⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
رفتن به کانال در Telegram
የታላላቅ ሰዎችን ንግግር እያደንን እንለወጣለን!!!❤️❤️❤️❤️ ⚜ትጋት ለውጤት ያበቃል!ተስፋ ለስኬት ያበቃል!⚜ ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ ከምጡቃን አንደበት ጥበብን ከምንጩ፣ እውቀትን ከምጡቃን። ለተሻለ አስተሳሰብ እና ለታላቅ ህይወት! 📩 ለጥያቄ፡ @kiimbos52
نمایش بیشتر1 036
مشترکین
+324 ساعت
+677 روز
+23630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+167
در 14 کانالها
ژوئن '26
+223
در 10 کانالها
Get PRO
مه '26
+188
در 8 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+131
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '26
+149
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+133
در 4 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+101
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+86
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+103
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+106
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+35
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+14
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+143
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 13 ژوئیه | +1 | |||
| 12 ژوئیه | +5 | |||
| 11 ژوئیه | +9 | |||
| 10 ژوئیه | +19 | |||
| 09 ژوئیه | +14 | |||
| 08 ژوئیه | +21 | |||
| 07 ژوئیه | +8 | |||
| 06 ژوئیه | +13 | |||
| 05 ژوئیه | +20 | |||
| 04 ژوئیه | +13 | |||
| 03 ژوئیه | +14 | |||
| 02 ژوئیه | +23 | |||
| 01 ژوئیه | +7 |
پستهای کانال
የነፍስህ መዳረሻ... 🕯
የሰው ልጅ ስሜት፣ የህይወት ውጣ ውረድ፣ እና የፍቅር ሚስጥሮች በቃላት ሲቀኙ። ከራስህ ጋር የምትገናኝበት፣ የልብህን ትርታ የምትሰማበት ቦታ።
ተቀላቀለን፡
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123
| 2 | የየት አካባቢ ባህል ነው?
የማን ባህላዊ አለባበስ ይመስላቹሀል? | 71 |
| 3 | እንጨት ቁጭ ብሎ ሰው እየነደደ፤
ሕግ አዋቂው ቆሞ ሌባ እየፈረደ፤
አንበሳው በጅቦች እየተሳደደ፤
ሰው እየተጋዘ አውሬ እየነገሰ፤
ቀሳውስት ተግዘው ሌባ እየቀደሰ፤
ይህ ሁሉ ሲሰራ መላው ጠፍቶን እኛ፤
ኧረ ወዴት ገባህ የሰማዩ ዳኛ።
©️ገጣሚ፦ ህሊና ደሳለኝ | 99 |
| 4 | እዉነት ነዉ ግን የላይኛዉን ዘላለማዊዉን ቤት ማሰብ ሁሉንም ነገር ትተነዉ አንድ ቀን ሂያጅ ነን ይቺ አለም ኮንትራት ናት ጊዜያዊ ነዉ ሁሉም ነገር :በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማሪያም አማላጅነት የማያልፈዉን እማንተወዉን ወረት የሌለበትን መበላለጥ ዘረኝነት የሌለበትን ሰማያዊዉን ቤታችንን ለመዉረስ ያብቃን | 1 |
| 5 | ቴዲ ታደሰ 😍 | 124 |
| 6 | "ሕይወት ልክ እንደ ብስክሌት መንዳት ናት። ሚዛንህን ጠብቀህ ለመጓዝ፣ ወደፊት መንቀሳቀስህን መቀጠል አለብህ። መቆም ማለት መውደቅ ነው።"
_ E=mc²_
https://t.me/mtuk_hasab | 138 |
| 7 | 🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 75 |
| 8 | ለሚወዱት ነገር መሞት ስኬት ነው ❗
ለሚያምኑበት መሞት ደግሞ ክብር ❗
🔗share - @mtuk_hasab | 122 |
| 9 | 🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨
አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ይሄ ቻናል ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል።
*ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ
*ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች!
አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇
👉 https://t.me/elroil | 135 |
| 10 | 🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨
አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ይሄ ቻናል ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል።
*ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ
*ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች!
አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇
👉 @elroil | 6 |
| 11 | 🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨
አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ቻናላችን ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል።
ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ
ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች!
አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇
👉 @elroil | 1 |
| 12 | ሴትን ልጅ ምን ብዬ ላውራት ብሎ ማሰብ ቀረ ‼️
አሪፍ የጅንጀና ስታይል ለወንድም ለሴትም
ፆታዎን መርጠው ይቀላቀሉ 😱 | 1 |
| 13 | ያ የምንወደው ትናት እንደቀልድ አለፈ
ዛሬንም አስመስለን አለፍነው!!!
ደግሞ በስስት የምንናፍቀውም ነገ ምናልባት
ላንኖርበት እንችለን-----!? | 1 |
| 14 | ⚠️⚠️ ቴሌግራም አካውንታችሁ እንዳይዘጋ እና እንዳይጠለፍ ለማድረግ Join የሚለውን በመንካት ሙሉ መረጃዎችን ይመልከቱ 👀👇👇
👉More video ለማየት 👇👇
https://t.me/addlist/JDTRAmUFwZQ5NWVk
https://t.me/addlist/JDTRAmUFwZQ5NWVk
Waver ➡️ @dark1292 ✅ | 12 |
| 15 | '' አለማወቅ ተስፋ መሆኑን ዘነጋን፡፡ ሰው በተስፋ የሚኖረው ስለማያውቅ ነው፤ ብዙው ነገር የሚሆን የሚመስለን ለዚያ ነዉ፡፡ መንግስት የሚሻሻል የሚመስለን፣ ሌላው ሁሉ ሠው ልብ የሚገዛ የሚመስለን፥ በተስፋ በታጀለ የውሽት እምነት ውስጥ ስንኖር ነው፡፡ የተስፋ ተቃራኒው ተስፋ መቁረጥ መሰለን፤ የተስፋ ተቃራኒው ግን እውነት ነው፡፡ ይህንን ባለማወቃችን በተስፋ ከመኖር አፈነገጥን። እዉነትን አወቅን፡፡ የእውነት ችግሯ ምንድነው?' ብዬ ጠየቅሁት፤....
''የእውነት ችግሯ መልከ ብዙ መሆኗ ነው የሚመስለኝ፥ ቢያንስ ሁለት ፊት አላት፡፡ ሁልጊዜ በጎ አይደለችም፡፡ መራራነቷ ጣዕሟ ነው፡፡....
📚አለማወቅ | 22 |
| 16 | እኔ ምላቹሁ ፕሮፋይላችን እንዴት ነው ❓❓ ልቀይረው አሰብኩ ግን አሪፍ ምለው አጣሁ እስቲ መስራት ሚችል ካለ... በወንድምነት /እህትነት 🙏🙏 ሃሳብ ያለውም ካለ...
ሲሰራ ስሙ፦ ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ መቅራት የለበትም | 148 |
| 17 | 👏👌 | 2 |
| 18 | ሕይወት የምትፈትንህ በሸክምህ አይደለም ሸክምህን ተሸክመህ እስከ መጨረሻ መጓዝህን ነው።
ይህን መኪና ስታይ መጀመሪያ የምታስተውለው የተጫነበት ከባድ ሸክም ነው ነገር ግን ሸክሙ ብዙ ስለሆነ ጉዞውን አላቆመም አሁንም መንገዱን ቀጥሎ እየተጓዘ ነው።
እኛም እንደዚሁ ነን የቤተሰብ ኃላፊነት የኑሮ ጫና ያልተነገረ ህመም ያልታየ እንባ... ሁሉንም ተሸክመን በፈገግታ የምንጓዝ ሰዎች ነን።
ሰዎች የሚያዩት ሸክምህን ነው ፈጣሪ ግን የሚያየው ጽናትህን ነው ሰዎች የወደቅክበትን ቀን ሊረሱ ይችላሉ ከወደቅህ በኋላ እንዴት ተነስተህ እስከ መድረሻህ እንደደረስክ ግን ፈጽሞ አይረሱም።
ሸክምህ ቢከብድም ጉዞህን አታቁም ምክንያቱም መድረሻህ ከሸክምህ ይበልጣል። | 29 |
| 19 | የመጀመሪያ ስህተት ትምህርት ነው…
ሁለተኛው ግን ግዴለሽነት ነው።
ካለፈው ስህተት መማር ካልቻልክ
በገዛ እጅህ ለውድቀትህ እየፈረምክ ነው። | 36 |
| 20 | 💢ሰበር ዜና💢
ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።🔽🔽🔽
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ🔽
https://t.me/+5IP-Jym65Xc2Yzhk
https://t.me/+5IP-Jym65Xc2Yzhk | 1 |
