(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
رفتن به کانال در Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
329
مشترکین
-424 ساعت
+107 روز
+4430 روز
آرشیو پست ها
10. የሰበእ ንግስት ወደ ሱለይማን ቤተመንግስት በገባች ጊዜ ወለሉን ምን መስሏት ነበር ቀሚሷን ያበሰበሰችው?
9. የሰበእ ንግስት ዙፋን (መንበር) ቅጽበታዊ በሆነ ፍጥነት ከመንገሱ በፊት ያመጣው ማን ነበር?
8. የሰበእ ንግስት ለሱለይማን ለመጀመሪያ ጊዜ የላከችለት እጅ መንሻ (ገጸ-በረከት) ምን ነበር?
ሙሳን በወንዝ ዳር አግኝታ በፍቅር አሳድገዋለሁ ያለችው የፊርዐውን ሚስት ማን ትባላለች?
2. የሙሳ እናት አላህ በሰጣት ወሂይ (መሪህ) መሰረት ህጻኑን ሙሳን የት ውስጥ አድርጋ ወደ ወንዝ ጣለችው?
ሕይወታችሁን በጣም ደስተኛ የሚያደርግ ነገር ቢኖር "ሪዳ" (የአላህን ውሳኔ በደስታ መቀበል እና መውደድ) ነው።
ጥሩም ይሁን መጥፎ፤ አላህ ለኛ የመረጠልንን ነገር ሙሉ በሙሉ ስንወድ እና ስንቀበል ሕይወታችንን ሙሉ በደስታ እንኖራለን!... ምክንቱም🫴🏼
وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ
"አንድን ነገር እሱ ለእናንተ መልካም ሲሆን የምትጠሉት ልትሆኑ ትችላላችሁ፤ አንድንም ነገር እሱ ለእናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት ልትሆኑ ትችላላችሁ። አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም።"
some times....
....u just need a friend ሁሉንም ነገርህን judge ሣያረግ or
ሣይታዘብ የሚያዳምጥህ...🖤
... ሁሉንም ነገር...!🙁
ያአላሕ...
በሉደናደሩ መልካም ለይል😍
ኢሳ (ዐ.ሰ) ከሰዎች ቤት ጋር በተያያዘ የተሰጣቸው ተአምር ምን ነበር?
ሀ) የሰዎችን ቤት ማፍረስ
ሐ) ሰዎች በቤታቸው የሚያስቀምጡትን እና የሚበሉትን ነገር ተናግሮ ማወቅ
ሐ) የሰዎችን ቤት ወደ ወርቅ መቀየር
መ) ሰዎችን ከቤታቸው ማባረር
ኢሳ (ዐ.ሰ) ከጭቃ የወፍ ምስል ሰርተው ሲነፉበት እውነተኛ ወፍ የሚሆነው በማን ፈቃድ ነበር?
ሀ) በራሳቸው ሀይል
ለ) በመላእክት ሀይል
ሐ) በአላህ ፈቃድ
መ) በሰዎች እርዳታ
