደ ውሃ ይፈስለት የነበረው ማዕድን ምንድን ነው?
Anonymous voting

12. የሰበእ ንግስት የሱለይማንን ተአምራትና ጥበብ ባየች ጊዜ ምን አደረገች?
Anonymous voting