fa
Feedback
የጥበብ እመቤት 📜

የጥበብ እመቤት 📜

رفتن به کانال در Telegram

╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ 🍹❤️‍🔥✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ 𝚜𝚞𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 እንኳን ደህና መጡ ወደ የጥበብ እመቤት "ሕይወት ትጠይቃለች፣ ጥበብ ትመልሳለች " https://Wisdomlady

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
271
مشترکین
-124 ساعت
+77 روز
+15230 روز
آرشیو پست ها
''የ ሰው ባህርይ ከ ገሀነምም የባሰ ነው ምክንያቱም ገሀነም ጥሩ ለመምሰል ኣይሞክርም።" ፊዬዶር ዶስቶዬቨስኪ
''የ ሰው ባህርይ ከ ገሀነምም የባሰ ነው ምክንያቱም ገሀነም ጥሩ ለመምሰል ኣይሞክርም።" ፊዬዶር ዶስቶዬቨስኪ

ታላቁ ታላቅነት ከፍ ብሎ ማሰብ ነው! ንስር የአእዋፋት ሁሉ ንጉስ ነው ቢባል አያንስበትም ህይወቱን ሙሉ እያደነ ነው ሚኖረው ያለፍርሃት ነገር ግን በስተመጨረሻ በእርጅናው ዘመን ህይውቱን የሚነጠቀው
ታላቁ ታላቅነት ከፍ ብሎ ማሰብ ነው! ንስር የአእዋፋት ሁሉ ንጉስ ነው ቢባል አያንስበትም ህይወቱን ሙሉ እያደነ ነው ሚኖረው ያለፍርሃት ነገር ግን በስተመጨረሻ በእርጅናው ዘመን ህይውቱን የሚነጠቀው በትንሿ አእዋፍ ነው ክንፉ ውስጥ ትገባና እየበላች በቁሙ ታመነምነዋለች በስተመጨረሻም  ለሷም ቢሆን ግን አንድ መላ አያጣም ከፍ ብሎ ከዳመና በላይ በመብረር ወፏ ልትቋቋመው የማትችለው የአየር ንብረት ውስጥ በመግባት ያሸንፋታል እንዲህ ነው ሰዎች ታላቅ ነኝ የሚል ጀግና በትንሽ ይሸነፉል። ለዚህ ደግሞ ታላቁ ታላቅነት ከችግርና ችጋር በላይ ከፍ ብሎ ማሰብ ነው።

" ከልብ❤ የልብ❤ ጓደኛ " ከልብህ ውሰጥ ጠልቆ ስቃይ ካልተረዳ፣ የጓደኛ መብዛት አንተን ምን ሊረዳ? በደስታህ ዘመን ከቦ ከሚስቀው፤ በሀዘንህ ወራት አብሮ የሚያለቅሰው፤ ከሚግተለተለው ከሺህ ሳቅ አ
" ከልብ❤ የልብ❤ ጓደኛ " ከልብህ ውሰጥ ጠልቆ ስቃይ ካልተረዳ፣ የጓደኛ መብዛት አንተን ምን ሊረዳ? በደስታህ ዘመን ከቦ ከሚስቀው፤ በሀዘንህ ወራት አብሮ የሚያለቅሰው፤ ከሚግተለተለው ከሺህ ሳቅ አድማቂ! ከልብ የሚረዳ አንድ ሰው ነው በቂ!

Out of all the things needed for a successful relationship, love barely makes the top 5. Honesty, loyalty, trust, and communi
Out of all the things needed for a successful relationship, love barely makes the top 5. Honesty, loyalty, trust, and communication all have to be there.

Stop trying to find the right person and start trying to BE the right person.
Stop trying to find the right person and start trying to BE the right person.

አህያና ጅብ ከዕለታት አንድ ቀን ፍቅር ሲደናበር ወስዶ አላተማቸው አህያን ከጅብ ጋር አላቻ ጋብቻ መመስረት አምሯቸው ሰርግ ለመሰረግ ሲደርስ ቀናቸው ፍሪዳ ፍለጋ ቢወጡ ቢወርዱ ማግኘት ተስኗቸው ቢረዝ
አህያና ጅብ ከዕለታት አንድ ቀን ፍቅር ሲደናበር ወስዶ አላተማቸው አህያን ከጅብ ጋር አላቻ ጋብቻ መመስረት አምሯቸው ሰርግ ለመሰረግ ሲደርስ ቀናቸው ፍሪዳ ፍለጋ ቢወጡ ቢወርዱ ማግኘት ተስኗቸው ቢረዝም መንገዱ ለማረፍ ወስነው በተቀመጡበት አያ ጅቦ ታዲያ እራብ ቢጠናበት የወደፊት ሚስቱን ድንገት ቆረጠማት እስኪጠግብ ድረስ ከሆዱ እያስማማት ጥንትም የማይሆን አህያ ከጅብ ጋር ሆዳም አልታደለም መታመን ለፍቅር።

"ህይወት እንደ መፅሀፍ ናት፤ አንዳንድ ምዕራፎች ያስለቅሳሉ፣ አንዳንዶቹ ያስደስታሉ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ እጅግ ይፈትናሉ። ነገር ግን አንድ ምዕራፍ መጥፎ ስለሆነ ብቻ የመፅሀፉ ታሪክ አበቃ ማለት አይደ
"ህይወት እንደ መፅሀፍ ናት፤ አንዳንድ ምዕራፎች ያስለቅሳሉ፣ አንዳንዶቹ ያስደስታሉ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ እጅግ ይፈትናሉ። ነገር ግን አንድ ምዕራፍ መጥፎ ስለሆነ ብቻ የመፅሀፉ ታሪክ አበቃ ማለት አይደለም። ዛሬ ያለህበት ቦታ መጨረሻህ አይደለም፤ የጉዞህ አንድ አካል እንጂ። በርታ! ታሪክህ ገና አላለቀም።"

አረ እኔ ራሱ በሻማ እንቁላል ሲጠበስ ዛሬ ነው ያየሁት!" — ሰይጣን 👹😂 በአንድ ገዳም ውስጥ ረቡዕ እንቁላል ያማራቸው አባት፣ ሰው እንዳያያቸው ብለው በሻማ ብርሃን በማንኪያ እንቁላል ሲጠብሱ በ
አረ እኔ ራሱ በሻማ እንቁላል ሲጠበስ ዛሬ ነው ያየሁት!" — ሰይጣን 👹😂 በአንድ ገዳም ውስጥ ረቡዕ እንቁላል ያማራቸው አባት፣ ሰው እንዳያያቸው ብለው በሻማ ብርሃን በማንኪያ እንቁላል ሲጠብሱ በድንገት የገዳሙ አባት ያገኟቸዋል። አባበ ረቡዕ እንቁላል?" ሲሏቸው... "አረ እኔ አይደለሁም ሰይጣን አሳስቶኝ ነው" አሉ። በዚህ ጊዜ ሰይጣን ብቅ ብሎ ምን ቢል ጥሩ ነው? "አረ እኔ ራሱ በማንኪያ እና በሻማ እንቁላል ሲጠበስ ዛሬ ነው ያየሁት!" አላቸው። 😂 የዛሬው መልዕክት፦ እኛም ብዙ ጊዜ ለጥፋታችን ሰበብ እና ምክንያት እንደረድራለን እንጂ ጥፋቱ የራሳችን መሆኑን አምነን መቀበል ይከብደናል። ጥፋትን በሌላ ሰው ማሳበብ መቼ ነው የሚያበቃው? 💭 እናንተስ እንዲህ አይነት ገራሚ ሰበብ ገጥሟችሁ ያውቃል? ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!

ቀምሼው አላውቅም እያልኳት አትስጭኝ ልብሱን ገለጥ አርጋ መልኩን ብታሳየኝ እኔው ሰፍ ብዬ አልኳት ስጭኝ ስጭኝ እርሷም ሳትሳሳ አንድ ጊዜ ብትሰጠኝ ሁሌም ስጭኝ አልኳት በጣም ነው የጣመኝ ስሙንም ስት
ቀምሼው አላውቅም እያልኳት አትስጭኝ ልብሱን ገለጥ አርጋ መልኩን ብታሳየኝ እኔው ሰፍ ብዬ አልኳት ስጭኝ ስጭኝ እርሷም ሳትሳሳ አንድ ጊዜ ብትሰጠኝ ሁሌም ስጭኝ አልኳት በጣም ነው የጣመኝ ስሙንም ስትነግረኝ እንዳይጠፋኝ ብላ ለካስ የማውቀው ነው ደስታ ከረሚላ!!! 😁😁😁

I'm not saying that love always takes you to heaven. Your life can become a nightmare. But that said, it is worth taking the
I'm not saying that love always takes you to heaven. Your life can become a nightmare. But that said, it is worth taking the risk. - Paulo Coelho

" እፎይ ትበል ነፍሴ " ውሰደኝ ፈረሴ ወደ ዓለም ዳርቻ፣ ሰዎች ከሌሉበት እንድኖር ለብቻ፣ ግፍና ሰቆቃ ከማይሰማበት!!! ገስግሰህ አድርሰኝ ወደ ብቸኝነት፣ የምታውቀው ቦታ ሰው የማይኖርበት፣ አንድ
" እፎይ ትበል ነፍሴ " ውሰደኝ ፈረሴ ወደ ዓለም ዳርቻ፣ ሰዎች ከሌሉበት እንድኖር ለብቻ፣ ግፍና ሰቆቃ ከማይሰማበት!!! ገስግሰህ አድርሰኝ ወደ ብቸኝነት፣ የምታውቀው ቦታ ሰው የማይኖርበት፣ አንድ የዓለም ዳርቻ ይኖር እንደሁ ድንገት፣ ግዜ ሳታጠፋ በል ገስግስ ፈረሴ፣ ለቀናትም ቢሆን እፎይ ትበል ነፍሴ።

" መፍትሔ አልባ ተስፋዎች ! የተስፋውን መንገድ ጎዳና ሳይመሩ፣ ተስፋ አትቁረጥ ቢሉት ስሙን እየጠሩ፣ የምላስ ወጌሻ ሳይደርብ ተግባርን፣ አሽቶ መች ሊፈውስ ተስፋ ያጣ ልብን፣ ከልብ ባልመነጨ እውነት
+1
" መፍትሔ አልባ ተስፋዎች ! የተስፋውን መንገድ ጎዳና ሳይመሩ፣ ተስፋ አትቁረጥ ቢሉት ስሙን እየጠሩ፣ የምላስ ወጌሻ ሳይደርብ ተግባርን፣ አሽቶ መች ሊፈውስ ተስፋ ያጣ ልብን፣ ከልብ ባልመነጨ እውነት አልባ ምክር፣ በማስመሰል ቅኔ ቢሉት በርታ ጠንክር! ተስፋን የተራበ መንገድ ለጠፋው ሰው፣ በተግባር ተከብሮ መንገዱን ማን ይምራው? የመካሪ ምክሩ ከልብ ካልፈለቀ፣ በፍቅር ውቂያኖስ ተግቶ ካልጠለቀ! አሉ! ለመባሉ ተስፋ አትቁረጥ ቢሉ፣ መች ተስፋን ሊመልስ ተስፋ የለሽ ቃሉ። ✍️ayb

ጡሩ ወዳጆ እና ጡሩ ቡና ሁለቱም ልብን የማሞቅ አቀም አላቸው በሂወታችን ውሥጥ መከፋትን በትዝታ ድብርትን በፈገግታ የሚቀይሩ ውድ ሰወች አሉ ልክ እንደማለዳ ቡና ቀናችንን ለሚደምቁልን ንፁህ ልቦች ሰ
ጡሩ ወዳጆ እና ጡሩ ቡና ሁለቱም  ልብን የማሞቅ አቀም አላቸው በሂወታችን ውሥጥ መከፋትን በትዝታ  ድብርትን በፈገግታ የሚቀይሩ ውድ ሰወች አሉ ልክ እንደማለዳ ቡና ቀናችንን ለሚደምቁልን  ንፁህ ልቦች  ሰላም ለነሱ ይሁንላቸው ❤🥰

<<ሰው በውስጡ ያለውን ብቃት ቢረዳ አሁን ያለበት ቦታ ባሳፈረው ነበር... ማሰብ ሚችለው ፍጡር ማሰብ ለማይችሉ አማልክት እንዴት ይሰግዳል?>> ይህ አስተምህሮ ሶቅራጥስን ለሞት ያ
<<ሰው በውስጡ ያለውን ብቃት ቢረዳ አሁን ያለበት ቦታ ባሳፈረው ነበር... ማሰብ ሚችለው ፍጡር ማሰብ ለማይችሉ አማልክት እንዴት ይሰግዳል?>> ይህ አስተምህሮ ሶቅራጥስን ለሞት ያበቃ ትምህርት ነበር... ሚገርመው ግን ሰው አሁንም ያንን ብቃቱን አልተረዳም 💔 🔗Join - @mtuk_hasab

ከማይመጥንህ ፍልሚያ ራስህን አርቅ! ለሚመጣውና ለሚሄደው፣ ለሚወጣውና ለሚወርደው ሁነቱ ሁሉ አትናደድ፤ የገዛ ነፍስህንና ስሜትህን በብስጭት ጅራፍ አትቅጣ። በነገሮች መሃል ሆነህ በጥበብ ስትመለከት፦
ከማይመጥንህ ፍልሚያ ራስህን አርቅ! ለሚመጣውና ለሚሄደው፣ ለሚወጣውና ለሚወርደው ሁነቱ ሁሉ አትናደድ፤ የገዛ ነፍስህንና ስሜትህን በብስጭት ጅራፍ አትቅጣ። በነገሮች መሃል ሆነህ በጥበብ ስትመለከት፦ «ይህ ቦታ ለእኔ አይመጥንም፣ ይህ ክርክር ምንም ትርፍ የለውም፣ ይህ ፍልሚያ ለጊዜዬም ሆነ ለጉልበቴ አይገባውም» ብለህ ራስህን የምታርቅበትን የብስለት መንገድ ፍጠር። ምክንያቱም በትግሉ መሃል ብትቆይም፣ በመጨረሻ ዝቅ ብሎ የሚደክመውና የሚቆስለው፣ ህመም የሚሰማውም የገዛ ልብህ ብቻ ነው። ለራስህ ልታደርግ የምትችለው ትልቁ ውለታና ልትቀዳጀው የሚገባህ መብትህ፦ ያንተ ሚና የሌለበትን የሌሎችን የሁከት ፊልም ትተህ መውጣት እና የውስጥህን ሰላም በፅኑ ጠባቂነት ማስከበር ብቻ ነው። ለቀሩት ተዋናዮች መድረኩን ልቀቅላቸው፤ አንተ ግን የነፃነትህን መንገድ ተጓዝ።

❤️‍🩹 ይቅርታ ለራሴ🙏❤️‍🩹 ይዠው ስለኖርኩኝ አልባሌ ቦታ ስላሰቃየሁት ጠዋት እና ማታ እራሴን በራሴ ልጠይቅ ይቅርታ መድረስ እያለበት ስላዘገየሁት በከንቱ አድክሜ ስላሰቃየሁት ገና አሁን ነው
❤️‍🩹 ይቅርታ ለራሴ🙏❤️‍🩹 ይዠው ስለኖርኩኝ አልባሌ ቦታ ስላሰቃየሁት ጠዋት እና ማታ እራሴን በራሴ ልጠይቅ ይቅርታ መድረስ እያለበት ስላዘገየሁት በከንቱ አድክሜ ስላሰቃየሁት ገና አሁን ነው እና እራሴን ያየሁት ብዙ ባንገላታው ብዙ ብበድለው ግዴለም እራሴን ይቅርታ ልበለው ትልቅ ቦታ እንዳይደርስ ትልቅ ነገር ይዞ አሰልችቸዋለሁ በአድካሜ በጉዞ ተስፋን ምግብ አርጋ በምትኖር አለም የማይጠቅም እቅድ ክፋ ህልም በማለም እኔማ እራሴን ያልበደልኩት የለም ዛሬ ሲረጋጋ ሲያስተውል መንፈሴ ይቅርታ አረኩለት እኔማ ለራሴ እናተም እንደኔ እራሳችሁን ከምትበድሉ ከራሳችሁ ጋር ይቅር ተባባሉ ከማይጠቅም ቦታ መቸም እንዳትውሉ እናንተው በናተ ከምትሰቃዩ እስኪ እራሳችሁን ዘወር ብላችሁ እዩ እንዲታያችሁ ሂወት በቀላሉ እስኪ ለራሳችሁ እኔ ማንነኝ በሉ ምንም ይፈጠር ምን እራሳችሁን እንዳበድሉ #መልካም አዳር

" ሳይኖር አለቀ "!!! ከአለማነው ይልቅ የአጠፋነው በዝቶ የቃረምነው እውቀት በዜሮ ተባዝቶ ቁሳቁስ ተከብሮ ሰውነት ተናቀ ኖርነው ያልነው ህይወት ሳይኖር አለቀ የጋራነት ቀርቶ የግል ያልነው በዝቶ
" ሳይኖር አለቀ "!!! ከአለማነው ይልቅ የአጠፋነው በዝቶ የቃረምነው እውቀት በዜሮ ተባዝቶ ቁሳቁስ ተከብሮ ሰውነት ተናቀ ኖርነው ያልነው ህይወት ሳይኖር አለቀ የጋራነት ቀርቶ የግል ያልነው በዝቶ ጥሎ ማለፍ ሆነ እርስ በእርስ ተጋፍቶ

ውጣ ከተራራው እንዳሳለፍከው እንዳምና ታቻምና በመንገድህ ሁሉ ቢበዛ ፈተና ጉልበትህም ቢዝል ቢደክምህም ስራው እጅግ ቢመርህም ስቃዩ መከራው ወንድሜ ሆይ በርታ ውጣ ከተራራው ሽንፈትህን እንጅ ድካምክን አትፍረው በአውራ ጣት ተቁሞ እጅ ቢዘረጋ ከፍ ያለ ያውቀዋል የከፍታን ዋጋ መቸም ሁኖ አያውቅም ሁሉም አልጋ በአልጋ እንደምንም ብለህ ከድልህ ተጠጋ በዚህ ውጣ ውረድ ግዴለም አትሰልች ለአፍታም አትቁሚ እህቴ ሆይ በርች ከንፈሩን ቢመጥም ሰው ሁሉ ስላንቺ በሩጫ ዘመን በፉክክር አለም ጥሎ እሚሮጥ እንጅ የሚጠብቅ የለም እሩጠሽ ቅደሚ አይዞሽ እህታለም የማይታመንን ሰውን ተስፋ አድርገሽ እንዳትወድቂ እህቴ ድጋፍን ፈልገሽ ሰው ምርኩዝ ነውእና ቶሎ ይሰበራል የራስ ጥንካሬ ከራስ ጋር ይኖራል በል አንተ ወንድሜ ጉልበትክን አበርታው እራስክን አስረሀል ማሰራያህን ፍተው ጥረህ ተጣጥረህ ውጣ ከከፍታው

ህይወት ሁልጊዜ የምንፈልገውን ነገር አትሰጠንም ነገር ግን የምንፈልገውን ለመሆን የሚያስፈልገንን ትምርት ትሰጠናለች። ዛሬ የምናለቅስበት ምክንያት ነገ የምንጠነክርበት ታሪክ ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ
ህይወት ሁልጊዜ የምንፈልገውን ነገር አትሰጠንም ነገር ግን የምንፈልገውን ለመሆን የሚያስፈልገንን ትምርት ትሰጠናለች። ዛሬ የምናለቅስበት ምክንያት ነገ የምንጠነክርበት ታሪክ ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ ታጋሽ እንሁን፣ ተስፋ አንቁረጥ ምክንያቱም ቆንጆ ቀናት ገና ከፊታችን አሉ።

የወንድነት ግርማ እንዲኖርህ ና ተከተለኝ ... 🔹 ቃልህ አጥብቀህ አክብር 🔹 አቋምህ ቀጥ አድርግ 🔹 ድክመትህ በሚስጢር ያዝ 🔹 ንፅህና ዘወትር ጠብቅ 🔹 ፁኑ አቋም ይኑርህ 🔹 ደንበርህን ለ
የወንድነት ግርማ እንዲኖርህ ና ተከተለኝ ... 🔹 ቃልህ አጥብቀህ አክብር 🔹 አቋምህ ቀጥ አድርግ 🔹 ድክመትህ በሚስጢር ያዝ 🔹 ንፅህና ዘወትር ጠብቅ 🔹 ፁኑ አቋም ይኑርህ 🔹 ደንበርህን ለሰው አሳውቅ 🔹 በትህትና መሪ ሁን 🔺 ለምትፈልገው ነገር ይ ላመንክበት መስወአቲ ክፈል 🔹 በራስህን ብቃት ተማመን