(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
前往频道在 Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
显示更多未指定国家未指定类别
329
订阅者
-424 小时
+107 天
+4430 天
帖子存档
የታሪክ ምሁራን የዓረብን ነገዶች(የዘር ሐረጎች) በስንት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፍሏቸዋል?
እስቲ አሚን በሉ🤌🏼ሰው ፊት ከመቆም…የሰው እጅ ከማየት… ሰውን ከመጠበቅ…ተርቦ ከማደር… ጤናን ከማጣት… ወጥቶ ከመቅረት… አላህ ይጠብቀን🤎
🤌የሆነ ጊዜ… ሁሉም የምንመኘው ነገር በጊዜው ይመጣል ያኔ ዛሬ ያለቀስንበትን ነገር በፈገግታ እናስታውሰዋለን 𝔦𝔫𝔰𝔥𝔞 𝔞𝔩𝔩𝔞𝔥
✧・゚: ✧・゚: 𓂃 :・゚✧:・゚✧
የፈጅር ሶላት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነዉ
በዉስጧ ጀግኖች እንጅ አይገኙም
ፈጅር .........
ለፊትህ ብርሐን ፣
ለልብህ እረፍት ፣
ለነፍስህ መርጊያ ናት፣
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
🦋 ተነሱሱሱሱ
ነገራቶችንና ሠዎችን ቶሎ መርሣት የምትችሉ ሠዎች ግን ወላሂ ታድላችሁ🥹
...ተፈጥሮማ ለእናንተ ታዳላለች😕
ኡፍፍፍ አሑን ጠዋት ስነቃ እርስት ባረግ በቃ 😒
እሺ ውዶቼ አሁን ደግሞ የእናንተ አስተያየትና ሃሳብ ይፈለጋል🥰
ስለ ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) ታሪክ ምን ያህል አዲስ ነገር አወቃችሁ?
ከዚህ ታሪክ ለራሳችሁ ህይወትና እምነት ምን ትምህርት ወሰዳችሁ?
ከጥያቄዎቹስ የተመቻችሁ ወይም አዲስ የሆነባችሁ የትኛው ነው?
🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰
18. የሱለይማን (ዐ.ሰ) ታሪክ የሚያስረዳው ጂኖች የትኛውን ነገር እንደማያውቁ ነው?
. የሱለይማንን (ዐ.ሰ) ሞት ለጂኖች ያሳወቀው እና በትራቸውን የበላው ፍጡር ምንድን ነው?
16. ጂኖች የሱለይማንን (ዐ.ሰ) ሞት ሳይረዱ ረጅም ጊዜ ስራቸውን ሲሰሩ የቆዩት ለምንድን ነው?
15. ሱለይማን (ዐ.ሰ) በተለይ ይወዱትና ይንከባከቡት የነበረው እንስሳ የትኛው ነበር?
13. አላህ ለሱለይማን (ዐ.ሰ) ያ ቀለጠለትና እንደ ውሃ ይፈስለት የነበረው ማዕድን ምንድን ነው?
