fa
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

رفتن به کانال در Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
558
مشترکین
+1224 ساعت
+187 روز
+4930 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
ታላቅ የደአዋ እና የኒያ ፕሮግራም ነገ እሮብ ርእስ_በሰአቱ የሚገለፅ ይሆናል ኢንሻ አላህ በዚህ ፕሮግራም ታዳሚ ወንድሞች ወንድም ኢንጅነር አብዱልአዚዝ ወንድም ኢብኑ ሀሰን ወንድም አቡ ሙአዝ ወንድም አብዱ ወንድም አቡ ሁዘይፋ ወንድም ጀማል ወንድም አቡ አይሻ የፕርግራም ሰአት ከአስር በኋላ በኢትዮጵያ ከ10.0ሰአት ጀምሮ በሳውዲ አረቢያ 4.0ሰአት ጀምሮ በዱባይ5.0ሰአት ጀምሮ ፕርግራም የሚተላለፍበት በዚሁ ነው የሱና እህታችንን እንተባበራት ግሩፕ አድ ሼር በማረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0

قال الإمام أحمد رحمه الله: «رحم الله عبدًا تكلم الحق، واتبع آثار السلف، وتمسّك بالسنة، واقتدى بالصالحين، وجانب أهل البدع، وترك مجالستهم، وفعل ذلك كله ابتغاء ثواب الله والتقرّب إليه». 📚 طبقات الحنابلة 【1/36】 ኢማሙ_አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሀቅን የተናገረ፣ የሰለፎችን ፈለግ የተከተለ፣ ሱናን አጥብቆ የያዘ፣ ደጋጎቹን የተከተለ፣ የቢድዓ ባለቤቶችን የራቀ፣ ከነሱ ጋር መቀማመጥን የተወና ይህን ሁሉ ሲያደርግ የአሏህን ምንዳና ወደሱ መቃረብን ፈልጎበት ያደረገን ባሪያ አሏህ ይዘንለት።» 📚 ۞ طبقـات الحنابلـة【1/36】۞

ነውረኛ ጥፋት እንደሆነ አውቆ በግልፅ ለማውገዝ አይሸማቀቅም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አለቀ። (ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑልአወል 18/1448) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ነውረኛ ጥፋት እንደሆነ አውቆ በግልፅ ለማውገዝ አይሸማቀቅም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አለቀ። (ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑልአወል 18/1448) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

▶️ ግቡ ተጀመረ  - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎤በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d

Repost from N/a
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡ ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9.000ሺርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡ "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡1000586128977 አሚነት ጡሃ ዑመር https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"

▶️ተጀመረ  - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=78ecafa74f5f278b8c

Repost from N/a
➲ የሱና ቴሌግራም ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ መልክ ጀምረናል 🍖በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 🍒       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  🍯 የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

በአካባቢያችሁ ስም ዲናችሁን መማማሪያ፣ አንገብጋቢ መልእክቶችን መለዋወጫ፣ መሻይኾችን፣ ደረሶችንና አቅመ ደካማ ወገኖችን ማገዣ፣ ጎበዝ ተማሪዎችን ማበረታቻ፣ ... የቴሌግራም ወይም መሰል መሰባሰቢያ ግሩፕ/ ቻናል ይኑራችሁ። * ከቻላችሁ የራሳችሁን፣ ካልተቻለ ከሌሎች ምንጮች በመውሰድ ጠቃሚ መልእክቶችን ማሰራጨት፣ * ከማህበራዊ ሚዲያ ባለፈ መሬት ላይ ስራ እንዲኖር እንዳቅማችሁ ሞክሩ። * አካባቢያችሁ ኢስላማዊ እውቀት የራቀው ከሆነ የትምህርት አሰጣጡ የህብረተሰቡን የግንዛቤ መጠን ያገናዘበ ይሁን። በቅድሚያ መሰረታዊ የእስልምና ክፍሎች ማሳወቅ፣ ከከባባድ ወንጀሎች ማስጠንቀቅ፣ መተዛዘንና መተባበር እንዲኖር መስራት ላይ ማተኮር፣ * በተቻለ መጠን ትምህርታችን ቁርኣን እና ሐዲሥ ላይ ያተኮረ ይሁን። የመሻይኾች ስም በሌሎች አካላት ቀድሞ የጠለሸ ከሆነ ስም እየጠቀስን ከምናስበረግግ የምንፈልገውን መልእክት ቁርኣን እና ሐዲሥ ላይ ተመስርተን ብናስተምር። ካስፈለገ ብዙም ስማቸው ግርታ የማያስነሳ የሆኑ የጥንት ዑለማኦችን ማጣቀስ፣ * ስብስቡ ከህብረተሰቡ አቅም በላይ የሆኑ ቡድናዊ ጉዳዮችን በማቀንቀን መነታረኪያ እንዳይሆን መጠንቀቅ፣ * ቁርኣን ለልጆች የምናስተምርበት መንገድ የተሻለ ጥራት እንዲኖረው መጣር፣ * በደረስነት ላይ የተሰማሩ ተወላጆች ካሉ በምንችለው መልኩ ከጎናቸው መቆም። ሁልጊዜ ኡስታዝ ፈልጉልን ከማለት የራስን ልጅ እንደማብቃት ያለ የተሻለ አማራጭ የለም። ሩቅ የመሰለን ነገር ባጭር ጊዜ ይሳካል። ከጎኑ ስንቆም አደራም እያሸከምነው እንደሆነ ይታወቅ። * ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የዓመቱ መጀመሪያ ላይ ዩኒፎርም፣ ደብተር፣ ... አስተባብሮ ማቅረብ እና የተሻለ አፈፃፀም ያላቸውን መጨረሻ ላይ በመሸለም ሌሎቹን ማነቃቃት ትልቅ ስራ ነው። ሲታገዝ የነበረ አንድ ተማሪ ተሳክቶለት ቁም ነገር ላይ ቢደርስ አካባቢውን፣ ወገኑን አይረሳም። * በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ መተጋገዝ ለደዕዋ ስራ በጣም አስፈላጊ ነውና በዚህም ላይ መስራት ይገባል። ረዳት የሌላቸው እናቶችንና አባቶችን ማገዝ፣ ያዘመመ ጎጇቸውን ማቃናት፣ እርሻ ካላቸው አስተባብሮ ማረስ፣ የቲሞችን መርዳት፣ ወዘተ. * ወጣቱን ከሱስ ለማውጣት ከማስተማር ባሻገር ከዲናቸው እንዳይርቁ አድርጎ አማራጮችን መዘርጋት። ለምሳሌ የእግር ኳስ እና የመረብ ኳስ ማመቻቸት፣ የቴኳንዶና መሰል ስልጠናዎችን ማመቻቸት፣ * በዓመቱ መጨረሻ ላይ የተሰሩ ስራዎችን ለህበረተሰቡ በማቅረብ የተሻለ ትስስርና መነቃቃትን መፍጠር፣ * በተለያዩ አካባቢዎች የተበተኑ ተወላጆችን ማስተባበር። ለስራው እገዛ የሚያደርጉ ከሆነ አፈፃፀሞችን በማሳየት ላይ ማስረጃ የሚሆኑ የፎቶና የቪዲዮ ማስረጃዎችን ለሚመለከታቸው አካላት ማቅረብ የተሻለ መተማመን እንዲኖር፣ ሌሎች አህለል ኸይሮችን ለማሳየት እና ማህበረሰቡን ለማነሳሳት መጠቀም ዑለማኦች የሚፈቅዱት ነው። ለምሳሌ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ ሱለይማን አር-ሩሐይሊይ፣ ወዘተ. * በማስተባበር ላይ የሚደክሙ አካላትን ሞራላቸው እንዳይቀዛቀዝ ትርጉም ያለው እገዛ ማድረግ፣ * ወሳኝ እገዛ የሚያደርጉ ወገኖችን ማመስገን እና ኢኽላሳቸውን በማይጎዳ መልኩ እውቅና መስጠት፣ * ባጠቃላይ ሂደቱ ላይ አላህን መፍራት፣ ኢኽላስ፣ ሙታበዐህ፣ ስሜትን መቆጣጠር፣ ስክነት፣ ... እንዳይርቀው አጥብቆ መመካከር ይገባል። እንዲህ አይነት ስራ ላይ ንትርክና መለያየት የመከሰት እድሉ ከፍተኛ ነውና አስቀድሞ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። እነዚህ እና መሰል ስራዎች በያካባቢው ቢሰራባቸው ውጤታቸው ቀላል አይደለም። ድንገት አላህ ያለለት ሊሰራው ይችላል በሚል ነው ማስታወስ የፈለግኩት። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

photo content

Repost from Dr. Seid Musa
👌 ሸይኽ ሙሐመድ አወል ሰዒድ - አላህ ይጠብቃቸውና - እንዲህ አሉ:- "ከስንፍና ጋር የመጣ ድህነት ከምቀኝነት ጋር የመጣ ጥላቻ ከርጅና ጋር የመጣ በሽታ መድሃኒት የለውም።" = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/AbulbukhariSeid

Repost from N/a
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ 1 💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?

قال الإمام الألباني رحمه الله: «كما أنه لا معبودَ بحقٍّ إلا الله، فكذلك لا متبوعَ بحقٍّ إلا رسولُ الله ﷺ». 📚 متفرقات، شريط رقم 【6】 ኢማሙል_አልባኒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ልክ ከአላህ ውጪ በእውነት የሚገዙት አምላክ እንደሌለ ሁሉ፥ በእውነት የሚከተሉትም የለም ረሱል ﷺ ብቻ ቢሆኑ እንጂ።» 📚 ۞ متفرقات شريط رقم【6】۞

🕋 ረሱል ﷺ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ __ሰለዋትን ያወርድበታል። ғᴏʀ ᴡᴀᴠᴇ ➙ @Suna_waver

photo content

photo content

አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡ ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9.000ሺርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡ "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡1000586128977 አሚነት ጡሃ ዑመር https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"